1 month ago
የእንቁጣጣሽ ባዛር በለንደን ፊንስበሪ ፓርክ
Habesha Gifts እና Gleamstone Events በጋራ በመተባበር ያዘጋጁት የእንቁጣጣሽ ባዛር በለንደን ፊንስበሪ ፓርክ ተካሂዷል።
ዝግጅቱን Teamer Properties በTitle Sponsor ደረጃ ሲደግፍ፣ Emmal Money Transfer ደግሞ በGold Level Sponsor ደረጃ ዝግጅቱን ደግፏል።
በዘንድሮው ባዛር 31 የተለያዩ የቢዝነስ ድርጅቶች ተሳትፈው፣ ምርቶቻቸውንና አገልግሎቶቻቸውን ለጎብኚዎች አቅርበዋል።
ከዚህ ቀደም Habesha Gifts ያዘጋጃቸው ኤክስፖዎች በIndoor ሲካሄዱ የቆዩ ሲሆን፣ ዘንድሮ ግን ከGleamstone Events ጋር በመተባበር ዝግጅቱን ወደ Outdoor በማውጣት በፊንስበሪ ፓርክ አዘጋጅተውታል።
እንደዚህ ያሉ ዝግጅቶች በተለይ ከቤተሰብና ከወዳጆቻቸው ርቀው በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአዲስ ዓመትን ደስታ በጋራ እንዲያጣጥሙ፣ እንዲገናኙ፣ ባህላቸውን እንዲያከብሩ እና የሀገር ቤት ስሜትን እንዲጋሩ ልዩ አጋጣሚ ይፈጥራሉ።
ባዛሩ የእንቁጣጣሽን በዓል ከማክበር ባለፈ፣ የዳያስፖራ ማህበረሰብን ያቀራረበ፣ አነስተኛና ታዳጊ ቢዝነሶችን ያስተዋወቀ እና ባህልን፣ ቢዝነስንና ማህበረሰባዊ ትስስርን በአንድ መድረክ ያገናኘ ዝግጅት ሆኖ ተጠናቋል።

2 months ago
6 ልጆቿን ለማዳን እሳቱ ውስጥ ስድስት ጊዜ የተመላለሰችው ጀግና እናት!
#ethiopia | በስዊድን ኤድስቢን ከተማ የምትኖረው ኤማ ስኮልስ የተባለች እናት በመኖሪያ ቤቷ ላይ በተነሳው አሰቃቂ የእሳት አደጋ 6 ልጆቿን ሙሉ በሙሉ በህይወት ለማዳን ያደረገችው ተጋድሎ የመላው አለምን ቀልብ ስቧል።
ማለዳ ላይ በቤታቸው የሳሎን ክፍል ውስጥ ድንገተኛ አደጋ ተከሰተ።
እሳቱ በፍጥነት በመስፋፋቱ ሁለቱ ታናናሽ ወንድ ልጆቿ የማምለጫ መንገዳቸው ተዘግቶ በእሳት ነበልባል ተከበቡ።
ኤማ ለአፍታ እንኳ ሳታመነታ ልጆቿን ከነበልባሉ እሳት ታደገቻቸው።
ታላላቆቹ አራት ልጆቿ አሁንም ከላይኛው ፎቅ በቃጠሎው ተከበው እንደነበር የተረዳችው ኤማ ደረጃው በእሳት እየነደደ ወደ ላይ በመውጣት ሁሉንም ወደ በረንዳ አውጥታ ከስጋት ነፃ አደረገቻቸው።
ሆኖም ትንሿ ሴት ልጅዋ አሁንም ቤት ውስጥ እንደቀረች ስታውቅ ለሶስተኛ ጊዜ ወደ ተቃጠለው ቤት ገብታ ልጇን በህይወት ማውጣት ችላለች።
በዚህ አሰቃቂ አደጋ ምክንያት ከ6ቱ ልጆቿ መካከል አንዳቸውም ጉዳት አላስተናገዱም።
ሆኖም ኤማ 93 በመቶ የሚሆነው የሰውነቷ ክፍል በእሳት በመቃጠሉ ለሳምንታት በፅኑ ህክምና ህይወቷን ስትታገል ቆይታለች።
ከቃጠሎው በኋላ ስሜቷን ሳታውቅ ቆይታ ስትነቃ የመጀመሪያ ጥያቄዋ ስለራሷ አካል ሳይሆን "ልጆቼ በህይወት አሉ?" የሚል ነበር።
በአሁኑ ወቅት ከከባድ ቃጠሎው ያገገመችው ኤማ በአካሏ ላይ የቀሩት ጠባሳዎች የህመም ሳይሆን የፅናት እና የጥልቅ እናትነት ፍቅር መገለጫዎች በመሆናቸው በኩራት እንደምትቀበላቸው ትናገራለች።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #sweden #emma #mother #accident #fire #emergency

ገዳይ ሲያረፋፍድ ....
#ethiopia | የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ የትረካ ጥበብ እና የካሜራ ቴክኖሎጂን አዋህዶ በዘመናዊ አቀራረብ እያደገ ባለበት በዚህ ወቅት፣ የፊልም አፍቃሪዎችን እና የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን ትኩረት ከሳቡ የሀገር ውስጥ የጥበብ ስራዎች መካከል «ገዳይ ሲያረፋፍድ» የተሰኘው የናኦድ ለማ ፊልም ይጠቀሳል።
ይህ ፊልም ይዘቱ፣ የገጸ-ባህሪያት አሳሳሉ እንዲሁም በፖስተሩ ላይ ከሚታየው ጥበብ የሞላበት የቀለምና የብርሃን አጠቃቀም ጀምሮ አቀራረቡ አዳዲስ የትረካ መስመሮችን የሚዳስስ ለመሆኑ ማመላከቻዎችን ያሳያል።
የፊልሙ ርዕስ፡ ገዳይ ሲያረፋፍድ (GEDAY SIYAREFAFID)
ዳይሬክተር / የፊልም አዘጋጅ፡ ናኦድ ለማ (A film by Naod Lemma)
ደራሲ - ስለሺ አምባው
ዋና ተዋንያን፡
መለስ ታደሰ
መስከረም ነጋ በበላይ
ጌታነት አዳነ
ልዑል ተፈራ
አዘጋጅ/ፕሮዳክሽን፡ ታና ኢንተርቴይንመንት (Tana Entertainment) እና አዲቃ (Adika)
የፖስተሩ ጥበባዊ ዳሰሳ እና ጭብጥ (Visual & Storyline Analysis)
የከባቢ አየር እና ድባብ (Atmosphere & Tone):
የፖስተሩ የጀርባ ቀለም (ደመናማና ብርቱካናማ የቀን መግቢያ/መውጫ ብርሃን) የጥርጣሬ፣ የጉጉት እና የድራማ ስሜትን ይፈጥራል።
በግርጌ እና በጎን የሚታዩት የሁለቱ ዋና ገጸ-ባህሪያት ፊት (መጨናነቅ፣ ቁጣ እና ጥልቅ ሀሳብ) ፊልሙ ከባድ የስነ-ልቦና ድራማ ወይም የወንጀልና የበቀል/የውጥረት (Suspense/Thriller) ታሪክ ሊኖረው እንደሚችል ያመላክታል።
ተምሳሌታዊ ምስሎች (Symbolism):
በፖስተሩ መካከለኛ ክፍል ላይ በጥቁር ጥላ (Silhouette) የሚታዩት ሁለት ሰዎች እና ትንሽ ጎጆ ቤት በፊልሙ ውስጥ ያለውን የገጠር ወይም የርቅ ቦታ ዳራ፣ እንዲሁም የሁለት ሰዎች ሚስጥራዊ ግንኙነት ወይም ግጭት ያሳያሉ።
ፊልሙ ከተለመዱት የፍቅርና የኮሜዲ መስመሮች ወጣ ባለ መልኩ የሰዎችን ጥልቅ ስነ-ልቦና እና ያልተጠበቁ ሁነቶችን (Plot Twists) በማቀናጀት የቀረበ እንደሆነ ይነገርለታል።
በተለይም የነመለስ ታደሰ እና ጌታነት አዳነ ገጸ-ባህሪያትን የማቅረብ ተፈጥሯዊ ብቃት ለፊልሙ ስኬት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ይገለጻል።
በምስል ጥራት፣ በድምጽ ቅንብር እና በምስል ቅንብር (Editing) በኩል የሀገር ውስጥ ፊልም ወደ አዲስ ደረጃ ለማሸጋገር የተደረገው ጥረት አዎንታዊ ግምገማዎችን አግኝቷል።
«ገዳይ ሲያረፋፍድ» የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ የትረካ አቅሙን እና የቴክኒክ ብቃቱን ለማሳደግ የሚያደርገውን ጉዞ የሚያሳይ፣ የፊልም አፍቃሪያን ሊመለከቱት የሚገባ አሳቢና ውጥረት አዘል የጥበብ ሥራ ነው።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

3 months ago
🔴 Ethiopian Airlines inaugure sa liaison directe Addis-Abeba–Maurice
Ce dimanche 12 juillet 2026, le vol ET 0887 s'est posé à 15h12 à l'aéroport Sir Seewoosagur Ramgoolam — huit minutes avant l'heure. Accueilli au canon à eau au stand de débarquement, l'appareil marque l'entrée d'Ethiopian Airlines sur le marché mauricien en vol direct, après plus d'une décennie de démarches. Trois fréquences hebdomadaires en Boeing 737 MAX 8, un hub continental qui distribue vers 145 destinations : la connectivité de l'île vient de changer de dimension. La cérémonie s'est tenue au Receptorium en présence du ministre Richard Duval et du CCO de la compagnie, Lemma Yadecha.
https://www.ilemauricetour... #connectivitéAérienne #tourismemaurice #mauritiustravel #aviation

Sponsored by
Surafel

4 months ago
Celebrating 20 remarkable years in Belgium! Ethiopian Airlines' Belgium service 20th anniversary has been warmly commemorated with H.E. Ambassador Eshete Tilahun, Ethiopian Ambassador to the BENELUX countries and European Union Institutions, and Mr. Lemma Yadecha, Group Chief Commercial Officer gracing the event in Brussels. #flyethiopian

5 months ago
u12e8u1355u122cu12dau12f3u1295u1275 u12a2u121bu1291u12a4u120d u121bu12adu122eu1295 u12f0u121bu1245 u12a0u1240u1263u1260u120d u1260u1265u1214u122bu12ca u1264u1270 u1218u1295u130du1225u1275 #emmanuelmacron #ethiopiafrance #nationalpalace #addisababa #diplomaticvisit #ethiofrancerelations ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
የፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ደማቅ አቀባበል በብሔራዊ ቤተ መንግሥት #emmanuelmacron #ethiopiafrance #nationalpalace #addisababa #diplomaticvisit #ethiofrancerelations
6 months ago
ዲሞክራሲና የሕዝብ ውክልና
በኢትዮጵያና ዓለም አቀፍ የሕግ ማእቀፍ
ፋንታሁን ደለለው ጠበቃና የህግ አማካሪ
መግቢያ #ethiopia | ዲሞክራሲ የሚለው ቃል አመጣጡ ከግሪክ ሲሆን ዲሞ ማለት ህዝብ ሲሆን ግራፊክ ማለት ስልጣን እንደሆነ በታሪክ ያወቅነው ነው። በግሪክ የህዝብ ውክልና የተጀመረበት ዜጎች መብታቸውን የሚያስከብሩበት መንገድ ጭላንጭል በር የታየበት ሲሆን ቀስ በቀስ እያደገ እና የተስፋፋበት የመጣ በታሪክ እድገት እንቅሰቃሴ ቀስ በቀስ በአውሮፓ በአሜሪካ በሌሎችም ሀገራት እየተስፋፋ የዲሞክራሲ ስረአተ መንግስት እያደጉ መጥተው ዛሬ በሀገራችን የ1987 ዓ.ም መንግስት በዲሞክራሲያዊ ህገመንግስት ህዝብን ማስተዳደር መጀመሩ ስለ ዲሞክሪያሲ እንድናወራ መሠረታዊ እድል የሚፈጥርልን ነው።
1. የዲሞክራሲ መርሆችና እሴቶች
1.1 የዲሞክራሲ መርሆች ማለት በመርህ ደረጃ በተለይም በሀገሪቱ ህገመንግስት መሠረታዊ እውቅና ያላቸው/Pillars of Democracy/ ተብለው እውቅና የተሰጣቸው ናቸው። ከዚሄ በታች የተዘረዘሩት የዲሞክራሲ መርህ ሲሆኑ እሴቶችም አንድ ላይ ተዘርዝረው የተቀመጡበት ነው።
1.2 እሴቶች
በማህበረሰቡ ውስጥ ሊጎለብቱ ሊጠቅሙ የሚችሉ ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸው በዚህ ጹሁፍ ይዘት የዲሞክራሲ መርሆች መከበር ውጤት የሆኑ ማ ህዘብ የሚረካባቸው የህገመንግስቱ ግኝቶች ናቸው።
1.3 ዴሞክራሲ መርሆዎችና እሴቶች እነማን ናቸው?
ምንድን ናቸው የሚለውን ከላይ ባለው የገለጽን ሲሆን እነ ማን ናቸው የሚለውን ከታች ባለው ዘርዝረን አስቀምጠናል። በኢፊድሪ ህገመንግስት ምእራፍ ሁለት ላይ የህገመንግስት መርሆች የተቀመጡ ሲሆን በሶስትና በአራት ላይም እሴቶች ጭምር ተደንግገው የተቀመጡ ናቸው።
መርሆችና እሴቶች እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል።
✅ የሕዝብ ሉዓላዊነት
✅ የሕግ የበላይነት
✅ ነፃ እና ፍትሐዊ ምርጫ
✅ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ
✅ አሳታፊነት
✅ የሕዝብ ውክልና
✅ ነፃነት፣ ግልጽነት እና ተጠያቂነት
✅ እኩልነት እና ፍትሐዊነት
✅ የመናገር ነፃነት
✅ የማንነት እና የፖለቲካ ብዙኃነትን ማክበር፣ መቻቻል፣ አካታችነት ወዘተ... ናቸው።
2. የህዝብ ውክልና
የህዝብ ውክልና በኢፊድሪ ህገመንግስት አንቀጽ 8 ላይ በግልጽ ተደንግጎ የተቀመጠ ሲሆን ይህም የህዝቦች ሉአላዊነት በመረጡአቸው ተወካዮች አማካኝነት እንደሚገለጽ የተቀመጠ ሲሆን ይህ ህገመንግስትም የሉአላዊነታቸው መገለጫ እንደሆነ እንዲሁም ሉአላዊነታቸው ማለትም የሀገር ባለቤተንታቸው የሚገለጸው በቀጥታም ሆነ በምክር ቤት በሚወክሏቸው ተወካዮች አማካኝነት በሚያደርጓቸው ዲሞክራሲያዊ ተሳትፎ እንደሆነ በዚህ ህገሠንግስት አንቀጽ 8 ላይ ተደንግጓል። ይህ ማለት የህዝብ ውክልና ቀጥተኛ ያልሆነ በተወካዮቻቸው አማካኝነት የሚደረግ የህዝብ ተሳትፎ ሲሆን ቀጥተኛ የሆነ የህዝብ ተሳትፎ ደግሞ ቀጥታ የሚያደርጉት ሀገር አቀፍ ምርጫ ቀጥተኛ ተሳትፍ ይባላል። ዲሞክራሲ ማለት እንግዲህ ህዝብ የፈለገውን መንግስት የሚመርጥበት ተሳትፎ ነው።
3. ዲሞክራሲና ውክልና
ህዝብ የፈለገውን መንግስት የሚመርጥበት ስረአት ቀጥተኛም ሆነ ቀጥተኛ ባልሆነ መንገድ ማለትም በቀጥታ ተወካዩን የሚመርጥበት በተወካዩም ህዝብ ፍላጎቱን በህዝብ ውክልና የሚያስከብርበት ህገመንግስታዊ መገለጫ ዲሞክራሲ ይባላል።
4. ሲጠቃለል
ዲሞክራሲ ማለት ህዝቦች ወይም ዜጎች በቀጥታም ሆነ ቀጥታ ባልሆነ መንገድ በህዝብ ውክልና በህግ በዲሞክራሲያዊ ህገመንግስት መርህ መሠረት መብቶቻቸውን የሚያስከብሩበት አለምአቀፍ መርህ ነው።
https://www.facebook.com/s...
https://t.me/Fantahunlawye...
ማጣቀሻዎች
1. የኢፊድሪ ህገመንግስት አዋጅ ቁጥር 1/1987
2.Georg Sorensen,Democracy And Democratization: Processes And Prospects In A Changing World (Dilemmas in World Politics)

8 months ago
አበራ ለማ- "ኢትዮጵያ አቀፉ" ደራሲ
-----
አፈንዲ ሙተቂ
-----
እነሆ ዛሬ ደግሞ ስለአንጋፋው ደራሲና ጋዜጠኛ በአጭሩ ልንናገር ነው። ስለብዕር ገበሬው አበራ ለማ ልናወጋ ተሰናድተናል። ጋሽ Abera Lemma (አበራ ለማ) ማን ነው?
-----
ሰውዬው ብዙ ሰው ነው። የረጅም ልብ-ወለድ ደራሲ ነው። የአጭር ልብ ወለዶች ጸሐፊም ነው። የኖቬላ ቀማሪ ነው። ግሩም ሐያሲ እና የመጻሕፍት ገምጋሚ ነው። ምርጥ አርታኢ ነው። ገጣሚ ነው። የሙዚቃ ድርሰቶች ጸሐፊም ነው። ጋዜጠኛ ነው። የጉዞ ማስታወሻዎች አጠናቃሪ ነው። የደራሲያን ማህበር ዋና ጸሐፊ ሆኖ ብዙዎች ወደ ድርሰቱ ዓለም እንዲቀላቀሉ የረዳቸው ቀና ሰው ነው። ብዙ፣ ብዙ፣ ብዙ፣ መገለጫዎች ያሉት የብዕር አውራ ነው። በዚህ ዘመን በሕይወት ካሉት ዋና እና አንጋፋ ደራሲዎቻችንም አንዱ ነው።
-----
ደራሲ አበራ ለማ በእርግጥ ከዩኒቨርሲቲ ተመርቆ ስራ የጀመረው ጋዜጠኝነት ሙያ ነበር። ብዙ ሰዎችም ጋዜጠኝነቱን ሲያደንቁለት እሰማለሁ፣ አነባለሁ። በጋዜጠኝነቱ የተደረጉለትን ቃለ-መጠይቆችም አንብቤአለሁ። በኔ በኩል ግን "አበራ ለማ" የሚለው ስም በደራሲነቱ ይገዝፍብኛል። የዚህ ምክንያት በቅድሚያ እርሱን ያወቅኩት በደራሲነቱ ስለነበረ ነው።
ከደራሲ አበራ ለማ ጽሑፎች ጋር የተዋወቅኩት በ1970ዎቹ እና በ1980ዎቹ መጀመሪያ ላይ ይታተሙ በነበሩት "የካቲት"ን የመሳሰሉ መጽሔቶችና በአዲስ ዘመንና የዛሬዪቱ ኢትዮጵያ ጋዜጦች አማካኝነት ነበር። እንደማስታውሰው መጀመሪያ ያነበብኩለት "ሞገደኛው ነውጤ" የተሰኘውንና ዛሬም ድረስ ብዙዎች በትዝታ የሚያወሱለትን አጭር ቧልታዊ ልብ-ወለድ (Short satiric story) ነው።
ከጥቂት ዓመታት በኋላም "የማለዳ ስንቅ" የተሰኘ መጽሐፉን አነበብኩለት (የግጥምና የአጫጭር ልበ-ወለዶች መጽሐፍ ነው)። በኋላ ላይ (በ1985 ገደማ) የመጻሕፍት ወዳጅ የሆነው አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ከሚያስታውሰው "መቆያ" የተሰኘ መጽሐፉ ጋር እኔም መቆያዬን አበጀሁ። ሁለቱም አሪፍ ኪታቦች ነበሩ።
ታዲያ እኔ በቅድሚያ ያነበብኩለት "የማለዳ ስንቅ" የተሰኘ መጽሐፉ ለጋሽ አበራ የመጀመሪያ ድርሰቱ ይመስለኝ ነበር። በ2006 በአካል ስንገናኝ ግን መጻሕፍቱ መታተም የጀመሩት በ1960ዎቹ ማብቂያ ገደማ እንደሆነ ነግሮኝ በተከታታይ ያሳተማቸውን መጻሕፍት አወጋኝ (ከነገረኝ የመጻሕፍቱ ርእሶች መካከል "ሽበት" የተሰኘውን አስታውሳለሁ)።
በዚህም አንድ ነገር ተገነዘብኩ። የኖርዌይ ዜጋ የሆነው Reidulf Molvaer (ሬዶልፍ ሞልቫየር) "Black Lions" በተሰኘው ተወዳጅ መጽሐፉ ውስጥ የአበራ ለማን የብዕር ውሎ ከሌሎች ደራሲዎቻችን ጋር በማቀናጀት የተረከበት ምክንያት በድርሰት አዝመራዎቻቸው በአማርኛ ስነ-ጽሑፍ ዕድገት ላይ የራሳቸውን ተጽዕኖ ማሳረፍ ከቻሉ አንጋፋዎቻችን አንዱ ስለነበረ መሆኑን ተረድቻለሁ።
አበራ ለማ በቅርብ ጊዜ ከከተባቸው መጻሕፍት መካከል "ቅንጣት"ን አንብቤአለሁ። "ጥሎ ማለፍ" የተሰኘውን መጽሐፍ ግን ለማንበብ ከገዛሁት በኋላ አንዱ ልጅ ወስዶብኝ በዚያው ጠፍቶአል። ወደፊት እናነበዋለን። አብሽር!!
-------
እዚህ ዘንድ "ከአበራ ለማ መጻሕፍት እና መጣጥፎች ምኑን ታዘብክለት?" ትሉኝ ይሆናል። ይህ ጥሩ ጥያቄ ነው።
አበራ ለማ ከሌሎች በርካታ ደራሲዎች የሚለየው "ኢትዮጵያ አቀፍ" በመሆኑ ነው። እንደርሱ በድርሰቶቻቸው ኢትዮጵያን በሙሉ ለማሳየትና ለመዳሰስ የሞከሩት ጥቂት ደራሲዎች ብቻ ናቸው።
አዎን! ከኢትዮጵያ ልብ-ወለዶች መካከል ከ85 % በላይ የሚሆኑት አዲስ አበባ ውስጥ ተጀምረው አዲስ አበባ ውስጥ ነው የሚያልቁት። ከነ እነርሱ መካከል የድሮዎቹ በደጃች ውቤ ሰፈር ካለው የወይዘሮ አሰገደች አላምረው ዳንስ ቤት ይጀምሩና፣ ሲኒማ አምፔር፣ ፒያሳ ቲ ሩም፣ ባንኮ ዲ ሮማ፣ እያሉ እዚያው ዙሪያ ይሽከረከራሉ። በዘመናችን ከሚታዩት ልብ-ወለድ ድርሰቶች መካከልም ብዙዎቹ ከቦሌ ጀምረው፣ ቴሌ መድሃኒአለም ወርደው፣ ሀያ ሁለት ማዞሪያ እና ሲ ኤም ሲ ደርሰው ያበቃሉ። መቼታቸው በጣም ጠባብ ነው።
ጋሽ አበራ እና ጥቂቶች ግን እንደዚህ ዓይነት ግንጥል አካሄድ አይጓዙም። አዲስ አበባን እና ሰዎቿን እያሳዩን ሌላውንም የኢትዮጵያ ክፍል ያዳርሳሉ። በዚህ መሃል በግሩም ቋንቋ እየተከሽኑ ለአንባቢያን የሚቀርቡት የባህል፣ የታሪክ፣ የቋንቋ፣ የኪነ-ህንጻ፣ የሙዚቃ፣ የስነ-ቃል፣ የማህበራዊ ህይወት፣ የመልክዐ ምድር፣ የስነ-ጥበብ (fine art) ሀብቶቻችን ተደራሲው ሳይለፋ ሀገሩን እና ሕዝቡን በትክክል እንዲያውቅ እና እንዲረዳ የሚያደርጉ የህይወት ፀጋዎች ናቸው።
በዚህም ምክንያት ነው አበራ ለማን "ኢትዮጵያ አቀፉ" ደራሲ ብዬ የጠራሁት (ምናልባት በethnograpy. ጥናት ላይ ስለተሰማራሁ የኔ taste ከሌላው ተለይቶ ይሆናል። ቢሆንም የጻፍኩት ነገር እውነት ነው)።
ደራሲው አበራ ለማ በአንድ ወቅት ስለድርሰቶቹ መቼት ሲናገር "እኔ የሰላሌ ልጅ ነኝ። በሁለት ታላላቅ ሕዝቦቻችን መካከል ነው ያደግኩት። በዚያ ላይ ሰላሌ ከታላላቅ አርበኞች እስከ ታላላቅ አርቲስቶች ያፈራ ምድር ነው። የመልክዓ ምድሩ ተፈጥሮና ልምላሜው ሌላ ነው። የኔም የድርሰት መኖ ከሰላሌ ይጀምርና ወደ ሌላው የኢትዮጵያ ክፍል ይዘልቃል" ብሎ ነበር (ቃል በቃል አልጠቀስኩትም። ሐሳቡ ግን እንደዚህ ነበር)። በእውነትም ጋሽ አበራን ስናውቀው እንደዚህ ነበር።
-------
ጋሽ አበራ ለማ ብዙ የሚነገር ቁም-ነገር ያለው የድርሰት አባታችን ነው። ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ሰጥቶት ሌሎች የጽሑፍ በረከቶቹን እንድንቋደስ ያድርገን። አሚን!!
------
አፈንዲ ሙተቂ
ተማም! ሰላም!

📚 "ሁሉን አሟልቻለሁ፣ ግን ለምን አልተቀጠርኩም?" ብለው ጠይቀው ያውቃሉ? 🤔
"ስራ መፈለግ ብቻ በቂ አይደለም፤ በትክክል መፈለግ እንጂ!"
ብዙ ወጣቶች እና አዲስ ተመራቂዎች በራስ መተማመን ለስራ ውድድር ይቀርቡና ውጤቱ ግን እንዳሰቡት አይሆንም። ችግሩ ያለው የት ጋር ነው? ሲቪው? ቃለ-መጠይቁ? ወይስ አለባበሱ?
"ለምን አልተቀጠርኩም?" የተሰኘው አዲሱ ኢ-ቡክ እነዚህን ጥያቄዎች በሙያዊ መንገድ ይመልሳል!
በዚህ መጽሐፍ ምን ያገኛሉ?
📄 ማራኪ የሲቪ (CV) አዘገጃጀት: ቀጣሪን የማሳመን ጥበብ።
🗣 የቃለ-መጠይቅ ዝግጅት: ምን ልጠየቅ እችላለሁ? እንዴትስ ልመልስ?
ፕሮቶኮል እና ስነ-ስርዓት: በስራ ዓለም ውስጥ የሚሰጠው ቦታ።
👔 ሙያዊ ገፅታ:
አለባበስ እና አቀራረብ።
ይህ መጽሐፍ ከባለሙያዎች እና ከእውነተኛ የስራ ዓለም ተሞክሮዎች የተቀዳ "ወርቅ" መመሪያ ነው። ከዛሬ ጀምሮ "ለምን አልተቀጠርኩም?" ከማለት ወደ "እንዴት ብቀይር እቀጠራለሁ?" ይሸጋገሩ!
🛑 STOP Applying blindly!
🛑 STOP Getting rejected!
"ለምን አልተቀጠርኩም?"
The Ultimate Guide to Landing Your Dream Job in Ethiopia.
✨ CV Writing
✨ Interview Skills
✨ Professional Etiquette
📖 Get the E-Book Now:
አሁኑኑ ገዝተው ያንብቡ፣ የስራ እድልዎን ያሰፉ!
👇👇👇
https://ye-buna.com/abebem...
#jobsearch #careeradvice #ethiopia #cvwriting #interviewtips #ebook #selfdevelopment

10 months ago
Paastarri Heenook Girmaa Salaalee Arrabsoo duuchaan gadi qabuuf yaale seeratti dhiyaachuuf hojjetamaa jiraachuu Waajjirri Abbaa Alangaa Godina Shawaa Kaabaa beeksise.
Waajjirri Abbaa Alangaa Bulchiinsa Magaalaa Fiichee fi Pooliisii Magaala Fiichee guyyaa 14/04/2018 Addee Baayyush Alamaayyoo Kabbadaa to’annoo jala oolchuun qorannoo gaggeessaa jiraachuu ibsameera.
Salaale biyya Gootaa , Safuufi duudhaa Oromoon kan bulu amantaalee garaagaraa waldanda'ee waliin jiraatu tokkummaaf walkabajaan beekkamtu lafa burqaa goototaa taate arrabsoo hin malleen Paastarri Heenook Girmaa yakka arrabsoo raawwateef gaafatamuu qabaan gaaffii Uummata Salaaleeti.
Kana bu’uureffachuun Itti Gaafatamaan Waajjirri Abbaa Alangaa Godina Shawaa Kaabaa Obboo Daamxoo Xannaa yaada kennaniin
Arrabsoon , maqaa sabaa xureessuun yakka,hawaasa waan jeequmsa biyyaa fidu kaasuu yakka guddaa dha. Kutaa hawaasaa tokko kophaatti adda baasee Salaalee jedhee arrabsoo jibbiinsaa dubbachuun yakka seeraanis ni gaafachiisa.
Nutis guyyaa kaleessaa 14/04/2018 Addee Baayyush Alamaayyoo Kabbadaa paastaricha waliin haasofte to’annoo seeraa jala ooluu ishee fi eeruu irraa fuudhuun qorannoon gadi fageenyaa gaggeeffamaa jiraachuu ibsuun Abbaan Alangaa himannaa hundeessee kan itti deemmamuufi Namticha arrabsoo Raawwate Naannoo biraa keessa jira waan taheef qaama feederaalaa waliin mari’atamaa jira. Himannaa gaggeessuuf nu cinaatti Abukaatoon hedduu ni hirmaanna jedhaniiru himannaa hundeessinee xiyyeeffannoo addaan ol’aantummaa seeraa kabachiisuuf ni hojjenna jedhan.
Qaamolee seeraa dhimmi ilaallatu waliin ta’uun tarkaanfiin seeraa barbaachisaa tahe akka fudhatamu ni taasifna.Kanas yeroo yeroon hordofnee bu’aa jiru hawaasaaf kan beeksfnu ta’a jedhan obboo Daamxoon.

1 year ago
ኢትዮጵያን እንቃኛት
#ethiopia | ደብረ ሊባኖስ በሰሜን ሸዋ ዞን፣ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ የምትገኝ ታሪካዊና መንፈሳዊ ከተማ ስትሆን፣ ከዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ የቱሪዝም መስህቦች አንዷ ነች። ከተማዋ ስሟን ያገኘችው ከታዋቂው የደብረ ሊባኖስ ገዳም ነው።
የደብረ ሊባኖስ ከተማ አመሰራረት
የደብረ ሊባኖስ ከተማ አመሰራረት ከታሪካዊውና ዝነኛው የደብረ ሊባኖስ ገዳም ጋር የተያያዘ ነው። ገዳሙ የተመሰረተው በ13ኛው ክፍለ ዘመን በቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ነው።
ገዳሙ ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የትምህርትና የመንፈሳዊ ማዕከል ሆኖ አገልግሏል። ሁልጊዜም እንደ አዲስ እየታነፀና እየተገነባ እስከ ዛሬ ድረስ የመንፈሳዊነት ማዕከልነቱን ጠብቆ ቆይቷል። በአሁኑ ጊዜ የሚታየው ቤተክርስቲያን በንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትእዛዝ በ1955 ዓ.ም. ታንጾ የተጠናቀቀ ነው።
ደብረ ሊባኖስ ለብዙዎች መዳረሻ ያደረጓት በርካታ የቱሪዝም መስህቦች አሏት። ከእነዚህም ውስጥ ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው።
የደብረ ሊባኖስ ገዳም፦ይህ የከተማዋ ዋና መስህብ ነው። ገዳሙ የቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖትን መካነ መቃብር የያዘ ቤተክርስቲያን፣ ሙዚየም፣ የቅዱሳን አጽም የሚገኝባቸው ዋሻዎችና የፈውስ ፀበል ቦታዎችን ያካትታል። ሙዚየሙ የቆዩ ቅዱሳት መጻሕፍትን፣ የነገስታት ስጦታዎችንና የቤተክርስቲያን ንዋየ ቅድሳትን ይዟል። ገዳሙ ሰላማዊና መንፈሳዊ ቦታ ሲሆን፣ በርካታ ምዕመናንና ጎብኚዎች ይጎበኙታል።
የፖርቹጋል ድልድይ (Portuguese Bridge)፦ ይህ ውብ የድንጋይ ድልድይ በጀማ ወንዝ ገደል ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ አንዳንዶች በ16ኛው ክፍለ ዘመን በፖርቹጋሎች እንደተገነባ ቢናገሩም፣ ሌሎች ግን በ19ኛው ክፍለ ዘመን በራስ ዳርጌ እንደተሰራ ይናገራሉ። ድልድዩ ለምለም የሆነ የተፈጥሮ አከባቢ ያለው ሲሆን፣ ለፎቶግራፍ እና ለተራራ የእግር ጉዞ ምቹ ነው።
የጀማ ወንዝ ገደል (Jemma River Gorge)፦ የደብረ ሊባኖስ ገዳም ከዚህ አስደናቂ የተፈጥሮ ገደል አጠገብ ይገኛል። የገደሉ አስደናቂ እይታ፣ ወንዙና በዙሪያው ያለው ተፈጥሮ ለመንፈስ እረፍትና ለሥነ ተፈጥሮ አፍቃሪዎች ተመራጭ ያደርገዋል።
ገላዳ ዝንጀሮዎች (Gelada Baboons)፦ በደብረ ሊባኖስ አካባቢ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙት የገላዳ ዝንጀሮዎችን ማየት ይቻላል። እነዚህ ዝንጀሮዎች በተፈጥሮአዊ አካባቢያቸው ሲንቀሳቀሱና ሲመገቡ ማየት ለቱሪስቶች ልዩ ልምድ ይሰጣል።
የአእዋፍ ዝርያዎች፦ አካባቢው ለተለያዩ የአእዋፍ ዝርያዎች መኖሪያ በመሆኑ፣ የአእዋፍ ዝርያዎችን ለሚመለከቱ (Birdwatchers ) አፍቃሪዎች ተመራጭ ቦታ ነው።
አረንጓዴ የተራራማ ስፍራዎች፦በአጠቃላይ ደብረ ሊባኖስ በአረንጓዴ ደኖች፣ በገደላማ ቦታዎችና ውብ ተፈጥሮ የተሞላች በመሆኗ፣ ለእግር ጉዞ፣ ለመዝናናትና የተፈጥሮ ውበትን ለመቃኘት ተስማሚ ነች።
በአጠቃላይ ደብረ ሊባኖስ የኢትዮጵያን ሀብታም ታሪክ፣ መንፈሳዊነት እና አስደናቂ የተፈጥሮ ውበት ለማየት ለሚፈልጉ ሁሉ ምቹ መዳረሻ ነች።
ድንቅነሽ አፍሪካ
ሰያ ኢትዮጵያ

Comments