21 days ago
የ8 ዓመቱ አርበኛ ቃል ተስፋዬ ከሀዋሳ እስከ ሻንግሃይ! 🇪🇹 🇨🇳
#ethiopia | የፍሬሲድ የለውጥ ትምህርት ቤት የ8 ዓመት ተማሪ ቃል ተስፋዬ፣ ኢትዮጵያን ወክሎ በቻይና ሻንግሃይ በሚካሄደው የዓለም ስፔሊንግ ቢ (World Spelling Bee) ውድድር ለመሳተፍ ሻንግሃይ ደርሷል።
ቃል ተስፋዬ በኢትዮጵያ በተካሄደው ብሔራዊ የስፔሊንግ ቢ ውድድር በጁኒየር ምድብ አሸናፊ በመሆን ጉዞውን የጀመረ ሲሆን፣ በዚምባብዌ በተካሄደው የአፍሪካ ስፔሊንግ ቢ ውድድርም ኢትዮጵያን በክብር ወክሎ በመወዳደር ሜዳሊያና የእውቅና ሰርተፊኬት ማግኘት ችሏል።
አሁን ደግሞ ከጁላይ 10 እስከ 20 በሻንግሃይ በሚካሄደው የዓለም ስፔሊንግ ቢ ውድድር ላይ ኢትዮጵያንና አፍሪካን ወክሎ በመሳተፍ ሌላ ታሪክ ለመጻፍ ተዘጋጅቷል።
ከቃል ተስፋዬ ጋር ተማሪ ኤልዳና እለፋቸውም ኢትዮጵያን ወክላ በውድድሩ ትሳተፋለች።
እንዲህ ያሉ ታዳጊዎች የኢትዮጵያን ስም በዓለም መድረክ እንዲያስጠሩ ያደረጉትን የኢትዮጵያ ስፔሊንግ ቢ መስራች አቶ ዐቢይ ተክሌን እና መላውን ቡድን ማመስገን ይገባል።
መልካም ዕድል ቃል ተስፋዬ! የኢትዮጵያ ልብ ከአንተ ጋር ነው። 🇪🇹❤️
#ethiopia #kaltesfaye #spellingbee #worldspellingbee #shanghai #china #freseedschool #youngchampion #education #getutemesgen #ጌጡተመስገን #ቃልተስፋዬ #ኢትዮጵያ #ሻንግሃይ

Comments