Logo
Getu Temesgen
🌼 Hacamuc Begn Digam Nu Hatsmake!
(የዓመት ሰው ይበለን!)
#ethiopia | ​ታላቁ የቤንች ህዝብ በዓል - "ቢስት ባር"
​ግራዋ (ዣምፕ)፣ አደይ አበባ፣ ጉብስቱ እና አዳል ኡሽክን ሲያብቡ፤ በቆሎ፣ ማሽላ፣ ጤፍ እና የግራዋ ማር ሲደርስ የሚከበረው ታላቁ የቤንች ህዝብ የምስጋና በዓል!

​የ"ቢስት ባር" ገጽታዎች፡-

✅ ምስጋና:
የቤንች መሪዎች (ቲያትንድ) እና ህዝቡ አዲሱን ምርት ቀምሰው "Mv xsal saxs" በማለት ፈጣሪያቸውን በአደባባይ የሚያመሰግኑበት ነው።

✅ አንድነት:
ሀብታም ድሃ ሳይል ሁሉም በአንድ ላይ በነገሥታቱ ደጃፍ (ፖርት) ተሰብስቦ የሚጋራው ማዕድ ነው።

✅ በረከት:
ታላላቅ አባቶች መርቀው ለቀጣዩ ዘመን አዲስ የሥራ መንፈስ እንዲኖር አዋጅ ያውጁበታል።

​ይህንን ታሪካዊ በዓል ከረዳት ፕሮፌሰር ዘመድኩን እና ከአንጋፋው ጋዜጠኛ ዘረዓይ ያቆብ ጋር በመሆን መታዘብ መቻሌ ልዩ ደስታን ፈጥሮብኛል።

​ቢስት ባሪ ዲርት ባር ~ ፔትማኬ!
(እንኳን አደረሳችሁ!)

​ ጌታመሳይ ሙሉጌታ

​#benchpeople #bistbar #culture #ethiopia #harvestfestival #thanksgiving #tradition

9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.