5 days ago
ኢብራሂም ትራኦሬ ሌላ ታሪካዊ እርምጃ ወሰዱ!
#ethiopia | ቡርኪና ፋሶ ከወርቅ የሚገኘውን ትርፍ በሀገር ውስጥ ለማስቀረት የሚያስችላትን ግዙፍ የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ መረቀች።
ካፒቴን ትራውሬ በሀገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያውን ግዙፍ የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ መርቀው ከፍተዋል።
ቡርኪና ፋሶ የሀገሯን የወርቅ ሀብት እሴት ለመጨመር እና ገቢዋን በሀገር ውስጥ ለማስቀረት የመጀመሪያውን ግዙፍ የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ መረቀች
የቡርኪና ፋሶ ወታደራዊ መንግሥት መሪ ካፕቴን ኢብራሂም ትራኦሬ ሀገሪቱ ከማዕድን ሀብቷ የምታገኘውን ጥቅም በሀገር ውስጥ ለማስቀረት ያለመ ግዙፍ የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ በዋና ከተማዋ ዋጋዱጉ መርቀው ክፍት አድርገዋል።
ይህ በሀገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያው የሆነው የማጣሪያ ፋብሪካ ቡርኪና ፋሶ ቀደም ሲል ወርቋን ሳይጣራ ወደ ውጭ ትልክ ነበር።
አሁን ወደ ውጭ ሀገር ከመላክ ይልቅ በሀገር ውስጥ አጣርታ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም እንድታገኝ ያስችላታል ተብሏል።
ካፕቴን ኢብራሂም ትራኦሬ በምረቃው ወቅት እንደተናገሩት እርምጃው ሀገሪቱ በተፈጥሮ ሀብቷ ላይ ሙሉ ቁጥጥር እንድታደርግ አቅም ይፈጥራል ብለዋል።
እንደዚሁም የሀገሪቱ ሀብት ለውጭ ኩባንያዎች ከመዳረግ ይልቅ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮው ክፍያና ትርፍ በሀገር ውስጥ እንዲቀር የሚያስችል ወሳኝ ምዕራፍ ነው ብለዋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #burkinafaso #ibrahimtraore #goldrefinery #africaneconomy #ouagadougou

1 month ago
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከአፍሪካ ባንኮች 15ኛ ደረጃን ያዘ!
#ethiopia | በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ አንጋፋ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአፍሪካ ውስጥ በሀብት መጠናቸው ቀዳሚ ከሆኑት 30 ባንኮች ዝርዝር ውስጥ በመካተት 15ኛ ደረጃን መያዙ ተገለጸ።
በአፍሪካ የንግድ ፋይናንስ ኩባንያ አማካኝነት በቀረበው መረጃ መሠረት የባንኩ አጠቃላይ የሀብት መጠን 25 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል።
በዚህም በዝርዝሩ ውስጥ የተካተተ ብቸኛው የኢትዮጵያ ባንክ ለመሆን ችሏል።
በዝርዝሩ ውስጥ የተካተቱት 30ዎቹ የአፍሪካ ባንኮች አጠቃላይ ሀብት 1.5 ትሪሊዮን ዶላር የደረሰ ሲሆን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዚህን 1.7 በመቶ ድርሻ ይዟል።
ደቡብ አፍሪካ 6 ባንኮችን በዝርዝሩ ውስጥ በማካተት የመጀመሪያውን ደረጃ የያዘች ሲሆን የነዚህ 6 ባንኮች አጠቃላይ ሀብት 670.7 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል።
ከደቡብ አፍሪካ ባንኮች መካከል የመጀመሪያ ደረጃ ላይ የሚገኘው ስታንዳርድ ባንክ ግሩፕ 220.6 ቢሊዮን ዶላር ሀብት እንዳለው መረጃው አመልክቷል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #commercialbankofethiopia #banking #africafinance #economy #africaneconomy

8 months ago
አፍሪካ ወዳጅ ወጣላት
📌ቻይና ለአፍሪካ ሀገራት የንግድ በሯን ወለል አድርጋ ከፈተች
#ethiopia | የዓለማችን የንግድ ግዙፍ የሆነችው ቻይና፣ ለ53 የአፍሪካ ሀገራት የምታደርገውን የንግድ ቀረጥ (Tariff) ሙሉ በሙሉ እንደምታነሳ አስታወቀች። ይህ ታሪካዊ የተባለ ውሳኔ ከሚያዝያ 2026 ጀምሮ በይፋ ተግባራዊ መሆን ይጀምራል።
የውሳኔው ፋይዳና ዝርዝር መረጃዎች፦
* ቀረጥ አልባ ንግድ፦ የአፍሪካ ሀገራት ምርቶቻቸውን ያለ ምንም የቀረጥ ክፍያ ወደ ቻይና ገበያ ማስገባት የሚችሉበትን ዕድል ይፈጥራል።
* የጋራ ትብብር፦ ቻይና ይህን እርምጃ ተከትሎ ከሀገራቱ ጋር አዲስና ጠንካራ የጋራ የንግድ ትብብር ስምምነት ለመፈጸም ዝግጅቷን አጠናቅቃለች።
* ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ፦ ውሳኔው የአፍሪካን የወጪ ንግድ አቅም ከማሳደጉም በላይ፣ በቻይና እና በአፍሪካ መካከል ያለውን የንግድ ሚዛን ለማስተካከል ትልቅ እገዛ ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል።
ይህ የቤጂንግ ውሳኔ አፍሪካውያን አምራቾች ግዙፉን የቻይና ገበያ እንዲቀላቀሉ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት መሆኑ ተገልጿል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #ቻይና #አፍሪካ #ንግድ #ኢኮኖሚ #chinaafricatrade #zerotariff #africaneconomy #globaltrade

Comments