አብረኸት አየለ፡ ለታላቁ የአፍሪካ የንግድ ሴቶች ሽልማት ተጠቆመች!
#ethiopia | ከትግራይ መቐለ እስከ አህጉራዊ መድረክ፦
የኢትዮጵያዋ የንግድ ኮከብ አብረኸት አየለ! 🇪🇹🚀
በኢትዮጵያ የግል የንግድ ዘርፍ ውስጥ በግንባር ቀደምነት ከሚጠቀሱ ስኬታማ ሴቶች አንዷ የሆነችው አብረኸት አየለ (Abrehet Ayele)፤ ለክብር አህጉራዊ ሽልማት (AfBC African Women in Business Award 2026) ተጠቁማለች።
ይህ ምዕራፍ አብረኸት አዲስ ታሪክ እየጻፈች እንደምትገኝ ማሳያ ነው።
ስለ አብረኸት አየለና የንግድ ግዛቷ
(Abri Business Group)፦
ቁልፍ ስኬቶቿ፦
🔹 ዘርፎች፦
ከኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች እስከ ጤና ጥበቃ፣ ከማዕድን እስከ ቴክኖሎጂና ፋይናንስ።
🔹 ፈጠራ፦
በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መኪናዎችንና አውቶቡሶችን በስፋት በማስተዋወቅ ግንባር ቀደም መሆኗ።
🔹 ድጋፍ፦
በሳኮ (SACCO) አገልግሎት አነስተኛ የንግድ ዘርፎችን ማገዟና ለወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠሯ።
🔹 ራዕይ፦
"የአፍሪካ አመራር የዓለምን ውይይቶች መምራት አለበት" የሚል የፀና እምነት አላት።
🏗️ ዘርፈ ብዙ ስራዎች በምጥን መንደርደሪያ እነሆ
በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች መገጣጠም፣ በጤና ጥበቃ፣ በማዕድን፣ በቴክኖሎጂ፣ በግብርና፣ በፋይናንስ፣ በኮንስትራክሽን፣ በትራንስፖርት እና በኪነ-ጥበብ ዘርፎች ላይ የተሰማራ ግዙፍ የንግድ ተቋምን ትመራለች።
🌱 አረንጓዴ ትራንስፖርት፦
የነዳጅ እጥረትንና የዋጋ ንረትን ለመቅረፍ የኤሌክትሪክ መኪናዎችንና አውቶቡሶችን ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባትና ስልጠና በመስጠት ለሀገሪቱ የኢኮኖሚ ሽግግር ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከተች ነው።
💼 ማህበራዊ ተፅዕኖ፦
በ"ሆራይዘን ሳኮ" (Horizon SACCO) በኩል አነስተኛ ቢዝነሶች ብድርና ቁጠባ እንዲያገኙ በማመቻቸት እንዲሁም ለበርካታ ወጣቶችና ሴቶች የሥራ ዕድል በመፍጠር ትታወቃለች።
🎭 ባህልና ቱሪዝም፦
በ"AfroHub Ethiopia Events" አማካኝነት የኢትዮጵያን ባህልና ቱሪዝም ለዓለም በማስተዋወቅ ረገድ ንቁ ተሳትፎ ታደርጋለች።
የአመራር ጥበቧ፦
አብረኸት በአይሲቲ (ICT) ዘርፍ ያላት እውቀት ስራዎቿን በመረጃና በቴክኖሎጂ እንድትመራ ረድቷታል። ስኬት ለሷ ትርፍ ብቻ ሳይሆን ማህበረሰብን መለወጥና የአፍሪካ መሪዎች የዓለምን ውይይት እንዲመሩ ማስቻል ነው።
እንዲህ ያሉ ብርቱ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ለሀገራቸውም ሆነ ለአህጉራቸው ኩራት ናቸው!
ከመቐለ ተነስታ በአህጉር ደረጃ ስሟ እየናኘ የሚገኘው አብረኸት አየለ ለብዙዎች ተምሳሌት ሆናለች።
#abrehetayele #ethiopianwomen #businessleader #abribusinessgroup #africanwomeninbusiness #electricvehicles #entrepreneurship #ethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

4 months ago