5 days ago
ኢብራሂም ትራኦሬ ሌላ ታሪካዊ እርምጃ ወሰዱ!
#ethiopia | ቡርኪና ፋሶ ከወርቅ የሚገኘውን ትርፍ በሀገር ውስጥ ለማስቀረት የሚያስችላትን ግዙፍ የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ መረቀች።
ካፒቴን ትራውሬ በሀገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያውን ግዙፍ የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ መርቀው ከፍተዋል።
ቡርኪና ፋሶ የሀገሯን የወርቅ ሀብት እሴት ለመጨመር እና ገቢዋን በሀገር ውስጥ ለማስቀረት የመጀመሪያውን ግዙፍ የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ መረቀች
የቡርኪና ፋሶ ወታደራዊ መንግሥት መሪ ካፕቴን ኢብራሂም ትራኦሬ ሀገሪቱ ከማዕድን ሀብቷ የምታገኘውን ጥቅም በሀገር ውስጥ ለማስቀረት ያለመ ግዙፍ የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ በዋና ከተማዋ ዋጋዱጉ መርቀው ክፍት አድርገዋል።
ይህ በሀገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያው የሆነው የማጣሪያ ፋብሪካ ቡርኪና ፋሶ ቀደም ሲል ወርቋን ሳይጣራ ወደ ውጭ ትልክ ነበር።
አሁን ወደ ውጭ ሀገር ከመላክ ይልቅ በሀገር ውስጥ አጣርታ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ጥቅም እንድታገኝ ያስችላታል ተብሏል።
ካፕቴን ኢብራሂም ትራኦሬ በምረቃው ወቅት እንደተናገሩት እርምጃው ሀገሪቱ በተፈጥሮ ሀብቷ ላይ ሙሉ ቁጥጥር እንድታደርግ አቅም ይፈጥራል ብለዋል።
እንደዚሁም የሀገሪቱ ሀብት ለውጭ ኩባንያዎች ከመዳረግ ይልቅ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮው ክፍያና ትርፍ በሀገር ውስጥ እንዲቀር የሚያስችል ወሳኝ ምዕራፍ ነው ብለዋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #burkinafaso #ibrahimtraore #goldrefinery #africaneconomy #ouagadougou

Comments