8 months ago
🛍️ 15ኛው ኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ነገ ይከፈታል!
🌍
"የኢትዮጵያን ይግዙ! በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ!"
#ethiopia | የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ታላቁ 15ኛው ኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ነገ ረቡዕ ጥር 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በይፋ ይከፈታል።
በንግድ ትርኢቱ ምን ይጠብቁ?
✅ ግዙፍ ተሳትፎ: ከ300 በላይ የአገር ዉስጥ ድርጅቶች እና ከ20 በላይ አገራት የመጡ ከ50 በላይ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ምርትና አገልግሎታቸውን ያቀርባሉ።
✅ የገበያ ትስስር: ለንግድ ተቋማት፣ ለኢንቨስተሮች እና ለሸማቾች ጥሩ አጋጣሚ የሚፈጥር መድረክ ነው።
✅ ቆይታ: ከነገ ጥር 27 እስከ የካቲት 1 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ይቆያል።
በመክፈቻው ላይ ሚኒስትሮች፣ አምባሳደሮች እና የኩባንያ ባለቤቶች የሚገኙ ሲሆን፤ ከ30 ሺህ በላይ ህዝብ ይጎበኘዋል ተብሎ ይጠበቃል።
እርስዎም ተጋብዘዋል!
ይምጡና ይጎብኙ፣ ይሸምቱ፣ የንግድ ትስስር ይፍጠሩ!
#ethiochamber #tradefair #addisababa #meskelsquare #business #investment #ethiopia #buyethiopian #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን

9 months ago
🌍 ኢትዮጵያ ለታላቅ ዓለም አቀፍ ክስተት እየተዘጋጀች ነው
"ኢትዮ አረብ ረመዳን ኤክስፖ 2026"
#ethiopia | ንግድን ከታሪክ፣ ባህልን ከመንፈሳዊ እሴቶች ጋር የሚያስተሳስረውና በጉጉት የሚጠበቀው "ኢትዮ አረብ ረመዳን ኤክስፖ" በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው።
ይህ ታላቅ መድረክ ምን ይዞ ይመጣል?
🗓 ቀን፡ ከየካቲት 9 እስከ 13 ቀን 2018 ዓ.ም
📍 ቦታ፡ በአንድነት ፓርክ (Unity Park)
🌍 ተሳታፊዎች፡ ከ10 በላይ ሀገራት የተውጣጡ 400 የሚጠጉ ታዋቂ ነጋዴዎችና የቢዝነስ መሪዎች።
የኤክስፖው ልዩ ገጽታዎች፡
ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ፡ የውጭ ምንዛሪ ፍሰትን ማሳደግ እና ለሀገር ውስጥ አምራቾች ዓለም አቀፍ የገበያ ትስስር መፍጠር።
ታሪካዊ ትውስታ፡ "ኢትዮጵያ (ሀበሻ) የሰላምና የፍትሕ ምድር" በሚል መሪ ቃል፤ ኢትዮጵያ በእስልምና ታሪክ ያላትን ክቡር ስፍራ (የመጀመሪያው ሂጅራ) ለዓለም ያስተዋውቃል።
ታላላቅ እንግዶች፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳጅነት ያላቸው ታዋቂ ግለሰቦች እና ኢንፍሉዌንሰሮች ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ተገኝተው ዝግጅቱን ያደምቃሉ።
ይህ ዝግጅት የኢትዮጵያን የንግድ አቅም ብቻ ሳይሆን፣ እንግዳ ተቀባይነቷን እና ታሪካዊ እሴቶቿን ለዓለም የምናሳይበት ወርቃማ እድል ነው!
መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ #ሼር ያድርጉ!
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethioarabexpo #ramadanexpo2026 #businessethiopia #unitypark #tradefair #habesha #history #ethiopia

Comments