2 months ago
አዲስ አበባ የዓለም የስፖርት ጋዜጠኞች መዲና ልትሆን ነው
#ethiopia | ኢትዮጵያ በ2019 ዓ.ም የሚካሄደውን 89ኛውን የዓለም አቀፍ የስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር (AIPS) ጉባኤ እንድታስተናግድ በሉዛን ስዊዘርላንድ ተመርጣለች።
አዲስ አበባ የዲፕሎማሲ ማዕከልነቷን አጠናክራ አሁን ደግሞ የስፖርት ጋዜጠኝነት የስበት ማዕከል ለመሆን ተዘጋጅታለች።
ይህ ጉባኤ በሀገራችን ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄድ ሲሆን፣ በስፖርት ጋዜጠኞች ማህበርና በመንግስት የጋራ ጥረት የተገኘ ውጤት ነው።
በመቶዎች የሚቆጠሩ ተደማጭነት ያላቸው የዓለም ስፖርት ጋዜጠኞች ወደ አዲስ አበባ የሚመጡበትና ሀገራችንን ለዓለም የምናስተዋውቅበት ታላቅ መድረክ ነው።
የማህበሩ ፕሬዚዳንት ጋዜጠኛ ንዋይ ይመር ከሉዛን ስዊዘርላንድ እንደገለጹት፣ ይህ ጉባኤ ለሀገራችን ትልቅ ብሔራዊ ኩራት ነው።
አዲስ አበባ የዓለም ትኩረት መሆኗን ቀጥላለች
#getu #aips2027 #addisababa #ethiopiansportjournalists #internationaldiplomacy #ethiopiain2019 #sportjournalism #newayyimer #globalsummit #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ #ስፖርትጋዜጠኝነት #ጌጡተመስገን #getutemesgen

Comments