እንኳን ደስ አለን!
#ethiopia | በአሜሪካን ሀገር በሜሪላንድ ዳውን ታውን ሲልቨር ስፕሪንግ የሸገር ካፌ እና ሬስቶራንት ባለቤት ወ/ሮ ሰላማዊት ተፈራ የሞንጎመሪ ካውንቲ የአፍሪካዊ ማንነት ቅርስ እና እሴት ወር ላይ የእውቅና እና ዝክር መርሃ-ግብር ተደረገላቸው::
በዚህም የተሰማንን ክብር መግለጽ እንወዳለን።
https://youtu.be/TH52kg78N...

11 months ago