14 hours ago
Tigray Region 📍
መቐለ
እስከ ጥቅምት 05 ቀን 2019 ዓ.ም. ባሉት ቀናት ውስጥ የመቐለ ከተማ መደበኛ የፖሊስ አባላት ወደ መደበኛ የሥራ ገበታቸው እንዲመለሱ ጥሪ ቀርቦላቸዋል።
የመቐለ ከተማ ፖሊስ፣ አባላቱ በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ ውስጥ ሪፖርት ካላደረጉ በራሳቸው ፍላጎት ከሥራ እንደለቀቁ እንደሚቆጠሩ አሳውቋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ባገኘው መረጃ ዛሬ አንዳንድ ፖሊስ አባላት በቀረበው ጥሪ መሰረት ወደ ስራቸው ለመመለስ ሪፖርት ማድረግ መጀመራቸውን ተረድቷል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ መቐለ አሁን ላይ ካለፉት ቀናት በተሻለ መረጋጋት እና ወደ መደበኛው የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ እየገባች ትገኛለች።
ቃለቸውን የሰጡን ነዋሪዎች፤ የሚፈጸሙ ዝርፊያዎች እና የፀጥታ ስጋቶች በእጅጉ መሻሻል አሳይተዋል።
የሀገር መከላከያ እና የትግራይ ሰላም ኃይል እንቅስቃሴ
የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ የሰላም ኃይል የደቡባዊ እና ደቡብ ምስራቅ አካባቢዎችን ከተቆጣጠሩ በኋላ ወደ ሰሜናዊ ምዕራብ፣ ምስራቃዊ እና ማዕከላዊ ዞኖች አምርተዋል።
በማዕከላዊ ዞን ሶስተኛዋ ትልቅ ከተማ የሆነችው ዓብዪ ዓዲን በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል።
በሰሜናዊ ምዕራብ ዞን በኩል፥ የዞኑን መቀመጫ የሆነችው የእንዳስላሴ (ሽረ) ከተማን ለመቆጣጠር በቅርብ ርቀት ላይ እንደሚገኙ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
በምስራቃዊ ዞን የአጉላዕ እና ውቕሮ ከተሞችን በቁጥጥር ሥር በማዋል ወደ ዞኑ ዋና መናገሻ ዓዲግራት ከተማ እያመሩ መሆኑ ተነግሯል።
የኤርትራ (ሻዕቢያ) ሰራዊት
የኤርትራ (ሻዕቢያ) ሰራዊት ወደ ኢትዮጵያ ምድር ትግራይ ክልል ዘልቆ መግባቱ ይታወቃል።
ኤጀንሲ ፋራንስፕሬስ (AFP) በርከታ ምንጮች የኤርትራ ወታደሮች ዓዲግራት ከተማ ዙሪያ መሰማራታቸውን እንደገለጹለት ዘግቧል።
የግጭት ክትትል ተቋም የሆነው ACLED ይፋ ባደረገው መረጃ፤ በዓዲግራት አካባቢ "የኤርትራ ወታደሮች" ላይ ያነጣጠሩ በርካታ የድሮን ጥቃቶች መፈጸማቸውንና ኃይሎቹ መመታታቸው ተገልጿል።
በስማቸው እንዳይገለጹ የጠየቁ የዓይን እማኞች ለAFP እንደተናገሩት፤ " ትናንት በርካታ የድሮን ጥቃቶች ነበሩ። የኤርትራ የጭነት መኪኖች ወድመዋል። ከዛ በኋላ በጎዳናዎች ላይ አልታዩም " ሲሉ አስረድተዋል።
ሌላው እማኝ በሌሊት ከፍተኛ ፍንዳታዎችን መስማቱን እና በድሮን ጥቃት የተመቱ የኤርትራ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን በአይኑ መመልከቱን ገልጿል።
ሦስተኛ እማኝ ደግሞ ከጥቃቶቹ በኋላ የኤርትራ ወታደሮች ወደ ሰሜን አቅጣጫ እያፈገፈጉ የሚመስል እንቅስቃሴ ላይ ናቸው ብሏል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ደግሞ " የሻዕቢያ ሰራዊት " በዛላንበሳ መስመር ማፈግፈጉን ጠቁመዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከርም 28 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia Photo

2 days ago
የዓዲግራት ከተማ ነዋሪዎች የኤርትራ (ሻዕቢያ) ጦር ሠራዊት ወደ ከተማቸው እንደገባ አሳወቁ።
የኤርትራ ጦር በኢትዮጵያ ምድር፣ ትግራይ ክልል ወደ ምትገኘው የዓዲግራት ከተማ መግባቱን ነዋሪዎች ለጀርመን ድምጽ ሬድዮ ተናግረዋል።
ነዋሪዎቹ ፥ ወታደሮቹ ወደ መቐለ መስመር / አቅጣጫ ሲያመሩ እንደተመለከቱ ገልጸዋል።
በመቐለ ከተማ የሚገኙ የመረጃ ምንጭ የኤርትራ ወታደሮች " በበርካታ ከባድ ተሽከርካሪዎች ተጭነው ወደ ደቡብ አቅጣጫ " እየተጓዙ መሆናቸውን በዓዲግራት ከሚገኙ ነዋሪዎች መስማታቸውን ለሬድዮ ጣቢያው ተናግረዋል።
ከኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር በ40 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ በምትገኘው ዓዲግራት የኤርትራ ወታደሮች እንደገቡ በተመሳሳይ የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት (AFP) ዘግቧል።
ወታደሮቹ ከዓዲግራት በደቡባዊ አቅጣጫ ወደ መቐለ መስመር በመጓዝ ላይ እንደሚገኙ የዜና ወኪሉ የመረጃ ምንጮቹን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።
በተመሳሳይ አልአረቢያ የዜና ወኪል የኤርትራ ወታደሮች መግባታቸውን ይፋ አድርጓል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ደግሞ ከዛላኣንበሳ እስከ የጉሎመኸዳ ወረዳ ዋና መቀመጫ የሆነችው የፋፂ ከተማ የሻዕብያ ወታደሮች ማየታቸውን አመልክተዋል።
ነዋሪዎቹ በፋፂ ከተማ በሚገኘው የመንግስት ኮሌጅ ማረፍያ እንዳላቸው፤ ከፋፂ ወደ ዓዲግራት በሚወስደው ፊያ ቐሺ የተባለ ከፍታ ያለው (በባለፈው የትግራዩ ጦርነት ጊዜ ምሽግ ሰርተው ከትግራይ ኃይል ጋር ሲዋጉበት ነበር) ኮረብታ ምሽግ መስራታቸው ፤ ከዛላኣንበሳ እስከ ምሽግ የሰሩበት ቦታ በፓትሮል ቅኝት እንደሚያደርጉ ተናግረዋል።
ከቀናት በፊት የፌዴራል መንግሥት ባለስልጣን የሆኑት አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በቅርብ ዳግም ባገረሸው ጦርነት የሻዕቢያ ጦር እንደተሳተፈ አሳውቀው ነበር።
የአፋር ክልላዊ መንግሥትም ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ሰጥቶ በነበረው ቃል በጦርነት የተሳተፉ የሻዕቢያ ጦር አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ማሳወቁ አይዘነጋም።
በሌል በኩል ፥ የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ የሰላም ኃይል ከመቐለ በስተሰሜን የምትገኘውን አጉላዕ የተባለች አነስተኛ ከተማ መቆጣጠራቸውን ነዋሪዎች ለጀርመን ድምጽ ሬድዮ ተናግረዋል።
ዛሬ ረቡዕ መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ/ም ማለዳ ላይ በከተማዋ ዙሪያ ከፍተኛ ውጊያ እንደነበረ የገለጹት ነዋሪዎች የትግራይ ኃይል (ህወሓት ኃይል) ከተማዋን ለቅቆ ወደ ዉቅሮ አቅጣጫ ማምራቱን ገልጸዋል።
ባለፈው መስከረም 23 ቀን 2019 ዓ/ም የመቐለ ከተማን የተቆጣጠሩት የመንግስት ኃይሎች ከመቐለ በስተደቡብ ምዕራብ በተንቤን መስመር በምትገኘው ሀገረ ሰላም የተባለች አነስተኛ ከተማ መድረሳቸው ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ፎቶ ፦ ፋይል
መስከረም 27 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia " እጁን እያስገባ የማያርፍ አካል ካለ ምላሹ ምን እንደሆነ በጣም ግልጽ ነው " - አብርሃም በላይ (ዶ/ር) 👉 " ... ሻዕቢያ ሰሞኑን በጦርነት በአካል ተሳትፏል ፤ መልሱ እጥፍ ሆኖ እንደሚመለስ ምንም ጥያቄ የለውም ! " ዳግም ጦርነት ካገረሸ በኋላ የፌዴራል መንግሥት ስላለው አጠቃላይ ሁኔታ ለመጀመሪያ ጊዜ አስተያየቱን ሰጠ። የፌዴራል መንግሥትን ወክለው አስተያየት የሰጡት አብርሃም በላይ (ዶ/ር)…

ሰበር ዜና!
የኤርትራ ጦር አዲግራትን አልፎ ወደ መሃል ትግራይ እየተጓዘ መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ!
የኤርትራ ጦር ሠራዊት በትግራይ ክልል ወደ ምትገኘው የአዲግራት ከተማ መግባቱን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።ዶቸ ቬለ ያነጋገራቸው ነዋሪዎቹ እንደሚሉት ወታደሮቹ ወደ መቐለ በመጓዝ ላይ ይገኛሉ።በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቐለ የሚገኙ የመረጃ ምንጭ የኤርትራ ወታደሮች “በበርካታ ከባድ ተሽከርካሪዎች ተጭነው ወደ ደቡብ አቅጣጫ” እየተጓዙ መሆናቸውን በአዲግራት ከሚገኙ ነዋሪዎች መስማታቸውን ገልጸዋል።
የአዲግራት ከተማ በአሁኑ ወቅት በትግራይ ኃይሎች ቁጥጥር ስር መሆኗንም ገልጸዋል። ከኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር በ40 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ በምትገኘው አዲግራት የኤርትራ ወታደሮች እንደገቡ በተመሳሳይ የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቧል።ወታደሮቹ ከአዲግራት በደቡባዊ አቅጣጫ ወደ መቐለ በመጓዝ ላይ እንደሚገኙ የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት የመረጃ ምንጮቹን ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።
(AFP/DW)
@YeneTube FikerAssefa

4 days ago
We are thrilled to welcome Gulf Patches, our largest bespoke patch company. Create your unique appearance with personalized Lebanon patches for jackets https://www.gulfpatches.co... . Businesses, creatives, and anybody else looking for something unique may all benefit from our custom embroidery services. Use our customizable patches to give your new appearance some character. Buy now.
5 days ago
ከመቀሌ የተላከ የዛሬ ፎቶ 3 | የዚህ ፎቶ ባለቤት አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ (AFP ) ነው። ከመቀሌ ይህን ፎቶ ሲያሰራጭ የሚከተለውን መግልጫ ሰጥቶታል፡ "የኢትዮጵያ ፌደራል እና አጋር ኃይሎች የትግራይ ርዕሰ መዲና የሆነችውን መቀሌን ኦክቶበር 4 ቀን 2026 በገቡበት ወቅት፤ ለመንግስት ወግነው የቆሙት የ'ትግራይ ሰላም ኃይል' (TPF) አባላት በጎዳናዎች ላይ የጥበቃ ቅኝት እያደረጉ በፒክ-አፕ መኪና አጠገብ ተሰብስበው ሲታዩ። የክልሉ አማፂ ባለስልጣናት በአብዛኛው ጥለዋት በወጡት የመቀሌ ከተማ ውስጥ፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ወታደሮች ኦክቶበር 3 ቀን 2026 መግባታቸውን አንድ የሰብዓዊ አቅርቦት ምንጭ ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ (AFP) ተናግሯል። ይህ ምንጭ መሬት ላይ ከሚገኙ ባልደረቦቹ የደረሰውን ሪፖርት ጠቅሶ፣ "የኢትዮጵያ ፌደራል እና አጋር ኃይሎች በመቀሌ ከተማ ውስጥ... በተለያዩ ስፍራዎች ላይ ታይተዋል" ሲል አስረድቷል።"
(ፎቶ፦ AFP)

ከመቀሌ ዛሬ የመጣ ፎቶ፡ የኢትዮጵያ ፌደራል እና አጋር ኃይሎች የትግራይ ክልል ርዕሰ መዲና የሆነችውን መቀሌን መቆጣጠራቸውን ተከትሎ፤ ከመንግስት ጎን የተሰለፉ የትግራይ የሰላም ኃይል (TPF) አባላት በመቀሌ ጎዳናዎች ላይ በፒክአፕ መኪና ጥበቃ እያደረጉ በምስሉ ላይ ይታያሉ።
የሰብዓዊ መብት ድርጅት ምንጮች ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደገለጹት፤ የህወሓት ኃይሎች ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ የፌደራል ሰራዊት አባላት በመቀሌ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ቁጥጥር እያደረጉ ይታያሉ።
(ፎቶ፦ AFP)
@Yenetube Fikerassefa

6 days ago
📷 ኤኤፍፒ ከመቀሌ ዛሬ ያውጣው ፎቶ | የመንግስት ኃይሎች ወደ ትግራይ ርዕሰ መዲና መቀሌ መገስገሳቸውን ተከትሎ የህወሓት ታጣቂዎች እና የተወሰኑ ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው እየወጡ ይገኛሉ። በዚህ መሃል ሊከሰት የሚችለውን የንብረት ዝርፊያ የሰጉ ነዋሪዎች ንብረቶቻቸውን በባጃጅ ሲያሸሹ። (ኦክቶበር 3, 2026 - ምንጭ፡ AFP)

📷 የዕለቱ ምስል | ከመቀሌ ዛሬ የመጣ ፎቶ | የመንግስት ኃይሎች ወደ ትግራይ ርዕሰ መዲና መቀሌ መገስገሳቸውን ተከትሎ የህወሓት ታጣቂዎች እና የተወሰኑ ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው እየወጡ ይገኛሉ። በዚህ መሃል ሊከሰት የሚችለውን የንብረት ዝርፊያ የሰጉ ነዋሪዎች ንብረቶቻቸውን በባጃጅ ሲያሸሹ። (ኦክቶበር 3, 2026 - ምንጭ፡ AFP)

Sponsored by
Surafel
6 days ago
በመቀሌ ከተማ ዘረፋ አስደንጋጭ ደረጃ ላይ መድረሱ ተሰማ‼️
በመቀሌ ከተማ የመንግሥት እና የግል ንብረቶች ላይ ከፍተኛ ዝርፊያ እየተፈፀመ መሆኑ ታወቀ።
ከትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ቢሮ፣የፕሬዝዳንት ቢሮ...ሁሉም ማለት ይቻላል የመንግስት ቢሮዎች እና የግል ነጋዴዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተዘረፉ መሆኑን ምንጮች ገልጸዋል።
በተለይ በህግ ጥላ ስር የነበሩና ከእስር ቤት የወጡ ግለሰቦች በከፍተኛ ሁኔታ ዘረፋ እየፈፀሙ ነው ተብሏል።
ተቋማት ያለ ጠባቂ በመቅረታቸው ዘረፋው መባባሱንም AFP ዘግቧል።
Seledadotio

10 days ago
#tikvahimages
የኢትዮጵያ እና ሴኔጋል ብሔራዊ ቡድኖች ወቅታዊ ምስሎችን እና ቪድዮዎችን በፌስቡክ ፣ ኢንስታግራም እና ትዊተር ማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ያገኛሉ።
ኢንስታግራም :- https://www.instagram.com/...
ፌስቡክ :- https://www.facebook.com/K...
ትዊተር :- https://twitter.com/KYoftahe?t=l1zYBF7KDb1p0hnK3cWYJA&s=09" target="_blank" class="inline-link">https://twitter.com/KYofta...
@tikvahethsport

12 days ago
ሌቦቹ ተያዙ
የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 7፡00 ሠዓት ገደማ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 03 ልዩ ቦታው ደሳለኝ ሆቴል አካባቢ ነው፡፡
ተከሳሾች ካሳሁን አለሙ ፣ እንዳለው ቸኮል እና ትሚዝ ቢያሳዝነው የተባሉ ሲሆኑ በተጠቀሰው ቦታ ላይ አንድ የኩባ ዜግነት ያላቸውን የግል ተበዳይ የሠሌዳ ቁጥር ኮድ 3 አ/አ 51708 ኮሮላ ተሽከርካሪ በመያዝና የሠሌዳ ቁጥሩ እንዳይታይ በመፋቅ በግል ተበዳይ ላይ ምራቃቸውን በመትፋትና ይቅርታ በመጠየቅ የጠረጉ በመምሰል ከኪሳቸው ውስጥ የዋጋ ግምቱ 97ሺህ ብር የሚያወጣ አይፎን 13 ስልክ በመስረቅ ተሰውረዋል፡፡
የግል ተበዳይም የተፈፀመባቸውን ወንጀል የዜጎች ተሳትፎ መተግባሪያ Citizen Engagemnet Application EFPApp በመጠቀም ለፖሊስ ሪፖርት አድርገዋል፡፡
በቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የአደይ አበባ አካባቢ ፖሊስ መምሪያ የምርመራና የክትትል ቡድን ወንጀሉ የተፈፀመበት ቦታ በመሄድ ተገቢውን ማስረጃ በማሰባሰብ ባከናወኑት የምርመራ ተግባር ሦስቱንም ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ሊያውላቸው መቻሉን የቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የወንጀል ምርመራ ም/ዋና መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር ኤፍሬም አለሙ ገልጸዋል።
ተጠርጣሪዎች በተያዙበት ወቅትም ለወንጀል መፈፀሚያነት የሚጠቀሙባቸው የተለያዩ ቁሳቁሶች ጋር በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው መሆኑንም ኃላፊው አስታውቀዋል፡፡
ህብረተሰቡ የሚፈፀሙ የወንጀል ድርጊቶችን ከመደበኛው የፖሊስ የመረጃ ስልኮች በተጨማሪ ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረጉ ጥቆማዎች ሊበረታቱ ይገባቸዋል ያለው የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ጥቆማ የመስጠት ባህሉንም ማጠናከር እንዳለበት መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡

የማታለል ወንጀል የፈጸሙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

14 days ago
አርትስ ፕላስ ( Arts Plus) መስከረም 30 በይፋ ሊመረቅ ነው።
አርትስ ፕላስ ዓለምአቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የፊልም መተግበሪያ ሲሆን አዳዲስ ፊልሞች ፣ አዳዲስና ነባር ተከታታይ ድራማዎች ፣ ሲትኮም ፣ ፖድካስቶች ፣ ዘጋቢ ፊልሞች እና ሌሎችንም የመዝናኛ ይዘቶችን ይዞ ቀርቧል።
አርትስ ፕላስ ፣ ሲኒማን በእጅዎ ይዞልዎት ቀርቧል። ዛሬውኑ አርትስ ፕላስን በማውረድ በእጅዎ ሲኒማን ይኮምኩሙ
መተግበሪያውን ዛሬውኑ ያውርዱ፦
🌐 ድህረ ገፅ: https://artsplus.tv/
📱 Android (Google Play): https://play.google.com/st...
🍎 iOS (App Store): https://apps.apple.com/app...

🔥 EXCLUSIVE DANUBE OFFER — ONLY 2 DAYS! 🔥
☎️+971527866251
Secure your dream property with a 20%–70% payment plan across Danube Properties projects! 🏙️✨
📅 26th & 27th September ONLY
🏠 Apartments | Townhouses | Retail | Commercial Offices
⏳ Limited-time offer — don’t miss out!
📲 Contact Brook Real Estate today for availability, prices & full details.
#brookrealestate #brookrealestatedubai #danubeproperties #danube #dubairealestate DubaiProperty OffPlanDubai DubaiInvestment UAERealEstate PropertyInvestment
14 days ago
አርትስ ፕላስ ( Arts Plus) መስከረም 30 በይፋ ሊመረቅ ነው።
አርትስ ፕላስ ዓለምአቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የፊልም መተግበሪያ ሲሆን አዳዲስ ፊልሞች ፣ አዳዲስና ነባር ተከታታይ ድራማዎች ፣ ሲትኮም ፣ ፖድካስቶች ፣ ዘጋቢ ፊልሞች እና ሌሎችንም የመዝናኛ ይዘቶችን ይዞ ቀርቧል።
አርትስ ፕላስ ፣ ሲኒማን በእጅዎ ይዞልዎት ቀርቧል። ዛሬውኑ አርትስ ፕላስን በማውረድ በእጅዎ ሲኒማን ይኮምኩሙ
መተግበሪያውን ዛሬውኑ ያውርዱ፦
🌐 ድረ ገጽ: https://artsplus.tv/

16 days ago
የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት ሜጀር ጄኔራል ገብረ አድሃና ህገ ወጡን የህወሓት ቡድን በመቃወም ወደ ፌዴራል መንግሥት ገቡ
https://www.youtube.com/wa...
https://www.youtube.com/wa...
16 days ago
እንደገና ድምፁን እንስማ!
ወንድማችን፣ ጓደኛችንና የሙያ አጋራችን አንጋፋው ጋዜጠኛ በላይ በቀለ፣ ከእግዚአብሔር ጋር ታግሎ አገግሞ ወደ መደበኛ ሕይወቱ ለመመለስ ላለፉት 15 ቀናት አቃጣጣሪ ትግል ሲያደርግ ቆይቷል።
አሁናዊ የጤና ሁኔታውን በዚህ መልኩ ለሕዝብ ስናደርስ ጥልቅ ሐዘን እያሰማን ነው፤ ይህ ለተሻለ የሕክምና ድጋፍ ለማግኘት የቀረበ የእርዳታ ጥሪ ነው።
የሕክምና ድጋፉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በጎፈንድሚ (GoFundMe) በኩል እየተካሄደ ይገኛል።
https://www.gofundme.com/f...
አስቸኳይ የድጋፍ ጥሪ
🙏 የድጋፍ ጥሪ
ለጋዜጠኛ በላይ በቀለ የሕክምና ወጪ ድጋፍ ማድረግ የምትፈልጉ፦
🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
የአካውንት ቁጥር፦ 1000191873061
የአካውንት ስም፦ የላይ አለማየሁ በፍቃዱ
ለሕዝብ መረጃና እውቀት ሲያበረክት የኖረው አንጋፋ ባለሙያ ዛሬ የወገኖቹን እገዛ ይሻል።
በጸሎት፣ በማበረታታትና በምንችለው የገንዘብ ድጋፍ ከጋዜጠኛ በላይ በቀለና ከቤተሰቦቹ ጎን እንቁም።
እግዚአብሔር ሙሉ ጤንነቱን ይመልስለት!

25 days ago
የየመን ጦርነት ተባብሷል፤
1,400 ሰዎች በ24 ሰዓት ወደ ጂቡቲ ተሰደዱ
* የሁቲ ታጣቂዎች ወደ ባብ ኤል መንደብ በመቅረባቸው የሰብዓዊ ቀውሱና የቀይ ባሕር ደኅንነት ስጋት ጨምሯል
#ethiopia | በየመን በመንግሥት ኃይሎችና በኢራን የሚደገፉት የሁቲ ታጣቂዎች መካከል የተባባሰው ግጭት ከየመን የሚሰደዱ ሰዎችን ቁጥር በአስጊ ሁኔታ እያሳደገ ነው። በተለይም የሁቲ ኃይሎች በቀይ ባሕር ዳርቻና በባብ ኤል መንደብ ዙሪያ ያላቸውን ቁጥጥር በማጠናከራቸው፣ በ24 ሰዓታት ውስጥ ወደ 1,400 የሚጠጉ የየመን ሰዎች ባሕር ተሻግረው ጂቡቲ ደርሰዋል።
1,400 ሰዎች በአንድ ቀን ወደ ጂቡቲ
የጂቡቲ የኢኮኖሚና ፋይናንስ ሚኒስትር ኢሊያስ ሙሳ ዳዋሌህ በ24 ሰዓታት ውስጥ 1,400 ስደተኞች ከየመን ወደ ጂቡቲ መድረሳቸውን ገልጸዋል።
በተለይም የጂቡቲ የባሕር ዳርቻ ከየመን የምትለየው በአንጻራዊ ሁኔታ አጭር የባሕር ርቀት ብቻ በመሆኑ፣ ከጦርነቱ የሚሸሹ የየመን ቤተሰቦች ወደ ጂቡቲ መሻገርን እንደ የማምለጫ መንገድ እየተጠቀሙበት ነው።
በአንድ የቀደመ የማዳን ሥራ ወቅትም 500 የሚጠጉ ሰዎች፣ ከእነርሱም መካከል ሴቶችና ሕፃናት የሚገኙበት፣ ጀልባቸው ነዳጅ አልቆባቸው በባሕር ላይ ከተቸገሩ በኋላ ተረድተው ወደ ኦቦክ እንደደረሱ ተገልጿል።
ሴቶችና ሕፃናት በባሕር ላይ ያለው አደጋ
የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት ድርጅት (UNICEF) እንዳስታወቀው፣ በ24 ሰዓታት ውስጥ ወደ 1,400 ሰዎች የጂቡቲን የባሕር ዳርቻ ደርሰዋል፤ ከእነርሱ መካከል ሴቶችና በርካታ ሕፃናት ይገኙበታል።
ሕፃናቱ የባብ ኤል መንደብን በሚሻገሩበት ወቅት የመስጠም አደጋ፣ ከፍተኛ ሙቀት፣ የውኃ እጥረትና የምግብ እጥረት የመሳሰሉ አደጋዎች እንደሚጋለጡ UNICEF አስጠንቅቋል።
ይህም የየመን ጦርነት የውስጥ ግጭት ብቻ ሳይሆን ወደ ጎረቤት አገሮች የሚዘልቅ የሰብዓዊ ቀውስ መሆኑን ያሳያል።
በየመን ከ80 ሺህ በላይ ሰዎች ተፈናቅለዋል
የዓለም አቀፍ የፍልሰት ድርጅት (IOM) በቅርቡ ባወጣው መረጃ፣ ከመስከረም መጀመሪያ ጀምሮ 82,164 ሰዎች በየመን ውስጥ ከመኖሪያቸው መፈናቀላቸውን ገልጿል። ከ2,000 በላይ የሚሆኑትም ግጭቱን ሸሽተው ወደ ጂቡቲ የሰሜን ዳርቻዎች መድረሳቸው ተገልጿል።
ይህ ቁጥር በጥቂት ቀናት ውስጥ የተመዘገበ መሆኑ የግጭቱ ፍጥነትና የሰብዓዊ ቀውሱ መጠን ምን ያህል እየጨመረ እንደሆነ ያሳያል።
ሁቲዎች የቀይ ባሕር ዳርቻን እያጠናከሩ ነው
የወቅቱ ግጭት አሳሳቢ የሆነው በየመን ውስጥ ብቻ ሳይሆን፣ ሁቲዎች ወደ ባብ ኤል መንደብ የሚያደርጉት መስፋፋት በመሆኑ ነው።
ሁቲዎች በቅርቡ የቀይ ባሕር ወደብ ከተማ የሆነችውን ሞካ (Mokha) መቆጣጠራቸው ተዘግቧል። በተጨማሪም በባብ ኤል መንደብ ዙሪያ ያሉ የባሕር ደሴቶችንና የባሕር ዳርቻዎችን በመቆጣጠር ወሳኝ የባሕር መተላለፊያው ላይ ያላቸውን ተጽዕኖ እያሳደጉ መሆኑ ተገልጿል።
ባብ ኤል መንደብ ለምን ወሳኝ ነው?
ባብ ኤል መንደብ የቀይ ባሕርን ከየመን በኩል ከአደን ባሕረ ሰላጤ ጋር የሚያገናኝ ጠባብ የባሕር መተላለፊያ ነው።
ይህ መተላለፊያ በዓለም አቀፍ የንግድ መርከቦች እና የነዳጅ መርከቦች ለሚጠቀሙት የቀይ ባሕር–ሱዌዝ ካናል መንገድ ወሳኝ ነው።
ስለዚህ በዚህ አካባቢ የሚፈጠር የጦርነት መስፋፋት የየመንን ሕዝብ ብቻ የሚጎዳ ሳይሆን በዓለም የንግድ መጓጓዣ፣ የነዳጅ አቅርቦትና የመርከብ ዋጋ ላይም ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል።
ግጭቱ እንዴት ወደዚህ ደረጃ ደረሰ?
የየመን ጦርነት ከ2014 ጀምሮ በርካታ የፖለቲካና የውጭ ኃይሎች የተሳተፉበት ግጭት ነው።
ሁቲዎች በየመን ሰሜናዊ ክፍል፣ እንዲሁም በዋና ከተማዋ ሰንዓ ላይ ቁጥጥር ያላቸው ሲሆን፣ በአንጻሩ በሳዑዲ አረቢያ የሚደገፈው የየመን መንግሥት በሌሎች አካባቢዎች ተጽዕኖ አለው።
ከ2022 የተቀናጀ የማቆሚያ ስምምነት በኋላ የግጭቱ መጠን በአንጻራዊ ሁኔታ ቀንሶ ቢቆይም፣ ዘላቂ የሰላም ስምምነት ሳይደረስ የቆየው ውጥረት አሁን እንደገና ወደ ከፍተኛ ግጭት ተቀይሯል።
ጂቡቲ አዲስ የሰብዓዊ ቀውስ ፊት ለፊት ቆማለች
ከየመን የሚመጡ ስደተኞች በአንድ በኩል የራሳቸውን ሕይወት ለማዳን እየሸሹ ሲሆን፣ በሌላ በኩል ጂቡቲ የተጨማሪ ስደተኞችን ለመቀበል ከፍተኛ ጫና እየተጋፈጠች ነው።
የጂቡቲ መንግሥት ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ እርዳታውን እንዲያሳድግ ጥሪ አቅርቧል። አገሪቱ ከዚህ በፊትም ከሶማሊያ፣ ኢትዮጵያና የመን የመጡ ከ36,000 በላይ የተመዘገቡ ስደተኞችን ታስተናግድ ነበር።
የኢትዮጵያና የቀንድ አፍሪካ ስጋት
የየመን ግጭት ለኢትዮጵያና ለሌሎች የቀንድ አፍሪካ አገሮችም በቀጥታ የሚሰማ ጉዳይ ነው።
ባብ ኤል መንደብ የአፍሪካን ቀንድ ከአረብ ባሕረ ገብ መሬት የሚለየው የባሕር መተላለፊያ በመሆኑ፣ በዚያ የሚከሰት የጸጥታ ችግር በንግድ መስመሮች፣ በነዳጅ ዋጋ፣ በመርከብ መጓጓዣ እና በክልሉ የስደተኞች እንቅስቃሴ ላይ ተጽዕኖ ይኖረዋል።
በተለይም ከኢትዮጵያ ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚያደርጉ ሕገወጥ የፍልሰት ጉዞዎች ብዙ ጊዜ በጂቡቲና በየመን በኩል ስለሚያልፉ፣ የጦርነቱ መባባስ በእነዚህ አደገኛ የፍልሰት መንገዶች ላይ የሚጓዙ ሰዎችንም ለተጨማሪ አደጋ ሊያጋልጥ ይችላል።
የዓለም ንግድ ላይ የሚያሳድረው ጫና
የሁቲ ቁጥጥር ወደ ባብ ኤል መንደብ በተስፋፋ ቁጥር የመርከቦች ደኅንነት ስጋት ይጨምራል። መርከቦች ይህንን መንገድ መጠቀም ካቋረጡ ወይም አደጋውን ለመቀነስ ረጅም መንገድ ከመረጡ፣ የመጓጓዣ ጊዜና ወጪ ሊጨምር ይችላል።
በዚህም ምክንያት የነዳጅና የሌሎች ሸቀጦች ዋጋ ላይ ጫና ሊፈጠር ይችላል። የቅርብ የገበያ ሪፖርቶችም በቀይ ባሕርና በባብ ኤል መንደብ ዙሪያ ያለው ውጥረት የነዳጅ አቅርቦትን እንደሚያሳስብ አመልክተዋል።
የሚቀጥለው ምን ይሆናል?
የየመን ግጭት በቀጣይ ቀናት ወደ ተጨማሪ የሰብዓዊ ቀውስ የመስፋፋት እድሉ ከፍተኛ ነው። በየመን የሚገኙ ቤተሰቦች ለሁለተኛና ለሦስተኛ ጊዜ ከመኖሪያቸው እየተፈናቀሉ መሆናቸውን IOM ገልጿል።
በተመሳሳይ ጊዜ ሁቲዎች በቀይ ባሕር ዳርቻ ያላቸውን ቦታ እያጠናከሩ ከሆነ፣ የየመን መንግሥትና የሚደግፉት የክልል ኃይሎች የጠፉ አካባቢዎችን ለመመለስ የሚወስዱት እርምጃ ግጭቱን የበለጠ ሊያባብሰው ይችላል።
መደምደሚያ
በ24 ሰዓት ውስጥ 1,400 የሚጠጉ ሰዎች ባሕር ተሻግረው ጂቡቲ መድረሳቸው የየመን ጦርነት ከአንድ የፖለቲካ ግጭት በላይ ወደ ከባድ የሰብዓዊ፣ የክልላዊ ደኅንነትና የዓለም ንግድ ቀውስ እየተለወጠ መሆኑን ያሳያል።
የባብ ኤል መንደብ ቁጥጥር በግጭቱ ውስጥ የሚኖረው ወሳኝ ሚና ከፍተኛ ሲሆን፣ የጂቡቲ የባሕር ዳርቻ ደግሞ የሚሸሹ ሰዎች መጨረሻ መድረሻ እየሆነ ነው።
የግጭቱ ቀጣይ እርምጃ የየመንን ሕዝብ ብቻ ሳይሆን የጂቡቲን፣ የቀንድ አፍሪካን እና በቀይ ባሕር የሚያልፈውን የዓለም ንግድ መስመር በቀጥታ የሚነካ ይሆናል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
ምንጮች፦
Reuters፣ Al Jazeera/AFP፣ IOM፣ UNICEF፣ AP።

30 days ago
የእርዳታ ተማጽኖ፦
የያዕቆብ መስፍንን ሕይወት እንታደግ!
#ethiopia | ውድ ወገኖቼ፣ የኋላሸት ሞልሼ (ናኒ) ነኝ። በካንሰር ህመም እየተሰቃየ ያለውን ባለቤቴን ያዕቆብ መስፍንን ለማዳን የእናንተን ድጋፍ እለምናለሁ።
ያዕቆብ በህመሙ ምክንያት ሥራውን ማቆም ተገድዷል፤ የሕክምና ወጪዎችም በቤተሰባችን ላይ ከባድ ሸክም ሆነዋል።
ስለሆነም ለሕክምናውና ለሌሎች የህክምና ወጪዎች 75,000 ዶላር ለማሰባሰብ የእርዳታ ዘመቻ ጀምረናል።
ለምታደርጉልን ማንኛውም ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን። ፈጣሪ በረከቱን ያብዛላችሁ!
ማንኛውም የምታደርጉት ድጋፍ—ትንሽም ቢሆን—ለያዕቆብ ሕይወት ትልቅ ተስፋ ነው።
ለመደገፍ፦
GoFundMe – Support Yacob’s Cancer Treatment
የGoFundMe ሊንክ፦
https://www.gofundme.com/f...
መልዕክቱንም Share በማድረግ ብዙ ሰዎች እንዲደርስ እባካችሁ እገዙን።
Dear friends and family my name is Yehuwalashet molshe (Nani) asking your help to save my husband Yacob Mesfin life who’s fitting a serious cancer case . My husband Yacob is out of work and doesn’t have health insurance . We plan to raise $75K which will be used to cover his treatment and medical bills . May God blessed you for your richly for your support!
SaveYacob #supportyacob #cancertreatment #ethiopiancommunity #eritreancommunity #helpyacob

1 month ago
u12a8u1290u1210u1234 28 u12a5u1235u12a8 u1218u1235u12a8u1228u121d 3 u12f5u1228u1235 u1260u1206u120bu1295u12f5 u1353u122du12ad u12a0u12edu1240u122du121d!
u120du1306u127bu127du1295 u12e8u12a2u1275u12eeu1335u12eb u12a6u122du1276u12f6u12adu1235 u1270u12cbu1205u12f6 u1264u1270u12adu122du1235u1272u12ebu1295u1295 u1273u122au12ad u12e8u121au12ebu12cdu1241u1260u1275u1363 u1265u122bu1293 u134du1240u12cd u1240u1208u121d u1260u1325u1265u1320u12cd u12e8u12d8u1218u1293u1278u12cdu1295 u1273u122au12ad u12e8u121au1345u1349u1260u1275u1363u12e8u1245u12f1u1233u1295u1295 u1270u130bu12f5u120e u1260u1243u120d u12a8u1218u1235u121bu1275 u12a0u120du1348u12cd u12a5u1295u12f0 u12a0u1263 u130au12eeu122du130au1235 u1260u1218u1305 u12a5u12e8u1348u1329 u12e8u12a5u1218u1264u1273u127du1295 u134du1245u122fu1295 u12e8u121au1208u121bu1218u1291u1260u1275 u12a0u121du1233u1208 u12f0u1265u1228 u12f3u121eu1295 u1260u1308u1218u12f5 u12c8u1325u1270u12cd u1260u120bu120au1260u120b u12a0u1265u12ebu1270 u12adu122du1235u1272u12ebu1293u1275 u12e8u121au12f0u1290u1241u1260u1275 u1273u120bu1245 u12e8u120du1306u127d u12a5u1293 u12e8u1264u1270u1230u1265 u12a0u12cdu12f0 u122du12d5u12ed u1270u12d8u130bu1305u1277u120du1361u1361
u12e8u121du12f5u122d u130cu1325 u12a2u1275u12eeu1335u12eb
u12a8u1290u1210u1234 28 u12a5u1235u12a8 u1218u1235u12a8u1228u121d 3 u12f5u1228u1235
u1260u1206u120bu1295u12f5 u1353u122du12ad
u1208u1270u12a8u1273u1273u12ed 10 u1240u1293u1275
u12a8u120du1306u127du12ce u12a5u1293 u12a8u1264u1270u1230u1265u12ce u130bu122d u1260u12a0u12adu1265u122eu1275 u130bu1260u12ddu1295u12ce!
u12a0u12d8u130bu1305u1361- u1210u1218u1228 u1265u122du1203u1295 u12e8u1265u122bu1293 u1218u133bu1215u134du1275 u1235u122b u12f5u122du1305u1275
u1208u1260u1208u1320 u1218u1228u1303 :-
0966 76 76 76
0944 24 00 00
0909 44 44 00
0909 44 44 55
ud83cudfab u12e8u1218u130du1262u12eb u1275u12acu1275u12ceu1295 u1260u12a6u1295u120bu12edu1295 u12edu1241u1228u1321!!
ud83dudc47ud83dudc47ud83dudc47
https://tickets.hamereberh...
ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ድረስ በሆላንድ ፓርክ አይቀርም!
ልጆቻችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ታሪክ የሚያውቁበት፣ ብራና ፍቀው ቀለም በጥብጠው የዘመናቸውን ታሪክ የሚፅፉበት፣የቅዱሳንን ተጋድሎ በቃል ከመስማት አልፈው እንደ አባ ጊዮርጊስ በመጅ እየፈጩ የእመቤታችን ፍቅሯን የሚለማመኑበት አምሳለ ደብረ ዳሞን በገመድ ወጥተው በላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት የሚደነቁበት ታላቅ የልጆች እና የቤተሰብ አውደ ርዕይ ተዘጋጅቷል፡፡
የምድር ጌጥ ኢትዮጵያ
ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 ድረስ
በሆላንድ ፓርክ
ለተከታታይ 10 ቀናት
ከልጆችዎ እና ከቤተሰብዎ ጋር በአክብሮት ጋበዝንዎ!
አዘጋጅ፡- ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ስራ ድርጅት
ለበለጠ መረጃ :-
0966 76 76 76
0944 24 00 00
0909 44 44 00
0909 44 44 55
🎫 የመግቢያ ትኬትዎን በኦንላይን ይቁረጡ!!
👇👇👇
https://tickets.hamereberh...
1 month ago
u12e8u1235u120du1323u1295 u1325u121d u1232u1296u122d u2026ud83dudc49 https://youtu.be/km0pV5ot5...
የስልጣን ጥም ሲኖር …👉 https://youtu.be/km0pV5ot5...
Sponsored by
Surafel
1 month ago
Fly with Ethiopian Airlines and enjoy every moment. Book your flight today!
www.ethiopianairlines.com #flyethiopian ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"ExternalUrl","__isEntity":"ExternalUrl","url":"https://l.facebook.com/l.p...
Fly with Ethiopian Airlines and enjoy every moment. Book your flight today!
www.ethiopianairlines.com #flyethiopian
1 month ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) በሰሜን ኢትዮጵያ በፌዴራል መንግስት እና በህወሓት ኃይሎች መካከል ዳግም የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ፣ የመንግስት ደጋፊ የሆኑ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ከወቅታዊው ሁኔታ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የሌላቸውን የድሮ ቪዲዮዎች በማቀነባበር እያሰራጩ መሆኑን ኤኤፍፒ (AFP) ፋክት ቼክ ባወጣው ዘገባ አጋልጧል። እነዚህ የሀሰት ምስሎች መከላከያ ሰራዊቱ መቐለን እንደተቆጣጠረ እና የህወሓትን ኃይል እንዳደቀቀ ለማስመሰል ያለሙ ናቸው።
ዘገባው እንደ አብነት ካቀረባቸው የሀሰት መረጃዎች መካከል; የጦር ድሮን የህወሓትን ተሽከርካሪዎች ሲያወድም ያሳያል የተባለው ቪዲዮ ይገኝበታል። ይህ ምስል በእርግጥ በማርች 2025 በአማራ ክልል የተቃጠሉ የጭነት መኪናዎችን የሚያሳይ የድሮ ቪዲዮ ላይ የድሮን ምስል በማቀነባበር የቀረበ ነው።
በተመሳሳይ መከላከያ ሰራዊቱ መቐለን በቁጥጥር ስር ማዋሉን እንደ ሰበር ዜና የሚያቀርበው ሌላኛው ቪዲዮ፣ በህዳር 2020 የተላለፈን የኢቢሲ አሮጌ ዜና እና በጁላይ 2026 የደቡብ ዕዝ ያደረገውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ የሚያሳይ ምስል በማቀላቀል የተሰራ መሆኑ ተረጋግጧል።
የሰላም እና ግጭት ጥናት ምሁር የሆኑት ኬቲል ትሮንቮል እንደሚያስጠነቅቁት፣ የሀሰት መረጃዎችን እንደ ጦር መሳሪያ መጠቀም የጠላትነት ስሜትን በማባባስ፣ ግጭትን ለማርገብ እና ሰላም ለማምጣት የሚደረገውን ጥረት በእጅጉ እያደናቀፈ ይገኛል።

2 months ago
የ23 ዓመቷ የሜካፕ ባለሙያ ፃድየ ወራሽ፣ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ኮንቬንሽን ማዕከል በተካሄደው ደማቅ የአሸንዳ በዓል ላይ የደስታ ሴልፊ (የራስ ፎቶ) ስታነሳ ትታያለች። አሸንዳ... ሴቶችና ልጃገረዶች ወገባቸው ላይ ከሚያስሩት ለምለም ረጃጅም ሳር ስያሜውን ያገኘውና መነሻውን በትግራይ ያደረገው ይህ በዓል፣ በመሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶችን በባህላዊ አልባሳትና በማራኪ የፀጉር አሰራር አሸብርቀው በዋና ከተማዋ በአንድነት አሰባስቧል።
ይህ የሴቶች የነጻነት፣ የውበት እና የፍቅር በዓል በአጎራባቹ አማራ ክልል፣ እንዲሁም የቀድሞ የጣሊያን ቅኝ ግዛት ከነበረችውና ከ1950ዎቹ ጀምሮ እስከ 1993ቱ ነጻነቷ ድረስ ከኢትዮጵያ ጋር ተዋህዳ በነበረችው ኤርትራም ጭምር በድምቀት ይከበራል።
በዚህ የደስታ እና የባህል ትዕይንት ጀርባ ግን የማይዘነጋ ከባድ ጠባሳ አለ። ከ2013 እስከ 2015 ዓ.ም. ባሉት ጊዜያት፣ ከህወሓት በተውጣጡ የትግራይ አማፂያን ኃይሎች፣ እንዲሁም በአካባቢው ሚሊሻዎችና በኤርትራ ጦር በታገዘው የፌዴራል መንግስት ኃይሎች መካከል በትግራይ ምድር እጅግ አውዳሚና ልብ ሰባሪ ጦርነት ተካሂዶ ማለፉ የቅርብ ጊዜ የህመም ትዝታ ነው።
(ፎቶ፡ ማርኮ ሲሞንሴሊ / AFP)

''ከእናቶችና ህጻናት ጉርስ ተቀንሶ ቅንጡ ስልኮች ተገዙ'' እውነታው ምንድን ነው?
#ethiopia | በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ጤና ቢሮ በእናቶችና ህፃናት ጤና ዳይሬክቶሬት “ከእናቶችና ህጻናት ጉርስ ተቀንሶ ቅንጡ ስልኮች ተገዙ” ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያ ሲሰራጭ የቆየውን መረጃ በተመለከተ ቢሮው ምላሽ ሰጥቷል ሲል ዶች ኤች ዲ ዘግቧል።
የስልኮቹ ግዢ መፈጸሙን ያረጋገጠው ቢሮው ግዢው ግን በማህበራዊ ሚዲያ እንደሚወራው ኢሰብአዊ በሆነ መንገድ የተፈጸመ ሳይሆን፣ ከአለም አቀፉ የምግብ ፕሮግራም (WFP) ፕሮጀክት የሥራ ማስፈጸሚያ ወጪ (operation cost) ተቀንሶ ለተቋማዊ የመረጃ ልውውጥ አገልግሎት መሆኑን አስታውቋል።
በፕሮጀክት ውሉ መሠረት እስከ ታችኛው የወረዳ መዋቅር ድረስ ለሚከናወነው የጤና መረጃ ልውውጥ ሥርዓት ከተንቀሳቃሽ ስልኮች በተጨማሪ ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች ታብሌቶች እና ፓወር ባንኮች ተገዝተው ወደ ሥራ መግባታቸው ተገልጿል።
ንብረቶቹ ለረጅም ጊዜ አገልግሎት እንዲሰጡና የግዢው ሂደት ግልጽ እንዲሆን ሙሉ በሙሉ ከመንግስታዊው ተቋም ኢትዮ ቴሌኮም የተገዙ ሲሆን፣ እነዚህ ቁሳቁሶች በጨታ፣ መኤኒት ጎልዲያ፣ ዛባ ጋዞ፣ ጌና እና ሎማ ቦሳ ወረዳዎች ለሚገኙ የጤና መዋቅሮች አገልግሎት እንዲውሉ መደረጉም ተብራርቷል።
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu

በቀን ከ2.5 ሚሊዮን ቶን በላይ ምግብ ያላግባብ ይጣላል!
#ethiopia | የአለም የምግብ ፕሮግራም በየቀኑ ከ2.5 ሚሊዮን ቶን በላይ ምግብ ወደ ቆሻሻ ገንዳ ይጣላል ብሏል።
የአለም የምግብ ፕሮግራም (WFP) እና የተባበሩት መንግስታት የአካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም ይፋ ያደረጉት መረጃ እንደሚያሳየው በአሁኑ ወቅት በመላው አለም ከ800 ሚሊዮን በላይ ወገኖች በምግብ እጦትና በረሃብ አለንጋ እየተገረፉ ይገኛሉ።
በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህፃናትና እናቶች የዕለት ጉርስ አጥተው በፀሎትና በተስፋ በሚጠባበቁበት በዚህ ወቅት በየቀኑ ከ2.5 ሚሊዮን ቶን በላይ የተዘጋጀ ምግብ ያላግባብ ይባክናል ብለዋል።
የዚህ ትልቅ ብክነት ዋና ምንጭ ትልልቅ ፋብሪካዎች ወይም ሱፐርማርኬቶች አለመሆናቸው ነው ድርጅቶቹ የገለጹት።
ከጠቅላላው የምግብ ብክነት ትልቁን ድርሻ 60 በመቶ የሚይዘው በየቤቱ የሚጣለው ምግብ ነው።
ሆቴሎችና ምግብ ቤቾች 28 በመቶ የሚሆነውን ያባክናሉ።
ሱፐርማርኬቶችና አነስተኛ ሱቆች ደግሞ 12 በመቶ ያህሉን ምግብ ያላግባብ ያስወግዳሉ ነው የተባለው።
የተባበሩት መንግስታት የአካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም እንደሚለው የሚጣለው የምግብ አይነት ብቻ ሳይሆን እሱን ለማምረት የፈሰሰው ውኃ የወጣው ጉልበት የተደከመበት ለም መሬትና አየር ላይ የሚለቀቀው በካይ ጋዝ ጭምር ነው ብሏል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #foodprogram #unitednation #environment #supermarket #hotels #households

በሱዳን ጦርነት ከተቀሰቀሰ ወዲህ 1.4 ሚሊዮን በላይ ስደተኞች ወደ ደቡብ ሱዳን መግባታቸው ተገለጸ
በደቡብ ሱዳን ለሚገኙ ስደተኞችም የአስቸኳይ ጊዜ የገንዘብ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀርቧል።
ደቡብ ሱዳን በራሷ በኩል ከፍተኛ የሰብዓዊ እና የልማት ፈተናዎች ቢጋረጡባትም፣ ለስደተኞች ያላትን ክፍት ፖሊሲ አሁንም አጥብቃ መቀጠሏ ተገልጿል።
ሆኖም የገንዘብ እጥረት የስደተኞችን የመቋቋም አቅም እየሸረሸረ መሆኑን የጠቆሙት የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኤጀንሲ (UNHCR) እና የዓለም የምግብ ፕሮግራም (WFP)፤ ይህም የሲቪሎችን ሕይወት የበለጠ ለአደጋ እንደሚያጋልጥ አስጠንቅቀዋል።
ተቋማቱ አክለውም የሕይወት አድን እርዳታ ስራዎች እንዳይቋረጡ እና በዚህ ቀጠናዊ ውጣ ውረድ ግንባር ቀደም ተጎጂ የሆኑ ቤተሰቦችን ለመደገፍ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በአስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርግ በጋራ ጥሪ አቅርበዋል።

(ዘ-ሐበሽ ዜና) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ላይ በተሰማራው የአሜሪካ አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ላይ የሚገኙ ወታደሮችን የኑሮ ሁኔታ እና የአእምሮ ጤናን በተመለከተ የሚነሱ ስጋቶችን ውድቅ አደረጉ። ጋዜጠኞች የዩኤስኤስ አብርሃም ሊንከን (ወታደሮች ቤተሰቦች ስላሉበት ሁኔታ ተጨንቀው እንደሆነ ለጠየቋቸው ጥያቄ ፕሬዚዳንቱ "አይ፣ አልተጨነቁም" የሚል ምላሽ ሰጥተዋል።
መርከቧ በባህር ላይ ዘጠነኛ ወሯን የያዘች ሲሆን፣ ከተገቢው ጊዜ በላይ መቆየቷን በሚነሳው ሀሳብ ላይ ትራምፕ አልተስማሙም። "በፍጹም፣ ይህ በቂ አይደለም" ብለዋል። ይሁን እንጂ አሜሪካ ከኢራን ጋር በሆርሙዝ ስትሬት እና በኒውክሌር መርሃ ግብሯ ዙሪያ ውጥረት ውስጥ ባለችበት በዚህ ወቅት፣ ይህች መርከብ ከሞላ ጎደል ተመሳሳይ በሆነች ሌላ መርከብ በቅርቡ እንደምትተካ ፕሬዚዳንቱ አረጋግጠዋል። ትራምፕ ይህን ያሉት ዛሬ ኦገስት 14 ወደ አየር ሃይል አንድ ከመሳፈራቸው በፊት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ነው።
የጦር ጉዳዮችን የሚዘግቡ ልዩ ሚዲያዎችን ጨምሮ የተለያዩ የአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን የመርከቧን ባልደረቦች ቤተሰቦች ጠቅሰው እንደዘገቡት፣ በሊንከን ላይ የኑሮ ሁኔታ እያሽቆለቆለ መጥቷል። ከዚህም ባሻገር በርካታ ራስን የማጥፋት ሙከራዎች መኖራቸውን ዘገባዎች ጠቁመዋል። ይህንን ተከትሎ የዲሞክራቲክ ፓርቲ ህግ አውጪዎች በሁኔታው ላይ ማጣራት እንዲደረግ ጥሪ እያቀረቡ ይገኛሉ።
ግዙፏ የኒውክሌር ኃይል ተጠቃሚ መርከብ በህዳር 2025 ከካሊፎርኒያ ወደ ደቡብ ቻይና ባህር ያቀናች ቢሆንም፣ የካቲት 28 አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የከፈቱትን ጥቃት ተከትሎ አቅጣጫዋን ወደ መካከለኛው ምስራቅ እንድትቀይር ተደርጓል። በባህር ኃይል ትንተና ማዕከል የጥናት ኃላፊ የሆኑት ጆናታን ሽሮደን ለኤኤፍፒ (AFP) እንደተናገሩት፣ የዚህ አይነት መርከቦች አብዛኛውን ጊዜ የሚሰማሩት ለስድስት ወራት ብቻ መሆኑን እና ይህም የወታደሮቹን ደህንነት ታሳቢ ያደረገ መሆኑን አስረድተዋል።
የቤተሰቦቹ ቅሬታ በሚዲያ መዘገቡ፣ በ2024ቱ ምርጫ አሜሪካን በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ውስጥ እንደማያስገቡ ቃል ገብተው ለሁለተኛ ጊዜ የተመረጡት ትራምፕ፣ ይህንን ጦርነት ለማስረዳት ለሚያደርጉት ጥረት ተጨማሪ ፈተና ሆኖባቸዋል። አሁን ያለው ግጭት የፕሬዚዳንቱን የድጋፍ መጠን ወደ ታች እያወረደው እንደሚገኝም ተዘግቧል።
ከወታደሮቹ ቤተሰቦች ከወጡት አሳሳቢ መረጃዎች መካከል ሁለት ወታደሮች ከመርከቧ ላይ ዘለው ለመግባት መሞከራቸው ይገኝበታል። የአሜሪካ ጦር ነሐሴ 3 ቀን አንድ ወታደር ባህር ውስጥ ወድቆ እንደዳነ ቢገልጽም፣ የአእምሮ ጤና ችግር መኖሩን ግን አስተባብሏል። አንድ ወታደራዊ ባለስልጣን በመርከቧ ላይ ራስን የማጥፋት ሀሳብም ሆነ ሙከራ መጨመሩን እንዳላስተዋሉ በመግለጽ፣ በአብርሃም ሊንከን መርከብ ላይ አምስት የሃይማኖት አባቶች፣ አንድ የስነ-ልቦና ባለሙያ፣ አንድ የማህበራዊ ሰራተኛ፣ አንድ የመከላከያ አስተባባሪ እንዲሁም የወታደሮቹን ሞራል ለመጠበቅ 'ካፕቴን ፋቶም' የተባለ ውሻ መኖሩን አብራርተዋል። ባለስልጣኑ አክለውም፣ ከባህር ላይ ኑሮ ጋር መላመድ ከባድ ሊሆን ስለሚችል ወታደሮችን የሚደግፉ ግብዓቶችን እያቀረቡ መሆኑን ገልጸዋል።

u1290u1343u1290u1275 u1215u130d u1290u12cdu1364 u1215u130d u12f0u130du121e u1230u120bu121d u1290u12cd
u27a1 https://youtu.be/PaqAPflbb... #pmabiyahmed #ethiopia #ebc #obn ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"ExternalUrl","__isEntity":"ExternalUrl","url":"https://l.facebook.com/l.p...
ነፃነት ሕግ ነው፤ ሕግ ደግሞ ሰላም ነው
➡ https://youtu.be/PaqAPflbb... #pmabiyahmed #ethiopia #ebc #obn
2 months ago
3u1271 u1238u1294u12ceu127d u12e8u1270u1323u1218u1229u1275 u1235u1208u121bu12ebu1238u1295u1349u1295 u1290u12cd
u27a1 https://youtu.be/PaqAPflbb... #pmabiyahmed #ethiopia #ebc #obn ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"ExternalUrl","__isEntity":"ExternalUrl","url":"https://l.facebook.com/l.p...
3ቱ ሸኔዎች የተጣመሩት ስለማያሸንፉን ነው

Comments