7 months ago
u1218u1296u122d u1260u130au134du1275 u1218u1295u12f0u122d!
*****
u130au134du1275 u122au120d u1235u1274u1275 u1260u1208u1308u1203u122du1363 u1260u1270/u1203u12edu121bu1296u1275u1363 u126022 u121bu12deu122au12ebu1363 u1260u1232u12a4u121du1232 u12a5u1293 u1260u1348u1228u1235 u1264u1275 u1260u121au1308u1299 u1218u1295u12f0u122eu1279 u1245u1295u1321 u12a0u1353u122du1275u1218u1295u1276u127du1295u1293 u12e8u1295u130du12f5 u1231u1246u127du1295 u1260u1270u1218u1323u1323u129d u12cbu130b u1208u123du12ebu132d u12a0u1245u122du1267u120du1361u1361
u12edu121du1321! u12a8u130au134du1275 u130bu122d u1264u1270u1230u1265 u12edu1206u1291!
u1218u1296u122d u1260u130au134du1275 u1218u1295u12f0u122d!
u130au134du1275 u122au120d u1235u1274u1275
u121bu1205u1260u1228u1230u1265u1295 u12a5u1295u1308u1290u1263u1208u1295!
u1208u1260u1208u1320 u1218u1228u1303:-
Website: https://www.giftrealestate...
+251984 65 65 65/+251979 65 65 65","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"ExternalUrl","__isEntity":"ExternalUrl","url":"https://l.facebook.com/l.p...
መኖር በጊፍት መንደር!
*****
ጊፍት ሪል ስቴት በለገሃር፣ በተ/ሃይማኖት፣ በ22 ማዞሪያ፣ በሲኤምሲ እና በፈረስ ቤት በሚገኙ መንደሮቹ ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርቧል፡፡
ይምጡ! ከጊፍት ጋር ቤተሰብ ይሆኑ!
መኖር በጊፍት መንደር!
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብን እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ:-
Website: https://www.giftrealestate...
+251984 65 65 65/+251979 65 65 65
11 months ago
የሰዋስው ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ ለዓመታት ያስተማራቸውን 779 ደቀ መዛሙርትን አስመረቀ
#ethiopia | በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰዋስው ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ በትርጓሜ መጻሕፍትና በሴሚናሪ ትምህርት ዘርፍ ያስተማራቸውን 779 ደቀ መዛሙርትን በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ቡራኬ አስመርቋል።
የሚመረቁት ደቀ መዛሙርቱ ከ3_6 ዓመታት በሚሠጠው ሥርዐተ ትምህርት በኮሌጁ የተማሩና ለምረቃ ብቁ እንደሆኑም ተጠቁሟል።
በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የምስካየ ኅዙናን መድኃኔዓለም ገዳም የበላይ ኃላፊና የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የቦርድ ሰብሳቢ፣ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ፣ የደቡብ ምሥራቅ ትግራይና የራያ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ በመንበረ ፓትርያርክ የቅርሳ ቅርስ ጥበቃና ቤተ መጻሕፍት ወመዘክር ሙዚየም መምሪያ የበላይ ኃላፊ እና የማኅበራት ማደራጃ መምሪያ ሊቀ ጳጳስ፣ የኮሌጁ የበላይ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ተመራቂዎች እና ቤተሰቦቻቸው ተገኝተዋል። #tmc