Logo
SeledaPost
📒 ውድ የ International Student Community  ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ 🎉

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በስኬት የተካሄደው የስኮላርሺፕ ኢቨንት ብዙዎችን ተጠቃሚ አድርጓል። አሁንም ጥቅምት 15 እና 16 በቫምዳስ ሲኒማ ለሚደረገው ልዩ ዝግጅት ተጋብዘዋል!

አዳራሽ
🏚️ በቫምዳስ ሲኒማ
⏰ከ ጠዋቱ 2:00 እስከ 11:00 ሰአት

ትምህርታቹን ውጭ ሀገር ሄዶ የመማር ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ የዚህ ፕሮግራም ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችሁአል።

፨ በመጀመሪያ ዲግሪ ፣ በማስተርስ እንዲሁም በዶክተሬት ዲግሪ👨🏾‍🎓

በዕለቱ ሲገኙ ፦
📕ፓስፖርት/ የልደት ሰርተፍኬት
📝ትራንስክሪፕት ይዘው መምጣት እንዳይረሱ

🌍የዚህ እድል ተሳታፊ በመሆን የወደፊት የትምህርት ጉዞዎን ይጀምሩ✈️

ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ ፧‼️

ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ # ይጫኑ 👇👇

https://forms.gle/1jxQnEyP...

Join our telegram channel
➡️ https://t.me/isc_italy

ለበለጠ መረጆ
https://etconference.iscet...
8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.