2 months ago
9 months ago
🌿 በጎንደር የአጼ ፋሲለደስ ባሕረ ጥምቀት ዝግጅት ተጠናቀቀ
#ethiopia | የዘንድሮው የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ በታላቅ ድምቀት ለመከበር ዝግጅቱ መጠናቀቁ ተገለጸ።
የበዓሉ መርሐግብር:
ቦታ: በአጼ ፋሲለደስ ባሕረ ጥምቀት
ጊዜ: ነገ ከሚጀመረው የከተራ በዓል አንስቶ ለተከታታይ ቀናት ይከበራል።
ተሳታፊዎች:
በርካታ የውጭ እና የሀገር ውስጥ እንግዶች ይታደማሉ።
በዓለም ቅርስነት የተመዘገበው ይህ በዓል በጎንደር ልዩ ድባብ አለው።
#ጌትነት ተመስገን
#timket #gonder #ethiopia #fasilides #getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

📸 የባህልና ጥበባት ሚዲያ ፎረም ሀገር አቀፍ ጉዞውን በጎንደር ጀመረ! 
* "የኢትዮጵያን ሀብት እና እሴት ለዓለም ለማስተዋወቅ!"
#ethiopia | በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የተቋቋመው እና ከ50 በላይ አንጋፋና ወጣት የሚዲያ ባለሙያዎችን ያቀፈው "የባህልና ጥበባት ሚዲያ ፎረም"፤ ታሪካዊቷን ጎንደር መነሻ በማድረግ ሀገር አቀፍ የሚዲያ ጉብኝቱን በይፋ አስጀምሯል።
የጉብኝቱ ትኩረት ምንድን ነው?
✅ አገር በቀል እውቀቶችን መሰነድ: የኢትዮጵያውያንን የአመጋገብ፣ የአኗኗር እና የባህል እሴቶችን በመገናኛ ብዙሃን ለህዝብ ተደራሽ ማድረግ።
✅ የቱሪዝም እና ልማት ቅኝት: በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ሀሳብ አመንጪነት የታደሱትን የጎንደር አብያተ-መንግስታት እና የኮሪደር ልማቶችን መጎብኘት።
✅ የጥምቀት ድምቀት: የዘንድሮን የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊና ባህላዊ ይዘቱን ጠብቆ ለዓለም እንዲተዋወቅ ሰፊ ሽፋን መስጠት።
የፎረሙ ምክትል ሰብሳቢ አቶ በፍቃዱ አባይ እንዳሉት፤ ይህ ጉዞ በአራቱም የሀገሪቱ አቅጣጫዎች ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
#ጌትነት ተመስገን
#mediatour #gonder #ethiopianculture #fasilghebbi #timket2018 #kinethiopia #artandculture

🎨 የኪነ-ጥበብ መንደር በታሪካዊቷ ጎንደር! 🏰
#ethiopia | "ጎንደርን የኪነ-ጥበብ መናገሻ የሚያደርግ የጥናት ስራ ተጀምሯል።"
የ«ኪን-ኢትዮጵያ» የጥበብ እና የባህል መድረክ የመጀመሪያ ሀገር አቀፍ ጉዞውን በጎንደር ከተማ ባደረገበት ወቅት አንድ ትልቅ ብስራት ተሰምቷል።
ምን ተባለ?
የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ቻላቸው ዳኘው እንደገለጹት፤ ከተማዋ ያላትን የኪነ-ጥበብ አቅም ለመጠቀም እና ለባለሙያዎች ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር "ዘመናዊ የኪነ-ጥበብ መንደር" ለመገንባት የሚያስችል ጥናት እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የተላለፉ ቁልፍ መልዕክቶች፡-
✅ ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ: "ኪነ-ጥበብ የአንድነታችን ማገር ነው" ሲሉ የጎንደር ህዝብ ላደረገው ኢትዮጵያዊ አቀባበል ምስጋና አቅርበዋል።
✅ አቶ መልካሙ ጸጋዬ: በክልሉ ነጠላ ትርክቶችን በማክሰም አሰባሳቢ ትርክትን ለመፍጠር ኪነ-ጥበብ ቁልፍ መሳሪያ መሆኑን ገልጸዋል።
ይህ የኪነ-ጥበብ መንደር እውን ሲሆን ለሀገራችን ጥበብ እድገት ትልቅ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ይታመናል።
ጌትነት ተመስገን
#gonder #artvillage #ethiopianart #culture #unity #addisababa #kinethiopia #gonder #ethiopianarts

🎶 "አሁን ወጣች ጀምበር... ተደብቃ ነበር!" 🎶
#ethiopia | እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
ጥምቀት እና ጎንደር ሲገናኙ የሚፈጠረውን ልዩ የባህል ድባብ የሚያደምቅ አዲስ ስራ ተለቀቀ!
በ"ሻሽ ወርቅ"፣ "ጥቁር ደም" እና "ስሜ ነው ጎንደር" ተወዳጅ ስራዎቹ የምናውቀው ድምጻዊ ግሩም ውዱ (የእናናዬ ልጅ)፤ ለዘንድሮ ጥምቀት "ታንጀትዬ ጎንደር" የተሰኘ የደጋውን የጎንደር ወዝ የያዘ አዲስ ሙዚቃ በድንቅ ቪዲዮ ይዞልን መጥቷል።
ግሩም በዚህ ስራው በራሱ ፕሮዳክሽን፣ ድንቅ ግጥም እና ዜማ እንዲሁም ማራኪ ምስል አዋህዶ አቅርቦልናል።
የስራው ባለቤቶች፦
🎤 ድምጻዊ: ግሩም ውዱ (የእናናዬ ልጅ)
✍️ ግጥም: ወንደሰን ይሁብ
🎼 ዜማ: ግሩም ውዱ እና የህዝብ
🎬 ዳይሬክተር: ወንደሰን ይሁብ
🎥 ፕሮዳክሽን: ግሩም ፊልም ፕሮዳክሽን
ሙሉውን ዘፈን ለማዳመጥ ሊንኩን ይጫኑ! 👇👇
🔗 https://youtube.com/girum...
ይጋብዙ! ይዝናኑ!
#girumwudu #tanjetiyegonder #newmusic #timket #gonder #ethiopianmusic #culture

Sponsored by
Surafel
Comments