Logo
Getu Temesgen
🔴 ማንችስተር ዩናይትድ ጨዋታውን ገለበጠው! 🔥

​"ከመመራት ወደ መሪነት! በኤምሬትስ ድራማ እየተፈጠረ ነው!"

​በኤምሬትስ ስታዲየም እየተደረገ በሚገኘው ተጠባቂ ጨዋታ፤ ማንችስተር ዩናይትድ በ1 ጎል ሲመራ ቆይቶ፤ አሁን በድንቅ ብቃት ጨዋታውን በማዞር 2-1 እየመራ ይገኛል።

​⚽️ የለውጡ ተዋንያን:
ብሪያን ምቤሞ እና ፓትሪክ ዶርጉ የዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ከመረብ አሳርፈዋል።

​ጨዋታው ቀጥሏል... አርሰናል ወደ ጨዋታው ይመለስ ይሆን ወይስ ዩናይትድ 3 ነጥብ ይዞ ይወጣል?

​ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡ! 👇

​#arsenal #manutd #premierleague #comeback #mbeumo #dorgu #matchday #liveupdate

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.