28 days ago
የልጃቸው አስክሬን ተሸክመው ቀብር ቦታ ያቀኑት አስልጣኝ
#ethiopia | ማርክ ሂዩዝ ለልጃቸው ያላቸውን ፍቅር ለመግለጽ አስክሬኑ ተሸከመው ቀብር ቦታ አቅንተዋል።
ማርክ ሂዩዝ የልጃቸውን የሬሳ ሳጥን ወደ ቤተክርስቲያን ተሸክመው የገቡ ሲሆን ስነ ስርዓቱ አሳዛኝ እና ልብ የሚነካ ነበር።
አሌክስ ሂዩዝ የሁለት ልጆች አባት የነበረ ሲሆን በእንግሊዙ ግሪምስቢ ታወን ክለብ ውስጥ በስራ ላይ ይገኙ ነበር።
የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ይናይትድ ተጫዋች የነበሩት ማርክ ሂዩዝ ልጅ አሌክስ ሂዩዝ ሰኔ 19 ቀን 2026 በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ይታወሳል።
የቀብር ስነ-ስርዓቱ በወልስ ፕረስበሪ በሚገኘው ቅዱስ ጴጥሮስ ቤተክርስቲያን የተፈጸመ ሲሆን በስነ-ስርዓቱ ላይ ታዋቂ አሰልጣኞችና ተጫዋቾች ተገኝተዋል።
በቀብር ስነስርአቱ ላይ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን፣ ማይክ ፌላን፣ ማርቲን ኤድዋርድስ፣ ብራያን ሮብሰን እና ራያን ጊግስ የመሰሉ ሰዎች ተገኝተው ነበር።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #getunews #markhugheswales #alexhuhes #carriersonscaffeine

Comments