3 months ago
የየኢትዮጵያ አየር መንገድ
የ80ኛ ዓመት የምስረታ በዓል
የ8 ኪሎ ሜትር የጎዳና ሩጫ ላይ ይሳተፉ
#ethiopia | የኢትዮጵያ አየር መንገድ በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የ80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ የ8 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አዘጋጅቷል።
ዝግጅቱ ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ክፍት ሲሆን አላማውም የአየር መንገዱን የረጅም ጊዜ ታሪክ እና አስተማማኝ አገልግሎት በስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማክበር ነው።
ውድድሩ እሁድ፣ ግንቦት 9 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል።
ተወዳዳሪዎች ከድሮው አየር ማረፊያ (ኦልድ ኤርፖርት) በመነሳት እስከ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ድረስ የሚጓዙ ይሆናል።
በሩጫው ላይ መሳተፍ ሙሉ ለሙሉ ነጻ ሲሆን ተመዝጋቢዎች የውድድር መለያ ቁጥር እና የክብረ በዓሉ መታሰቢያ ቲሸርት የሚያገኙ ይሆናል።
ተሳታፊዎች በውድድሩ ቀን በቦታው ቀደም ብለው በመገኘት ድንቅ የሆነውን የስፖርት ተሞክሮ እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል።
ይመዝገቡ
https://et8kmrun.et
#ethiopianairlines #80years #running #addisababa #sport #ethiopia #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

Comments