13 days ago
"በታሪክ ከታዩት አደገኛ ወታደራዊ መሣሪያዎች በላይ አጥፊ ነው!" — ቢል ጌትስ
#ethiopia | የማይክሮሶፍት መስራቹ ቢል ጌትስ የሰው ሰራሽ አስተህሎት (AI) ቴክኖሎጂ አደገኛ አላማ ባላቸው አካላት እጅ ሲወድቅ ሊያስከትል የሚችለውን ስጋት አስመልከተው ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል።
ጌትስ በሰጡት አስተያየት የ AI ቴክኖሎጂ ፈጣን እድገት ለሰው ልጅ ዘርፍ ብዙ ጥቅሞችን ይዞ የመጣ ቢሆንም አጥፊ እቅድ ባላቸው አካላት መሣሪያ ሲደረግ ግን ጉዳቱ ያመዝናል ብለዋል።
ከዚህ ቀደም በታሪክ ከታዩት ማናቸውም አደገኛ ወታደራዊ መሣሪያዎች በላይ አጥፊ የመሆን አቅም እንዳለው ገልጸዋል።
የቅርብ ጊዜዎቹን የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) መሣሪያዎች የታጠቁ መጥፎ እቅድ ያላቸው ሰዎች ያህል ከፍተኛ አደጋ ሊያስከትል የሚችል ወታደራዊም ሆነ ሌላ ዓይነት መሣሪያ በታሪክ ውስጥ ታይቶ አያውቅም ሲሉ ጌትስ ተናግረዋል።
የ AI ቴክኖሎጂዎች ባልተገባ መንገድ ጥቅም ላይ ሲውሉ አደገኛ የሳይበር ጥቃቶች በከፍተኛ መጠንና ፍጥነት ለመፈጸም ዕድል ያገኛሉ ነው ያሉት።
እንዲሁም የባዮሎጂካልና የቴክኖሎጂ ስጋቶችን ለማፋጠን ከባድ መሣሪያ ሊሆኑ እንደሚችሉ ጠቁመዋል።
በመሆኑም የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችና የዓለም መንግስታት የ AI ቴክኖሎጂዎችን ከመልቀቃቸው በፊት ጥብቅ የደህንነት ቁጥጥርና መስፈርቶችን መተግበር እንዳለባቸው ገልጸዋል።
እንዲሁም አላስፈላጊ አጠቃቀምን የሚገቱ ህጎችን በፍጥነት ማውጣት እንደሚገባቸውም አሳስበዋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #aitechnology #billgates #technews #aiwarning

2 months ago
"የድሆችን መተዳደሪያ አናሳጣ፤ የተወሰነ ቦታ እንተውላቸው!"
#ethiopia | ቢል ጌትስ ድሆች የሚተዳደሩበትን እንኳን አናሳጣቸው ለእነሱ የሚሆኑ የተወሰኑ ቦታዎች እንተውላቸው ብለዋል።
የማይክሮሶፍት መስራቹ ቢል ጌትስ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) በስራ ገበያው ላይ እያመጣ ያለውን ለውጥ ተከትሎ የተወሰኑ የስራ መደቦች ለሰዎች ብቻ እንዲተው ጥሪ አቅርበዋል።
ዘ ጋርዲያን እንደዘገበው ጌትስ ይህንን ሃሳብ ያቀረቡት AI በተለያዩ ዘርፎች የሰዎችን የስራ ድርሻ እየተረከበ ባለበት እና ወደፊትም ይህ አዝማሚያ እንደሚቀጥል በሚገመትበት ወቅት ነው።
ጌትስ AI ለሰው ልጅ ጠቃሚ ሊሆን ቢችልም ማህበረሰባዊ መረጋጋትን እና የሰዎችን መተዳደሪያ ለማረጋገጥ የተወሰኑ ስራዎችን ለሰዎች ብቻ ማቆየት አስፈላጊ እንደሆነ ገልጸዋል።
ይህ ሃሳብ እንዴት ተግባራዊ ሊሆን እንደሚችል ጌትስ በዝርዝር አላብራሩም።
ሆኖም ጥሪያቸው AI በስራ ገበያው ላይ እያመጣ ያለውን ተጽእኖ እና ወደፊት ሊኖሩ ስለሚገቡ እርምጃዎች የሚጠቁም ነው ተብሏል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #america #billgates #ai #human #work #economy #challenge

Comments