Logo
Getu Temesgen
🔥 በ5 ጎሎች የታጀበው የኤምሬትሱ ጦርነት!
ማን ዩናይትድ 3 ነጥብ ይዞ ተመለሰ! 🔴
#ethiopia | ​"አርሰናል በሜዳው ተደናገጠ፤ ዩናይትድ የ23ኛው ሳምንት ኮከብ ሆነ!"

​በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው እና ምሽት 1:30 ላይ በኢምሬትስ ስታዲየም የተደረገው የአርሰናል እና የማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታ፤ በዩናይትድ 3-2 አሸናፊነት ተጠናቋል።

​⚽️ የጎል ድግስ:
የማንችስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ጎሎች ምቤሞ፣ ዶርጉ እና ኩንያ ከመረብ ሲያሳርፉ፤ የአርሰናልን ጎሎች ሜሪኖ እና ማርቲኔዝ (በራሱ ላይ) አስቆጥረዋል።

​ይህ ውጤት ለዩናይትድ ትልቅ የሞራል ስንቅ ሲሆን፤ ለአርሰናል ደግሞ በሜዳው መሸነፍ ያልተጠበቀ ሆኗል።

​ስለ ጨዋታው ምን ተሰማችሁ? የጨዋታው ኮከብ ማን ነበር?

​#arsenal #manutd #premierleague #emiratesstadium #mbeumo #dorgu #cunha #merino #football #ethiopia

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.