25 days ago
ኮኮቡ ወደ ሀላፊነት ቦታ መጥቷል
#ethiopia | የቀድሞ የጣሊያን ብሔራዊ ቡድን ኮኮብ ተጨረዋች ፓውሎ ማልዲኒ የጣሊያን እግር ኳስ ፌደሬሽን ቴክኒካል ዳረሰክተር ሆኖ ተሹሟል።
የጣሊያን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት የሆኑት ጆቫኒ ማላጎ ፓኦሎ ማልዲኒ ከፌዴሬሽኑ የቀረበለትን ጥያቄ መቀበሉን ተናግረዋል።
በዚህም መሰረት ማልዲኒ የእግር ኳሱ ቴክኒካል ዳይሬክተር የሚያገለግል ሲሆን ሊዮናርዶ ደግሞ በፌዴሬሽኑ አማካሪነት የሚሸጥል ይሆናል ተብሏል።
ማላጎ በሰጡት አስተያየት ማልዲኒ ሁልጊዜም የመጀመሪያ ምርጫችን ነበር ብለዋል።
አክለውም "የ ጣሊያንን የቴክኒክ ቦታ እንዲመሩ ትክክለኛው ሰው ማልዲኒ እንደሆነ በግሌ አምናለሁ ብለዋል።
ይህ ቦታ ዋናውን ብሔራዊ ቡድን ብቻ ሳይሆን የእግር ኳሱ አጠቃላይ ልማት የሚወሰንበት ነው ሲሉ ገልጸዋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #getunews #italianfootballfederation #paulomaldinitechnicaldirector

Comments