19 days ago
በሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር
ኢትዮጵያ ከሩዋንዳ ያለ ግብ አቻ ተለያየች
#ethiopia | በታንዛኒያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር፣ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የምድብ የመክፈቻ ጨዋታውን ከሩዋንዳ ጋር 0–0 በሆነ ውጤት አጠናቋል።
የኢትዮጵያ ቡድን በጨዋታው አንድ ነጥብ በማሳካት የምድቡን ጉዞ ጀምሯል። ሩዋንዳም በሁለተኛ ጨዋታዋ አንድ ነጥብ ማሳካቷ ተገልጿል።
በውድድሩ ቀጣይ የምድብ ጨዋታ፣ ኢትዮጵያ ከአስተናጋጇ ታንዛኒያ ጋር ትጫወታለች። ጨዋታው ቅዳሜ ምሽት 2፡00 ላይ እንደሚካሄድ ተገልጿል።
የኢትዮጵያ ቡድን ወደ ቀጣዩ ዙር ለማለፍ በሚያደርገው ጥረት በቀጣዩ ጨዋታ የሚያሳካው ውጤት ወሳኝ ይሆናል።
#cecafa #ethiopia #nationalteam #football #sports #u20 #ebc

Comments