9 months ago
🌟 ዛሬ ማታ! ታሪክ በጊዮን ሆቴል ይሰራል! 🌟
"ሚካኤል በላይነህ እና ዳዊት ፅጌ በአንድ መድረክ!
ሽክ In the Garden!"
የዓመቱ ምርጥ ጥምረት፣ የማይደገም ምሽት!
ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ እና ዳዊት ፅጌ በጊዮን ሆቴል (The Garden) ውብ ዜማዎቻቸውን ሊያዘንቡ የሰዓታት ዕድሜ ብቻ ቀርቷል።
እርስዎ የት ነዎት?
ዛሬ ማታ የማይቀርበት ታሪካዊ ምሽት ነው!
🎫 የቲኬት መረጃ:
✨ VIP: 5,000 ብር (በር ላይ)
✨ VVIP: 8,000 ብር (ከጥሬ ስጋ፣ ጥብስ እና ሙሉ ሌሊቱን ከሚያቆይ ልዩ መስተንግዶ ጋር)
📍 ቦታ: ጊዮን ሆቴል (The Garden)
📅 ቀን: ዛሬ ቅዳሜ፣ ጥር 16
⏰ ሰዓት: ከምሽቱ 12:30 ጀምሮ
ውስን ቦታ ስለቀረ ትኬትዎን በቴሌብር (telebirr) አሁኑኑ ይቁረጡና ቦታዎን ያረጋግጡ! እንዳያመልጥዎ!
አዘጋጅ፦
ሜራ ኤቨንት (Mera Events)
#michaelbelayneh #dawittsige #livemusic #ghionhotel #meraevents #addisababa #nightlife #shikinthegarden

የ90ዎቹ ኮከቦች የተገናኙበት
"HOME COMING" ኮንሰርት
#ethiopia | የዘጠናዎቹን እና የሚሊኒየሙን መባቻ ሙዚቃዎች በማንገስ የሚታወቁት ድምፃውያን የተገናኙበት "HOME COMING CONCERT"፣ ባለፈው ቅዳሜ ታኅሣሥ 25 ቀን 2018 ዓ.ም. በሚሊኒየም አዳራሽ ቪ.አይ.ፒ (VIP) ሴክሽን በድምቀት ተከናውኗል።
በሜራ ኤቨንትስ (Mera Events) ከፋንታ (Fanta) ጋር በመተባበር በተዘጋጀው በዚህ ልዩ የናፍቆት ምሽት ላይ፤ ተወዳጅ ድምፃውያን የሆኑት፡-
ሳምቮድ (ሳምሶን ፋንታዬ)
ሔኖክ አበበ እና
ናቲ ኃይሌ
በአንድ መድረክ ላይ በመገናኘት የድሮ ተወዳጅ ሥራዎቻቸውን ለታዳሚው አቅርበዋል።
ዝግጅቱን ይበልጥ ያደመቀው በመውደድ ከበሩ ኬሮግራፊ ቡድን የቀረበው የዳንስ ትርኢት ሲሆን፤ ታዳሚዎች በናፍቆት ሲጠብቁት የነበረው ምሽት በአዝናኝ ሁኔታ መጠናቀቁ ተገልጿል።
✨ ናፍቆት የወለደው ምሽት! 🎶
በሜራ ኤቨንትስ እና ፋንታ ዝግጅት፣ ልዩ ትዝታን ጥሎ አልፏል።
#homecomingconcert #samvod #henokabebe #natihaile #ethiopianmusic #90svibe #meraevents #millenniumhall

Comments