ፍቺ (Divorce) በሕግ የተከለከለባቸው ሁለት አገራት
ይህን አስገራሚ የሕግ እውነታ ያውቃሉ? በአሁኑ ጊዜ በአለማችን ላይ መፋታት በሕግ የተከለከለባቸው ሁለት አገራት ብቻ ናቸው። እነዚህም አገራት ፊሊፒንስ እና ቫቲካን ከተማ ናቸው።
በእነዚህ አገራት ሕግ መሠረት፣ አንዴ ጋብቻ ከተፈጸመ በኋላ፣ ባልና ሚስቱ ትዳሩ ባይመቻቸውም ወይም ቢሰለቻቸውም እንኳ፣ ሕጋዊ የሆነ ፍቺ (መለያየት) ፈጽሞ አይፈቀድም። በመሆኑም ትዳሩ እስከመጨረሻው ጊዜ ድረስ የማይፈርስ ውል ሆኖ ይቆያል።
seledadotio

7 months ago