Logo
Getu Temesgen
🕯️ "የሞተ ሠውሰ አረፈ፤ ነገር ግን መታሠቢያውን አድርግለት" (ሲራክ 38፥23)

​የአርቲስት ነፃነት ወርቅነህ መታሰቢያ በልጅነት ሰፈሩ በቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን

​በቅርቡ በሞት የተለየን የጥበብ ሰው ወንድማችን አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ተወልዶ ባደገበት በደብረ ፅጌ ቅዱሥ ዑራኤል ቤተክርስቲያን፤ የአካባቢው ወጣቶች በተባበረ ክንድ የሻማ ማብራት እና የፀሎት መረሃ ግብር አዘጋጅተዋል።

​በዚህ ታላቅ መንፈሳዊ መርሐ-ግብር ላይ ብፁሃን አባቶች፣ ሰባክያንን፣ ዘማሪያን፣ የጥበብ ሙያ አጋሮቹ እና ቤተሰቦቹ ይገኛሉ።

​እናንተም የአርቲስት ነፃነት ወርቅነህ አድናቂዎች፣ የኪነ-ጥበብ ቤተሰቦች እና ወዳጆች በዚህ የመታሰቢያ ፕሮግራም ላይ በመገኘት አብራችሁን እንድትሆኑ የዑራኤል አካባቢ ወጣቶች ጥሪያቸውን ያቀርባሉ።

​📅 ቀን: አርብ ጥር 15 ቀን 2018 ዓ.ም
⏰ ሰዓት: ከቀኑ 10:00 ጀምሮ
📍 ቦታ: ደብረ ፅጌ ቅዱሥ ዑራኤል ቤተክርስቲያን

​ነፍስ ይማር!

​#netsanetworkneh #memorial #uraelchurch #candlelight #prayer #ethiopianartist #rip

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.