3 days ago
Enjoy 15% off flights between Moroni and our destinations worldwide.
Book now and take advantage of this offer!
https://www.ethiopianairli...
#ethiopianairlines #traveldeals

25 days ago
🏡
Property opportunities for Ethiopians & Tigrayans worldwide.
📲 Contact Brook Real Estate for details.
☎️ +971 52 786 6251
#brookrealestate #ethiopiarealestate #tigrayrealestate #investinethiopia #ethiopiandiaspora #propertyinvestment #tigrayansworldwide #realestateinvestment
2 months ago
የTWT Worldwide Tourism Israel ባለቤቶች ለኢየሩሳሌም ገዳም ላበረከቱት ላቅ ያለ አገልግሎት የክብር ዕውቅናና የማዕረግ ካባ ተሸለሙ
#ethiopia | በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የኢየሩሳሌም ገዳም ውስጥ ለረጅም ዓመታት በታማኝነትና በትጋት ሲያገለግሉ ለቆዩት የTWT Worldwide Tourism Israel አስጎብኚ ድርጅት ባለቤቶች ለበኩረ ብዙኃን ዲያቆን ወርቁ ተሰማና ለአቶ ታምራት ታደሰ የክብር ዕውቅና ሰርተፍኬትና ልዩ የማዕረግ ካባ ሽልማት ተበረከተላቸው።
ይህ የምስጋናና የዕውቅና ሥነ ሥርዓት በኢየሩሳሌም ገዳም ሊቀ ጳጳስ በብፁዕ አቡነ ናትናኤል፣ በገዳሙ አበው መነኮሳት እንዲሁም በቴል አቪቭ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አቶ ተስፋዬ ይታየህ በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከናውኗል።
የጥሪ እንግዶቹ መገኘት ለበዓሉ ልዩ ሞቅታ የሰጠ ሲሆን፣ ሁለቱ ተሸላሚዎች በሃይማኖታዊ፣ ማኅበራዊና ታሪካዊ ዘርፎች ላበረከቱት ዘርፈ ብዙ አስተዋጽኦ ተገቢውን ዕውቅና የሰጠ ሆኗል።
በኩረ ብዙኃን ዲያቆን ወርቁ ተሰማና አቶ ታምራት ታደሰ ከገዳሙ አባቶች ጋር በመከባበርና በወንድማማችነት መንፈስ ተሳስረው በደስታውም ሆነ በፈተናው ወቅት ሳይለዩ አብረው በመቆም ለገዳሙ የሚያስፈልገውን ሁሉ በቅንነትና በኃላፊነት ሲያሟሉ ኖረዋል።
በተለይም በኩረ ብዙኃን ዲያቆን ወርቁ የቤተ ክርስቲያኗ ታማኝ አገልጋይ በመሆን ጥልቅ መንፈሳዊ ፍቅራቸውን በተግባር አሳይተዋል።
በሌላ በኩል አቶ ታምራት ታደሰ የቤተ እስራኤል ማኅበረሰብ አባልና የክርስትና እምነት ተከታይ ባይሆኑም፣ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና ለኢየሩሳሌም ገዳም ያላቸው አክብሮት ከፍተኛ ነው።
የእምነት ልዩነትን በማስወገድ ከዲያቆን ወርቁ ጋር በመተባበር ለገዳሙ ያደረጉት ድጋፍ፣ ሰዎችን ከሃይማኖት በላይ በወንድማማችነትና በሰብዓዊ ፍቅር ማገናኘት እንደሚቻል ትልቅ አርአያነትን አሳይቷል።
ሁለቱ አገልጋዮች በድርጅታቸው አማካይነት ከኢትዮጵያና ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚመጡ በርካታ ምእመናንን ወደ ቅድስት ሀገር በማጓጓዝ፣ ቦታዎችን እንዲሳለሙና መንፈሳዊ ምኞታቸውን እንዲያሳኩ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርገዋል።
ከመነሻ እስከ መመለሻ ያለውን ጉዞ በጥንቃቄ በማስተባበር ምእመናን በሰላም እንዲሳለሙ በማድረጋቸው፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ የቤተ ክርስቲያኗንና የኢትዮጵያን ጥንታዊ ቅርስ በማስተዋወቅ ረገድ ጠንካራ መንፈሳዊ ድልድይ ፈጥረዋል።
ይህ የጋራ አገልግሎታቸው በኢትዮጵያውያንና በቤተ እስራኤላውያን መካከል ያለውን ታሪካዊና ባህላዊ ትስስር ያጠናከረ ከመሆኑም በላይ፣ በሁለቱ ሀገራት ሕዝቦች መካከል የቆየውን ወዳጅነት የሚያጎለብት ሆኖ ተገኝቷል።
በገዳሙ አባቶች ዘንድ ትልቅ ፍቅርና አመኔታን ያተረፉት ሁለቱ ባለሃብቶች የተሰጣቸው የዕውቅና ሰርተፍኬትና የማዕረግ ካባ፣ ለወደፊቱ ትውልድም በቅንነትና በፍቅር የማገልገልን ጥቅም የሚያስተምር ታላቅ መልእክት ያለው ነው።
#twttourism #jerusalem #ethiopianorthodox #israel #holyland #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

Sponsored by
Surafel
2 months ago
የዩኒቨርስቲ ዲግሪ ማግኘት ከዕውቀት በላይ ከፍተኛ የፋይናንስ አቅም የሚጠይቅ ሆኗል
#ethiopia | የትምህርት ክፍያቸው እጅግ ከፍተኛ የሆኑ ሀገራት ደረጃ ሲወጣ አሜሪካ እና እንግሊዝ አሁንም የደረጃውን አናት ይዘው ይገኛሉ።
በአሜሪካ የሚገኙ ታዋቂ የግል ዩኒቨርሲቲዎች ለአንድ ተማሪ በአመት እስከ 60,000 ዶላር እና ከዚያ በላይ የሚያስከፍሉ ሲሆን ይህም የመኖሪያ እና የምግብ ወጪዎችን ሳይጨምር ነው።
በአንፃሩ እንደ ጀርመን እና ኖርዌይ ያሉ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎቻቸው ትምህርትን በነፃ ወይም እጅግ አነስተኛ በሆነ ክፍያ በማቅረብ የተለያየ የትምህርት ፖሊሲ አቀራረብ እያሳዩ ይገኛሉ።
አውስትራሊያ ለአለም አቀፍ ተማሪዎች በጣም ውድ ከሆኑ ሀገራት አንዷ ስትሆን የመኖሪያ ወጪዎችን ጨምሮ አንድ ተማሪ በአመት እስከ 40,000 ዶላር ታስከፍላለች።
በትምህርት ጥራት አለምን እየመራች ያለችው ካናዳ ለአካባቢው ተማሪዎች የትምህርት ክፍያ በአንፃራዊነት ተመጣጣኝ ክፍያ ቢሆንም ለአለም አቀፍ ተማሪዎች ግን ክፍያው በየዓመቱ እየጨመረ ይገኛል።
በዚህም አንድ ተማሪ በአመት እስከ 36,000 ዶላር ክፍያ ይከፍላል።
ይህ ከፍተኛ የትምህርት ወጪ ተማሪዎችን ከምረቃ በኋላ ለከፍተኛ የብድር ዕዳ እየዳረጋቸው ሲሆን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዋጋ ንረት አሁንም በዓለም አቀፍ ደረጃ አልቀመስ ብሏል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #getunews #worldwide #costeducation #university #expenses #students #income

3 months ago
Enjoy 10% off your ticket fare for your flights from Bujumbura to all Ethiopian Airlines worldwide destinations. Book your flight until July 30, 2026 for your travels until October 2, 2026 Don't miss this limited-time offer, book now and explore the world with Ethiopian! #flyethiopian

4 months ago
እንግሊዘኛ ዘፋኛ ድምፃዊት ፅላት ገዝሙ አልበም ሊወጣ ነው።
ድምፃዊት ፅላት ገዝሙ ረጅም ዓመታትን የፈጀውን እና 10 ሙዚቃዎችን የያዘውን "ስኬት" የተሰኘ አዲስ አልበሟን ሰኔ 12/2018 ዓ.ም ለህዝብ ይፋ እንደምታደርግ አስታወቀች።
አልበሙ በዕለቱ በራሷ የዩቲዩብ ቻናል እና በዞጃክ ዎርልድ ዋይድ (Zojak Worldwide) አማካኝነት በመላው ዓለም በአንድነት ይለቀቃል።
አርቲስቷ ለአልበሙ መውጣት ከ12 ዓመታት በላይ ዝግጅት ስታደርግ የቆየች ሲሆን፣ በውስጡም የተካተቱት 10 ስራዎች የጥበብ አስተዋጽኦዋን ወደ ሌላ ከፍታ የሚያሳድጉ እንደሆኑ ተገልጿል።
በተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ቋንቋዎች በመዝፈን ተወዳጅነትን ያተረፈችው ፅላት፣ የ2018 ዓ.ም የኦዳ አዋርድ አሸናፊ መሆኗ ይታወቃል።

12 ዓመታት የፈጀው የድምፃዊት ፅላት ገዝሙ አልበም ሊወጣ ነው።
#fastmereja I ድምፃዊት ፅላት ገዝሙ ረጅም ዓመታትን የፈጀውን እና 10 ሙዚቃዎችን የያዘውን "ስኬት" የተሰኘ አዲስ አልበሟን ሰኔ 12/2018 ዓ.ም ለህዝብ ይፋ እንደምታደርግ አስታወቀች።

Book your flight with Ethiopian Airlines from Bujumbura to our online destinations worldwide and save USD 50.
https://www.ethiopianairli...
#flyethiopian #bujumbura

8 months ago
CAMPFIRE ADDIS ABABA IS COMING!
Are you ready to build a video game in 24 HOURS?
When: Feb 28 – Mar 1, 2026
Where: Science Museum, Addis Ababa
Who: High school & early college students (ages 13–18)
What’s a Game Jam?
It’s where you team up, get a surprise theme, and create a game from scratch — in one epic overnight session!
Beginner? Don’t worry!
Mentors will guide you every step of the way.
How it works:
• Team of 3
• Bring laptops + 1 divider per team
• Create your game
• Learn, compete & have fun!
Food & accommodation included
Cool Campfire T-shirt for every participant
Certificates from Abugida & Hack Club
Prizes for the winning teams!
This is part of a global event in 200+ cities worldwide — and Addis is going BIG!
Grab your friends, form a team & sign up NOW!
👉 Sign up here:
https://forms.hackclub.com... Telegram Channel: https://t.me/+E8TVFdPXXL1h...
Website: https://www.campfire.hackc...

"አይመጥንም" አዲስ አልበም በ150 በላይ የዲጂታል አማራጮች ተለቀቀ
#ethiopia | ድምፃዊ ቴድሮስ ታለ (ኩኩሻ) "አይመጥንም" የተሰኘውን አዲስ የሙዚቃ አልበም በራሱ የዩቲዩብ ቻናል፣ በዞጃክ ወርልድ ዋይድ (Zojak Worldwide) እና በ150 በሚደርሱ ዓለም አቀፍ የዲጂታል ፕላትፎርሞች አማካኝነት ለታዳሚ አቅርቧል።
የአልበሙ ዝርዝር መረጃዎች
ይህ አዲስ አልበም በውስጡ 12 የሙዚቃ ስራዎችን የያዘ ሲሆን፣ በርካታ አንጋፋና ወጣት የሙዚቃ ባለሙያዎች ተሳትፈውበታል።
* ዜማ፦ አስራ ሁለቱም ስራዎች በራሱ በድምፃዊ ቴድሮስ ታለ (ኩኩሻ) የተቀናበሩ ናቸው።
* ግጥም፦ በገጣሚዎቹ ለኢላ መሐመድ፣ ራስ ጎፈር፣ ኤፍሬም አበበ እና ቴድሮስ ታለ ተከታትበዋል።
* የሙዚቃ ቅንብር፦ የአልበሙ ሙሉ የሙዚቃ
ቅንብር በአዲስ ፍቃዱ የተሰራ ነው።
መሳሪያዎችና ማስተሪንግ፦
* ደግሰው አበበ፦ በመሰንቆ
* በረከት ባዩ፦ በክራር
* ጆ ጋራንግ፦ በማስተሪንግ ስራው ተሳትፈዋል።
ይህ አርቲስቱ አልበም አርቲስቱ ከዓለም አቀፉ የሙዚቃ አከፋፋይ ተቋም ዞጃክ (Zojak) ጋር በመተባበር ለሙዚቃ አፍቃሪያን ያደረሰው ትልቅ ስራ መሆኑ ተገልጿል።
#ethiopia #kukusha #newalbum #ayimetnim #ethiopianmusic #zojakworldwide #musicnews

9 months ago
#ethiopia | የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው እግር ኳስ ቡድን፣ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚያዝያ ወር 2018 (April 2026) በካሜሩን በሚካሄደው የአፍሪካ መስማት የተሳናቸው እግር ኳስ ዋንጫ ላይ ሀገራችንን ወክሎ ለመሳተፍ ዝግጅቱን አጠናቋል።
ይሁን እንጂ ቡድኑ በመንግስት በኩል በጀት ስላልተመደበለት፣ ይህንን ታሪካዊ ጉዞ ለማድረግ የህዝብ ድጋፍ ያስፈልገዋል።
ወገን ለወገን ደራሽ ነውና፤ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ አድርገው እንዲያውለበልቡ የበኩላችንን እንወጣ!
የባንክ ሂሳብ (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ):
CBE: 1000738226368
(የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው እግርኳስ ማህበር)
ከ10 ብር ጀምሮ በመለገስ የብሔራዊ ቡድናችን አጋር ይሁኑ! መርዳት ባትችሉ እንኳን ሼር በማድረግ ለወገን ድምፅ ይሁኑ!
ከአብርሃም ሊላይ
Ethiopian Deaf community in USA president
The Ethiopian Deaf Football Team has qualified for the African Deaf Football Cup of Nations, taking place in Cameroon from April 11–26, 2026. This is a historic first participation for our country!
However, due to budget constraints, the team needs OUR support to cover travel and equipment expenses. We are calling on all Ethiopians and friends of Ethiopia worldwide to stand with our athletes.
Donate Today:
🏦 Commercial Bank of Ethiopia (CBE):
🔢 Account Number: 1000738226368
👤 Account Name: Ethiopian Deaf Football Association
Every contribution counts!
Let's help them bring the trophy home!
ከአብርሃም ሊላይ
Ethiopian Deaf community in USA president
#deaffootball
#challengeedfa #supportedfa #ethiopia
11 months ago
🔥🔥ነገ ማታ🔥🔥
"ጎራ በል"
ውድ ተመልካቾቻችን ከዚህ ቀደሞ በተለያዩ ተወዳጅ ስራዎቿ (የምሞሸረው፣ ምን ላርግልህ፣ እና በመሣሠሉ ተወዳጅ ስራዎች የምናውቃት ተወዳጇ አርቲስት ሳራ ቲ አሁንም "ጎራ በል" የተሠኘ ቆንጆ ሙዚቃ ይዛልን መጥታለች ነገ ማታ በሆፕ ኢንተርቴይንመንት (hope music Ethiopia YouTube channel) በኩል ወደናንተ እናደርሳለን።
ሆፕ የምርጥ ሙዚቃዎች ደሴት ነው! 💪
የሁላችሁ ምርጫ የሆነው ሆፕ ኢንተርቴይመንት የምትወዷቸውን እና የምትዝናኑባቸውን የሙዚቃ ቪዲዮዎች ዘውትር ወደ እናንተ ያደርሳል!
Hope is the island of the best music! 💪
Hope Entertainment, your top choice, will continue to bring you the music videos you love and enjoy!
#eritrea #ethiopian #ethiopianwomen #world #ethiopian #ethiopianwedding #ethiopians #musicproducer #worldwide #ethiopian_music #ethiopianmusic #adama #ethiopian_music #musicproduction #ethiopiancoffee #ertiria #ertirian #eritreanculture #eritreanwedding #ethiopianopal #artist #photographychallengechallenge #photographer #musically #musica #music #adama .

1 year ago
ወዳጆቼ :- ከረጅም ቆይታ በኋላ " ሸሞንሟና " በተሰኘው አዲሱ ነጠላ ዜማዬ ዳግም መገናኘታችንን ሳስብ በታላቅ የደስታ ስሜት በመሆን ነው ።
እንደሁልጊዜው አብሮነታችሁ አይለየኝ እያልኩ አዲሱ ነጠላ ዜማዬን " አርብ " በ zojakworldwide በኩል እንደማደርሳችሁ ለመግለፅ እወዳለሁ ።
ከምስጋና ጋር !
ሚኪያስ ንጉሴ (ሚኪ ላላ )

Max Planck Internships in Germany 2026 | Fully Funded
Duration: 12-14 weeks
Link: https://scholarshipscorner...
Open to Bachelors, Masters, and Doctoral students worldwide
Benefits: These internships are fully funded, covering living expenses, housing, and round-trip travel.

Comments