5 months ago
ኢየሩሳሌምን በደብረ ሮሃ! 🇪🇹⛪️
#ethiopia | ንጉሥ ላሊበላ "ኢየሩሳሌምን" በኢትዮጵያ ምድር ለመሥራት 23 ዓመታት እንደፈጀባቸው ያውቃሉ?
የዛግዌ ሥርወ መንግሥት ንጉሥ የሆኑት ቅዱስ ላሊበላ፤ 11ዱን ድንቅ የውቅር አብያተ ክርስቲያናት ሲያሳንጹ በጥልቅ መንፈሳዊ ምሳሌነት ነው።
ሦስቱ ምድቦችና ምሳሌነታቸው፡-
1️⃣ ምድራዊ ኢየሩሳሌም (1ኛው ምድብ)፦ ምዕመናን ወደ ቅድስት ሀገር መሄድ ሳይችሉ ሲቀሩ ሥርዓታቸውን በሀገር ውስጥ እንዲፈጽሙ የተሠራ።
(እንደ ቤተ መድኃኔዓለምና ቤተ ማርያም ያሉት)።
2️⃣ ሰማያዊ ኢየሩሳሌም (2ኛው ምድብ)፦ የመላእክት ከተማን እና መንግሥተ ሰማያትን የሚወክሉ።
(እንደ ቤተ አማኑኤል እና ቤተ ገብርኤል ያሉት)።
3️⃣ የኖኅ መርከብ (3ኛው ምድብ)፦ በመስቀል ቅርጽ የታነጸውና የንጉሡ የመጨረሻ ሥራ የሆነው ቤተ ጊዮርጊስ።
ግንባታው፡ ከላይ ከጣሪያው ተጀምሮ ወደ ታች የተጠረበ (Top-down) እና የውኃ መፋሰሻ ያለው ረቂቅ የኢንጂነሪንግ ጥበብ ነው።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#lalibela #ethiopianhistory #zagwedynasty #architecture #ethiopia

Comments