12 days ago
የቡኖ ማላ ዓለም አቀፍ ኤክስፖ በዲላ ከተማ በደመቀ ሁኔታ መካሄድ ጀመረ
#ethiopia | በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቡኖ ማላ ዓለም አቀፍ ኤክስፖ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ በሚገኘው የኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ በይፋ ተከፍቷል።
ይህ ታላቅ መድረክ የጌዴኦን የቡናና የሥጋ ምርት ሀብት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅ፣ የዲላን የኢንቨስትመንት ሳቢነት ለማሳደግ እንዲሁም በየአካባቢው የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችን ለዓለም ማህበረሰብ በሰፊው ለማስተዋወቅ ያለመ ነው።
ትናንት በተከናወነው የዝግጅቱ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ የፌደራል እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ የጌዴኦ ዞንና የዲላ ከተማ አመራሮች እንዲሁም በርካታ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።
ኤክስፖው ዛሬም በተለያዩ ባለድርሻ አካላትና ጎብኚዎች መጎብኘቱን የሚቀጥል ሲሆን፣ ልዩ ልዩ የኪነ-ጥበብ እና የመዝናኛ ዝግጅቶችን በማካተት እስከ አመሻሹ ድረስ ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ታውቋል።
#bunomalaexpo #dilla #gedeo #southethiopia #coffeeexpo #tourismethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

19 days ago
ማስታዋቂያ
የተሳታፊዎች እና ተመዝጋቢዎች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ መጨመር ምክንያት፣ የበለጠ አሳታፊ ለማድረግ ሲባል “ቡኖ ማላ ኤክስፖ 2018” ከግንቦት 8–9 ወደ ግንቦት 15–16/2018 ዓ.ም ተራዝሟል። የዝግጅት ቦታውም በዲላ ኢንዱስትሪ ፖርክ እንደሚካሄድ በፕሮጀክቱ ቦርድ ተወስኗል።
🌍 ትልቁ የንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ ቡና፣ እንስሳት ሀብት እና ቱሪዝም መድረክ
✨ አዳዲስ ተሳታፊዎችና አጋሮች ይህንን አጋጣሚ በመጠቀም
አሁኑኑ ተመዝግበው ቦታዎን ያስይዙ!
📌 ምዝገባ: በአካል ለመመዝገብ ዲላ 5ኛ መንገድ፣ አቢሲኒያ ባንክ 2ኛ ፎቅ በፕሮጀክቱ ፅ/ቤት
📞 0978808038 / 0978797938 / 0978797966
ይምጡ፤ ይተዋወቁ፤ ይገናኙ፤ ይነግዱ!
(የኤክስፖው ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት)
#bunomallaexpo2018 #dilla #gedeo #investingedeo #coffeeandlivestock #expo2026

1 month ago
🌍 ቡኖ-ማላ ዓለም-አቀፍ ኤክስፖ 2018 ዓ.ም
📍 ዲላ ከተማ | ጌዴኦ ዞን | ደቡብ ኢትዮጵያ
📅 ከ ግንቦት 8–9, 2018 ዓ.ም
☕ የዓለምን ምርጡን ቡና ከምንጩ ይቅመሱ
🐄 በእንስሳትና በሥጋ ኢንዱስትሪ ያሉ የንግድ እድሎችን ያግኙ
💼 ከፍተኛ የኢንቨስትመንት እድሎችን ይክፈቱ
🌿 የጌዴኦን የቱሪዝም መዳረሻ ሀብቶች ይጎብኙ
✨ ከአገር ውስጥና ከውጭ ከፍተኛ ኢንቨስተሮች፣ ንግድ ባለሙያዎች እና አምራቾች ጋር ይገናኙ
✨ አዳዲስ ግንኙነቶችን ይፍጠሩ፣ ገበያዎችን ያስፋፉ፣ እድሎችን ይያዙ
👉 ቦታ ሳይሞላ አሁኑኑ ይመዝገቡ
📞 09 78 80 80 38
📞 09 78 79 79 38
📞 09 78 79 79 66
አዘጋጆች፡
✔️ የጌዴኦ ዞን አስተዳደር
✔️ የዲላ ከተማ አስተዳደር
🤝 ከጎልደን ሬሽዮ ኢንተርናሽናል ኤቨንትስ ጋር በመተባበር
🌍 Buno-Maala International Expo 2026
📍 Dilla City | Gedeo Zone | Ethiopia
📅 May 16–17, 2026
☕ Discover world-class coffee at its origin
🐄 Explore livestock & meat industry opportunities
💼 Unlock high-value investment potential
🌿 Experience tourism and culture
✨ Join top local & international investors, producers, and innovators
✨ Build partnerships. Expand your network. Enter new markets
👉 Register now — limited exhibition spaces available!
📞 +251 978 80 80 38
📞 +251 978 79 79 38
📞 +251 978 79 79 66
Organized by:
✔️ Gedeo Zone Administration
✔️ Dilla City Administration
🤝 In collaboration with Golden Ratio International Eventsጠ

☕ የዓለም ደረጃ ቡናን ከምንጩ ያግኙ
🐄 በእንስሳትና በሥጋ ኢንዱስትሪ ያሉ የንግድ እድሎችን ያግኙ
💼 ከፍተኛ የኢንቨስትመንት እድሎችን ይክፈቱ
🌿 የቱሪዝምና ባህል ልዩነትን ይለማመዱ

🤝 In collaboration with Golden Ratio International Events

Sponsored by
Surafel
4 months ago
🌼 የፍቅርና የምስጋና ስጦታ የሆነው የጌዴኦ ህዝብ "ዳራሮ" በዓል በሸራተን አዲስ ደመቀ!
#ethiopia | "ወደ ዩኔስኮ ለመግባት ዝግጅት እየተደረገ ነው"
በጌዴኦ ማህበረሰብ ዘንድ እንደ አዲስ ዓመት እና የዘመን መለወጫ የሚከበረው ታላቁ “ዳራሮ” በዓል፤ በአዲስ አበባ ሸራተን አዲስ ሆቴል በድምቀት ተከብሯል።
ዳራሮ ምንድን ነው?
✅ የጌዴኦ ህዝብ ከአሮጌው ዘመን ወደ አዲስ ዘመን መሸጋገሩን የሚያበስርበት፣
✅ ማህበረሰቡ ለአባ ገዳዎች ስጦታ ይዞ በመቅረብ ምርቃት የሚቀበልበት፣
✅ ለፈጣሪ ምስጋና እና ለቀጣይ ዘመን ምርት ጸሎት የሚደረግበት፣
✅ የሰላም፣ የስጦታ እና የምስጋና በዓል ነው።
በሸራተን አዲስ በተዘጋጀው መርሐ ግብር ላይ፤ በዓሉ በዩኔስኮ (UNESCO) የማይዳሰስ ቅርስ ሆኖ እንዲመዘገብ አስፈላጊው የመረጃ ማደራጀት ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገልጿል።
ዋናው በዓል የፊታችን አርብ ጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም በዲላ ከተማ በድምቀት ይከበራል።
እንኳን አደረሳችሁ!
#dararo #gedeo #newyear #culture #sheratonaddis #unesco #ethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን