Logo
Getu Temesgen
ልዩነቱ 3 ደርሷል! ⚽️🔥

​🔵 ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን በቅርብ ርቀት መከተሉን ቀጥሏል!

​#ethiopia | ወጣቶቹ እና ሀላንድ በኢትሀድ የጎል ድግስ አደረጉ... በርንሌይ አስደናቂ ተአምር ሰራ

​በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ሲቲ በሜዳው ኢትሀድ ፉልሀምን አስተናግዶ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የአርሰናልን የነጥብ ልዩነት ማጥበብ ችሏል።

​የጨዋታው ኮከቦች:

በዚህ ጨዋታ የሲቲን የድል ግቦች ያስቆጠሩት፦

⚽️ አንቱዋን ሴሜኒዮ
⚽️ ኒኮ ኦሪል እና
⚽️ ኤርሊንግ ሃላንድ ናቸው።

​የሊጉ ደረጃ:
ይህንን ውጤት ተከትሎ ማንችስተር ሲቲ ነጥቡን ወደ 53 ከፍ በማድረግ ከመሪው አርሰናል ያለውን ልዩነት ወደ 3 ነጥብ ብቻ አጥብቦ 2ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

ፉልሀም በበኩሉ የውድድር ዓመቱ 12ኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል።

​የሌሎች ጨዋታዎች ውጤት:
​አስቶን ቪላ 1-0 ብራይተን (ሂንስሺልውድ በራሱ ግብ ላይ)
​በርንሌይ 3-2 ክሪስታል ፓላስ (ከመመራት ተነስቶ ያሸነፈበት)
​ኖቲንግሀም ፎረስት 0-0 ዎልቭስ

​የዋንጫ ፉክክሩ ይበልጥ ተጋግሏል!
ሲቲ ወይስ አርሰናል?

​#mancity #premierleague #arsenal #haaland #astonvilla #burnley #epl #football #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.