28 days ago
የእርዳታ ተማጽኖ፦
የያዕቆብ መስፍንን ሕይወት እንታደግ!
#ethiopia | ውድ ወገኖቼ፣ የኋላሸት ሞልሼ (ናኒ) ነኝ። በካንሰር ህመም እየተሰቃየ ያለውን ባለቤቴን ያዕቆብ መስፍንን ለማዳን የእናንተን ድጋፍ እለምናለሁ።
ያዕቆብ በህመሙ ምክንያት ሥራውን ማቆም ተገድዷል፤ የሕክምና ወጪዎችም በቤተሰባችን ላይ ከባድ ሸክም ሆነዋል።
ስለሆነም ለሕክምናውና ለሌሎች የህክምና ወጪዎች 75,000 ዶላር ለማሰባሰብ የእርዳታ ዘመቻ ጀምረናል።
ለምታደርጉልን ማንኛውም ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን። ፈጣሪ በረከቱን ያብዛላችሁ!
ማንኛውም የምታደርጉት ድጋፍ—ትንሽም ቢሆን—ለያዕቆብ ሕይወት ትልቅ ተስፋ ነው።
ለመደገፍ፦
GoFundMe – Support Yacob’s Cancer Treatment
የGoFundMe ሊንክ፦
https://www.gofundme.com/f...
መልዕክቱንም Share በማድረግ ብዙ ሰዎች እንዲደርስ እባካችሁ እገዙን።
Dear friends and family my name is Yehuwalashet molshe (Nani) asking your help to save my husband Yacob Mesfin life who’s fitting a serious cancer case . My husband Yacob is out of work and doesn’t have health insurance . We plan to raise $75K which will be used to cover his treatment and medical bills . May God blessed you for your richly for your support!
SaveYacob #supportyacob #cancertreatment #ethiopiancommunity #eritreancommunity #helpyacob

1 month ago
“ኩላሊቴን አምጪ አሊያም 1.5 ሚሊዮን ዶላር ክፈይ!”
#ethiopia | የለገስኩሽን ኩላሊቴን መልሽልኝ ያለው የዶክተሩ አስገራሚ የፍቺ ክስ አነጋጋሪ ሆኗል።
በአሜሪካ ሎንግ አይላንድ የሚኖሩት የቀዶ ጥገና ሐኪም ዶ/ር ሪቻርድ ባቲስታ የባለቤታቸውን ዶኔልን ሕይወት ለማዳን ሲሉ አንዱን ኩላሊታቸውን በፈቃዳኝነት ለግሰው ነበር።
ነገር ግን ከሦስት ዓመታት በኋላ በትዳራቸው መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ዶኔል የፍቺ ጥያቄ አቀረበች።
በዚህ ጊዜ ታሪኩ ያልተጠበቀ አቅጣጫ ያዘ።
ዶ/ር ሪቻርድ ኩላሊቱን የሰጡት በትዳር ውስጥ እያሉ በመሆኑ አካሉ ተመልሶ እንዲሰጠው ወይም የገንዘብ ካሳ እንዲከፈለው ጠየቀ።
ዶክተሩ ለኩላሊቱ 1.5 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ጠየቀ።
ሕክምናዊ በሆነ መንገድ ኩላሊቱ ተነቅሎ እንደሚመለስ ባይጠብቅም የኩላሊቱ ዋጋ በትዳር ሀብት ክፍፍል ውስጥ ተካቶ ሊታሰብበት ይገባል የሚል ነበር።
ዳኛው የቀረበውን ጥያቄ ሙሉ በሙሉ ውድቅ አደረጉት።
ኩላሊቱ በፈቃደኝነት የተሰጠ ስጦታ እንጂ በገንዘብ ሊተመን የሚችል የጋራ የትዳር ሀብት ሊሆን እንደማይችል ወሰኑ።
በሕግ ታሪክ ከተመዘገቡት አስገራሚ የፍቺ ክርክሮች መካከል አንዱ የሆነው ይህ ጉዳይ በነፃ ፈቃድ የተሰጠ የሰውነት አካልን በሕግ ተከራክረው ማስመለስም ሆነ በገንዘብ ማስከፈል አይቻልም በሚል ውሳኔ ተጠናቋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #divorcesettlement #doctor #donations #kidney #wife #divorce #surgeon #marriage

2 months ago
አሁን ላይ በቀን ሦስቴ መመገብ ቅንጦት ሆኗል፦የአለም የምግብ ፕሮግራም
#ethiopia | የዓለም የምግብ ፕሮግራም ባወጣው አዲስ ሪፖርት በአለም አቀፍ ደረጃ ዜጎች በምግብ እጦት ምክንያት በከፍተኛ ሁኔታ እየተሰቃዩ እንደሚገኙ ገልጿል።
ሀገራት ለምግብ የሚያደርጉት እርዳታ በመቀነሳቸው ምክንያት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የዓለም ዜጎች የረሃብ አለንጋ እየገረፋቸው ይገኛል ሲል ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
እንደ ድርጅቱ መረጃ ከሆነ በአሁኑ ሰዓት በመላው ዓለም ከ700 ሚሊዮን በላይ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ አቅርቦት ይሻሉ።
ከዚህ ቁጥር ውስጥ ከ300 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት አጣዳፊ የምግብ እርዳታ ካልተደረገላቸው ነገ አንመለከታቸውም ሲል ገልጿል።
ለጋሽ ሀገራት እና አለም አቀፍ ተቋማት የሚያደርጉት የገንዘብ እና የቁሳቁስ እርዳታ በከፍተኛ ሁኔታ መቀነሱ ችግሩን የበለጠ አሳሳቢ አድርጎታል።
ይህ የእርዳታ ማነስ እና መቋረጥ በብዙ ሀገራት የሚኖሩ አቅመ ደካሞች እናቶች እና ህፃናት ለህልፈት እየዳረጋቸው ነው ሲል አስጠንቅቋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #starvation #food #program #war #climate #donations #poverty #children #women

Comments