2 months ago
u12a8u1295u1272u1263u12cb u12ebu1218u1230u1308u1291u1275 u12a0u12f6u1293u12ed
#adanchabibie #addisababa #adonay #ebc ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
ከንቲባዋ ያመሰገኑት አዶናይ
#adanchabibie #addisababa #adonay #ebc
5 months ago
የየካቲት ወር "የቅን ልቦች" ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ታወቁ፤ አዶናይ እና አቲስ ነማ ቻሪቲ አሸናፊ ሆነዋል
#fastmereja I በማህበራዊ ሚዲያ በጎ ተፅዕኖ ለሚያሳድሩ፣ ለውጥ ለሚያመጡ ግለሰቦች እና ተቋማት እውቅና የሚሰጠው "የቅን ልቦች" ፕሮግራም፤ የየካቲት ወር 2018 ዓ.ም የውድድር ውጤቱን ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት አዶናይ (Adonay) እና አቲስ ነማ ቻሪቲ (Atis Nema Charity) የወሩ አሸናፊ በመሆን እውቅና ተሰጥቷቸዋል።
ለ100 ግራም ንጹህ ወርቅ የሚደረገው ፉክክር
የዘንድሮው የ"የቅን ልቦች" ውድድር ከመቼውም ጊዜ በላይ ትኩረትን የሳበው ለዓመቱ ማጠቃለያ በተዘጋጀው ታላቅ ሽልማት ነው። የፕሮግራሙ አዘጋጆች እንዳስታወቁት፣ በዓመቱ ማጠቃለያ ላይ በየወሩ ከሚካሄዱት ውድድሮች ብዙ ወሮችን በአሸናፊነት ማጠናቀቅ የቻለ ግለሰብ ወይም ተቋም የ100 ግራም ንጹህ ወርቅ ባለድል ይሆናል።
እስከ የካቲት ድረስ ያለዉ የአሸናፊዎች ዝርዝር፡-
ውድድሩ ከተጀመረበት ከነሐሴ ወር ጀምሮ እስካሁን ድረስ በየወሩ ድል የቀናቸው ተፅዕኖ ፈጣሪዎች የሚከተሉት ናቸው፦
📍ነሐሴ፦ Brook News
📍መስከረም፦ Adonay
📍ጥቅምት፦ ዶክተር አብይ እና ማስተር አብነት
📍ህዳር፦ ጉርሻ ፔጅ
📍ታህሳስ፦ ሜላት ንጉሴ እና Adonay
📍ጥር፦ ጆን ዳንኤል
📍የካቲት፦ አዶናይ እና አቲስ ነማ ቻሪቲ
የአሸናፊነት ጉዞው ወዴት ያመራል?
ፕሮግራሙ በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰሩ በጎ ስራዎችን በማበረታታት እና ለሌሎች አርአያ የሚሆኑ ተግባራትን በማጉላት ረገድ ትልቅ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ አዘጋጆቹ ገልጸዋል።
#ልዩ_ልዩ

7 months ago
የዓመቱ አሸናፊ 100 ግራም ወርቅ ይሸለማል፦ የ"ቅን ልቦች" የማኅበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ውድድር
#fastmereja I በማኅበራዊ ሚዲያ (ፌስቡክ፣ ቲክቶክ፣ ቴሌግራም እና ዩቱብ) በበጎ ተግባርና በመልካም ሥራ የተሰማሩ ግለሰቦችንና ገጾችን እውቅና ለመስጠት የተዘጋጀው የ"ቅን ልቦች" የሽልማት መርሃ-ግብር የአመቱ መጨረሻ ታላቅ ሽልማት ይፋ ሆነ። አዘጋጆቹ እንደገለጹት፣ በየወሩ በባለሙያዎች ምዘናና በሕዝብ ድምፅ አሸናፊ የሚሆኑ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች በዓመቱ ማጠቃለያ ላይ ለሚሰጠው 100 ግራም ወርቅ ተፎካካሪ ይሆናሉ።
ውድድሩ በየወሩ በክብር ዋንጫና በሜዳልያ አሸናፊዎችን እያበረታታ የሚገኝ ሲሆን፣ እስካሁን ባሉት ወራት በርካታ ታዋቂ የማኅበራዊ ሚዲያ ስብዕናዎች ለታላቁ የወርቅ ሽልማት የሚያልፉበትን ዕድል ተቀዳጅተዋል።
እስካሁን ድል የተቀናጁ ተፎካካሪዎች፦
• ነሐሴ፦ ብሩክ ኒውስ (Brook News)
• መስከረም፦ አዶናይ (Adonay)
• ጥቅምት፦ ማስተር አብነት እና ዶ/ር አብይ
• ህዳር፦ ጉርሻ ፔጅ (Gursha Page)
• ታህሳስ፦ ሜላት ንጉሴ እና አዶናይ
ይህ በዓይነቱ ለየት ያለ ውድድር ዓላማው ማኅበራዊ ሚዲያ ለመልካም ነገር፣ ለሰብአዊነትና ለሀገር ግንባታ እንዲውል ማበረታታት እንደሆነ አዘጋጆቹ ጠቁመዋል። በየወሩ አሸናፊ የሆኑት እነዚህ ግለሰቦችና ተቋማት፣ በዓመቱ መጨረሻ ላይ በሚደረገው የማጠቃለያ ውድድር ላይ ቀርበው "የአሸናፊዎች አሸናፊ" የሚለው ማዕረግና የ100 ግራም ወርቅ ሽልማት ባለቤት ለመሆን ይፋለማሉ።
መርሃ-ግብሩ በሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ትኩረት እያገኘ ሲሆን፣ በተለይም ወጣቶች በማኅበራዊ ሚዲያ የሚያሳልፉትን ጊዜ ፍሬያማና ሌሎችን የሚረዳ እንዲያደርጉ ትልቅ መነሳሳትን እየፈጠረ ይገኛል።

የታህሳስ ወር የቅን ልቦች የማህበራዊ ሚዲያ ተፅኖ ፈጣሪ ማነው?
📌 Jone Daniel
📌 Takur
📌 Melat Negusse
📌 Adonay
📌 Tikva Ethiopia
📌 Atis Nama Charitable Org
📌 Gursha Page
ቴክስት ብቻ
0908089108
0908089408
📌 Jone Daniel
📌 Takur
📌 Melat Negusse
📌 Adonay
📌 Tikva Ethiopia
📌 Atis Nama Charitable Org
📌 Gursha Page
ቴክስት ብቻ
0908089108
0908089408
7 months ago
🚘 ቻሌንጁ ለ3 ቀናት ተራዝሟል!
ለአርቲስት ሱራፌል ተካ መኪና እንሸልመዋለን!
#ethiopia | ቲክቶከር አዶናይ ለአርቲስት ሱራፌል ተካ መኪና እንዲሸለም የጀመረው እና "ፖፑላር ኤሌክትሮኒክስ"ን 1 ሚሊዮን ፎሎወር የማድረስ ቻሌንጅ፤ በአጭር ጊዜ 750,000 (750 ሺህ) ፎሎወርስ ደርሷል!
ምንም እንኳን የቻሌንጁ ጊዜ ዛሬ ሐሙስ ምሽት 1:30 ሰዓት የሚያልቅ ቢሆንም፤ ግቡን ለመምታት
ለተጨማሪ 3 ቀናት ተራዝሟል።
"ግልጽነት ለዘላለም ይኑር!
እንደ ውስጥ አዋቂ የምናገረው፤ ይህ ድርጅት (Popular Electronics) ከዚህ ቀደምም ለሀገር እና ለሕዝብ ለሠሩ የኢትዮጵያ ልጆች ቴሌቪዥን፣ ፍሪጅ፣ ስቶቭ... ወዘተ 'የፍቅር ስጦታ' ሲሰጥ አውቃለሁ።
ለ ደግ ልባቸውን እጅ እንነሳለን!
'ሚዲያ አያስፈልገንም፤ እንዲነገርልንም አንፈልግም' በሚለው በጎ አቋማቸው ሳናመሰግናቸው ቀርተናል።
አሁን ግን ለአርቲስት ሱራፌል ተካ የመኪና ባለቤት ለማድረግ ቃል ገብተዋል፤ ይህንንም በተግባር።፣ በክብር ይፈጽሙታል።"
ስለዚህ ቀሪዋን 250 ሺህ ዛሬውኑ በመሙላት ለአርቲስት ሱራፌል የተገባውን ቃል እናስፈጽም!
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፎሎው (Follow) ያድርጉ! 👇👇
🔗
https://www.tiktok.com/@po...
#surafelteka #adonay #popularelectronics #cargift #challenge #ethiopia

Sponsored by
Surafel
7 months ago
ዓርብ ታኅሣሥ 24, 2018 የሳምንቱ ምርጥ 10 ኢትዮጵያዊ ሙዚቃዎች ከየኔ ቫይብ! #fastmereja #yenevibe #ethiopia
___
🔔📢የኔ ቫይብ ለሁሉም ሙዚቃዎች ደረጃ የሚሰጠዉ በሳምንቱ የጨመሩትን የዩቲዩብ የተመልካች ብዛት በማወዳደር በትክክለኛ መረጃ ላይ ተመርኩዞ ብቻ ነዉ!🔔
___
የሳምንቱ ምርጥ 10 ሙዚቃዎች ደረጃ የሚያገኙት አውቶማቲክ እና ከሰዉ ንክኪ ነፃ በሆነ ሲስተም YouTube ላይ በሳምንቱ በጨመሩት የተመልካች ብዛት መሰረት በሚደረግ ዉድድር ነዉ።
1. Jossey & Adonay – Ney Beluwat (ጆሲ እና አዶናይ – ነይ በሏት) – New Ethiopian Music 2025 (Official Video)
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 1,233,631 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 1,233,631 Views
2. Robel Mideksa – Shall I Call you? | New Ethiopian Music 2025 (Official Lyrics Video) Track 12
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 2,875,310 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 612,438 Views
3. Ethiopian Music : Eyu Tsega እዩ ፀጋ (ከማን ጋር ላወዳድርሽ) – New Ethiopian Music 2025(Official Video)
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 13,952,477 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 544,917 Views
4. Mak Ezra – Tewehade – ማክ እዝራ – ተወሓደ – New Tigrigan music 2025 (Official Video)
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 23,795,889 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 486,165 Views
5. Nati Ker – Neger Neger | ነገር ነገር – New Ethiopian Guragigna Music 2025 (Official Video)
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 11,073,977 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 415,216 Views
6. Saint Mosses X Young CJ – GUNSHOT[4 ena 9] (Official Music Video)[New Ethiopian music 2025]
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 2,432,453 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 379,517 Views
7. ትምኒት ወልዳይ (ሻነ) – Timnit Welday (SHANE) New Tigrigna Music 2025 (Official Video)
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 9,827,609 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 354,585 Views
8. SAINT MOSSES X YOUNG CJ X LIL PPCS X BOTLA DP – SPARTAN (Official Music Video)[New Ethiopian music]
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 804,087 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 333,657 Views
9. Merkeb Bonitua – Akayda / ኣካይዳ New Tigrigna music 2025 ( official video )
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 1,908,493 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 249,721 Views
10. Selamawit Yohannes l {mizan | ሚዛን} – New Tigrigna Music 2025 [Official Video]
• ያለው አጠቃላይ የተመልካች ብዛት 15,956,279 Views
‣ በዚህ ሳምንት ብቻ የጨመረው የተመልካች ብዛት + 248,267 Views
ሙሉ ዝርዝሩን እዚህ ተጭነው ይመልከቱ 👉 https://yenevibe.com/weekl...

አርቲስት ሰለሞን ተካ ከብሩክ ሪል ስቴት የቢዋይዲ (BYD) መኪና ስጦታ ተረከበ
#ethiopia | በኢትዮጵያ የፊልም እና የቲያትር ጥበብ ውስጥ ስመጥር የሆነው አንጋፋው አርቲስት ሰለሞን ተካ፣ ከብሩክ ሪል ስቴት የተበረከተለትን ዘመናዊ የቢዋይዲ (BYD) የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ዛሬ ታህሳስ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ ተረክቧል።
ይህ ሽልማት የተበረከተው በብሩክ ሪል ስቴት ስም የተከፈተው የቲክቶክ አካውንት 1.5 ሚሊዮን ተከታዮችን እንዲያፈራ ታስቦ በተጀመረው ልዩ "ቻሌንጅ" አማካኝነት ነው። አካውንቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ1 ሚሊዮን በላይ ተከታዮችን ማፍራት መቻሉን ተከትሎ ሽልማቱ ለአርቲስቱ ሊሰጥ ችሏል።
የአርቲስቱ ምስጋና፦
አርቲስት ሰለሞን ተካ ባስተላለፈው መልዕክት ለተደረገለት ስጦታ ብሩክ ሪል ስቴትን ያመሰገነ ሲሆን፣ በተለይም "የልጅ አዋቂ" ሲል የጠራው ወጣቱ ቲክቶከር አዶናይ ይህ የቲክቶክ ዘመቻ ስኬታማ እንዲሆን ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋፅኦ ልዩ ምስጋናውን አቅርቧል።
ስለ ብሩክ ሪል ስቴት፦
መቀመጫውን በዱባይ ያደረገው ብሩክ ሪል ስቴት፣ ቤትና ንብረት ገዢዎችን ከሻጮች ጋር በማገናኘት ረገድ የሚታወቅ ድርጅት ነው።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#solomonteka #brookrealestate #byd #ethiopianartist #tiktokchallenge #adonay #dubairealestate

8 months ago
በሕዳር ወር ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ የተጠቀመው ማነው?
📍Gursha page
📍Atis nama charity
📍Brook News
📍Adonay
📍Yohanes Teshom (babina106)
📍Tikv Ethiopia
📍Gursha page
📍Atis nama charity
📍Brook News
📍Adonay
📍Yohanes Teshom (babina106)
📍Tikv Ethiopia
10 months ago
የመስከረም ወር 2018 የማህበራዊ ሚዲያ (Social Media) ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆኑ እጩዎች
1. ከFacebook:- ጉርሻ ፔጅ፣ ሜላት ንጉሴና ባይሽ ኮልፌ
2. ከYoutube:- ሸገር ኢንፎ እና ኢዮሃ ሚዲያ
3.ከTiktok: -Biniye21፣ መልዕክተኛው፣ Adonay ፣ ዮሀንስ ተሾመ
የወሩ ምርጥ ተጽዕኖ ፈጣሪ ማነው ኮሜንት አድርጉ አልያም
Telegram እና Text 0908089408 ላይ ድምጽ ይስጡ።

Comments