2 days ago
#tecno_pova_curve2_5g
TECNO እጅግ ቀጭኑን እና በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች የታጀበውን አዲሱን TECNO POVA CURVE 2 5G ይዞላችሁ መቷል፡፡ 7 ነጥብ 42 ሚሊ ሜትር ብቻ የሆነ ቀጭን ስልክ፣ ከርቭ AMOLED ጥርት ያለ ስክሪን እና ሌሎችም በርካታ ቴክኖሎጂዎችን የያዘውን ይሄን ድንቅ ስልክ ዛሬውኑ የራሶት ያድርጉት!!
#tecno #povacurve2_5g #tecnoai #tecnoet
tecno_et

5 days ago
ዘኔክሰስ በእጅዎ ልክ!
ለጥቅሉ በመክፈል ብቻ ስልክ በነጻ ይወስዳሉ:-
#znexusl131
በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።
#znexusl2028
በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,395 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።
ለጥቅሉ ይከፍላሉ፣ ከነስልኩ ይወስዳሉ!
#ከዓለም_ጋር_እኩል_ይራመዱ
#znexus
#ዘኔክሰስ
#telebirr
#telebirrsuperapp
#ethiotelecom

12 days ago
ዘኔክሰስ በእጅዎ ልክ!
ለጥቅሉ በመክፈል ብቻ ስልክ በነጻ ይወስዳሉ:- #znexusl131

#ከዓለም_ጋር_እኩል_ይራመዱ #znexus #ዘኔክሰስ #telebirr #telebirrsuperapp #ethiotelecom

16 days ago
በዘኔክሰስ ስልኮች ጨዋታዎን ሞቅ ደመቅ ያርጉ!

#ሳቅና_ፌሽታ_በዘኔክሰስ #znexus #ዘኔክሰስ #telebirr #telebirrsuperapp #ethiotelecom

Sponsored by
Surafel
17 days ago
የዲጂታላይዜሽን ግስጋሴ በኢትዮጵያ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ በፈጣን ሁለንተናዊ የቴክኖሎጂ እና የኢኮኖሚ ሽግግር ሂደት ላይ ትገኛለች።
የቆየውን የወረቀት አሰራር ወደ ዲጂታል በመቀየር፤ ኢትዮጵያ በአህጉሪቱ ቀዳሚ የሆነ ጠንካራ የዲጂታል ኢኮኖሚ እና የቴክኖሎጂ ማዕከል ለመሆን በቁርጠኝነት እየተጋች ነው፡፡
ለዚህ የዲጂታል ሽግግር እንደ መነሻ ሰነድ ሆኖ የሚያገለግለው የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ነው፡፡ ይህ የመጀመሪያው ምዕራፍ የዲጂታል ስትራቴጂ በስኬት ተጠናቅቆ ሁለተኛው ምዕራፍ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ እየተተገበረ ይገኛል፡፡
በመጀመሪያው የዲጂታል ስትራቴጂ መሠረት የቴሌኮም መሰረተ ልማትን በከፍተኛ ሁኔታ በማስፋፋት የአራተኛ ትውልድ (4G) ኔትዎርክን ለ1 ሺህ 200 ከተሞች፣ እንዲሁም እጅግ ፈጣን የሆነውን የአምስተኛ ትውልድ (5G) ኔትዎርክ ደግሞ ለ33 ከተሞች ተደራሽ ማድረግ ችላለች።
ይህም በሚሊየን የሚቆጠሩ ዜጎችን ከዲጂታል ዓለም ጋር አስተሳስሯል። ቴሌብር እና ሲቢኢ ብር የገንዘብ ዝውውር እና የግብይት ምህዳሩነረ ሙሉ በሙሉ ቀይረውታል። በአሁኑ ወቅት የቴሌብር ተጠቃሚ ቁጥር 61 ሚሊየን ደርሷል፡፡
እንግልትንና ሙስናን ለማስቀረት የመንግሥት አገልግሎቶች ሙሉ በሙሉ ወደ ዲጂታል እየተቀየሩ ነው። ለዚህም እንደ መሶብ ያሉ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫዎች ዜጎች በርካታ አገልግሎቶችን በአንድ ቦታ እንዲያገኙ አስችለዋል፡፡
በሰው ሰራሽ አስተውሎት ልማት ረገድ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እንደ ማዕከላዊ አንቀሳቃሽ ኃይል በመሆን የሀገሪቱን ተጨባጭ ችግሮች የሚፈቱ መፍትሔዎችን እያበለጸገ ይገኛል፡፡
ሀገሪቱ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ያላትን አቅም በማሳደግ የአፍሪካ የዲጂታል ሉዓላዊነትና ብልጽግና ማዕከል ለመሆን እየሰራች ትገኛለች፡፡
ይህን የቴክኖሎጂ ፍላጎት በዘላቂነት ለመደገፍ የአምስት ሚሊየን ኮደሮች ስልጠናን እያካሄደች ነው፡፡
የኢትዮጵያ የማድረግ አቅም በቴክኖሎጂ ልቀት የታገዘ በመሆኑ ከውጭ ምርቶችና ቴክኖሎጂዎች ላይ የነበረባትን ጥገኝነት በመቀነስ፣ በራሷ አቅም የምትቆም ጠንካራ ዲጂታል ኢኮኖሚ ያላት ሀገር ለመሆን መሠረት ጥሏል፡፡
በአጠቃላይ አሁን ላይ እየታየ ያለው የዲጂታል ሽግግር የዚሁ ጉዞ ቀጣይ ምዕራፍ ነው። ወጣቶችን በኮዲንግ በማሰልጠን እና ሀገር በቀል የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን በመደገፍ ኢትዮጵያ አዲስ ታሪክ እየጻፈች ትገኛለች፡፡
ይህ የቴክኖሎጂ ልቀትና የማድረግ አቅም ለጥቂቶች ብቻ የሚተው ቅንጦት ሳይሆን፣ የነገዋን ዘመናዊት እና በራሷ የምትቆም ጠንካራ ኢትዮጵያን ለመገንባት የሚያገለግል ዋነኛ የዕድገት ሞተር መሆኑን በተግባር እያረጋገጠች ነው።
በትዕግስት ግዛቸው

20 days ago
የስፖርት መረጃዎችን በዘኔክሰስ ሞባይል ቀፎዎች ያጣጥሙ!
ለጥቅሉ በመክፈል ብቻ ስልክ በነጻ ይወስዳሉ:- #znexusl131
በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።
#znexusl2028
በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,395 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።
ለጥቅሉ ይከፍላሉ፣ ከነስልኩ ይወስዳሉ!
#ከዓለም_ጋር_እኩል_ይራመዱ #znexus #ዘኔክሰስ #telebirr #telebirrsuperapp #ethiotelecom
ለጥቅሉ በመክፈል ብቻ ስልክ በነጻ ይወስዳሉ:- #znexusl131
በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።
#znexusl2028
በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,395 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።
ለጥቅሉ ይከፍላሉ፣ ከነስልኩ ይወስዳሉ!
#ከዓለም_ጋር_እኩል_ይራመዱ #znexus #ዘኔክሰስ #telebirr #telebirrsuperapp #ethiotelecom
20 days ago
የስፖርት መረጃዎችን በዘኔክሰስ ሞባይል ቀፎዎች ያጣጥሙ!
ለጥቅሉ በመክፈል ብቻ ስልክ በነጻ ይወስዳሉ:- #znexusl131
በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።
#znexusl2028
በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,395 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።
ለጥቅሉ ይከፍላሉ፣ ከነስልኩ ይወስዳሉ!
#ከዓለም_ጋር_እኩል_ይራመዱ #znexus #ዘኔክሰስ #telebirr #telebirrsuperapp #ethiotelecom
ለጥቅሉ በመክፈል ብቻ ስልክ በነጻ ይወስዳሉ:- #znexusl131
በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።
#znexusl2028
በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,395 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።
ለጥቅሉ ይከፍላሉ፣ ከነስልኩ ይወስዳሉ!
#ከዓለም_ጋር_እኩል_ይራመዱ #znexus #ዘኔክሰስ #telebirr #telebirrsuperapp #ethiotelecom
23 days ago
በዘኔክሰስ ስልኮች አስደሳች ጊዜያትን ይፍጠሩ!
✨ በተመቻቸ ክፍያ
znexus L131
በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።
znexus L2028
በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,395 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።
ለጥቅሉ ይከፍላሉ፣ ከነስልኩ ይወስዳሉ!
#znexus #ዘኔክሰስ #telebirr #telebirrsuperapp #ethiotelecom

1 month ago
የቴክኖሎጂ አብዮት በኢትዮጵያ፡- ከ5 ሚሊዮን ኮደርስ እስከ አገልግሎት ዲጂታላይዜሽን
********************
ቀደም ሲል የመንግሥት አገልግሎቶችን ለማግኘት ይደርስ የነበረው ረጅም ሰልፍና እንግልት፣ ዛሬ በሀገራችን እየተካሄደ ባለው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እያበቃ ይገኛል።
ሀገራችን "ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025"ን በስኬት አጠናቅቃ ወደ "ዲጂታል 2030" ስትራቴጂ የተሸጋገረች ሲሆን፣ ይህም የአገልግሎት አሰጣጥንና የዜጎችን የአኗኗር ዘይቤ በመቀየር ላይ ነው።
በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ረገድ በመሰረተ ልማትና የቴክኖሎጂ ማዕከላት እንደ የሳይንስ ሙዚየም፣ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንቴሊጀንስ ኢንስቲትዩት እና የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ወደ ሙሉ ሥራ የገቡ ሲሆን፣ የ4G እና 5G የኢንተርኔት መረቦችም በስፋት እየተዘረጉ ይገኛሉ።
በቴሌብር እና በሞባይል ባንኪንግ አማካኝነት ያለ ጥሬ ገንዘብ የሚደረግ ግብይት ባህል ሆኗል። ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ደግሞ የዲጂታል ማህበረሰብ ግንባታን እውን እያደረገ ነው።
እንደ ኢ-ታክስ፣ ኢ-ፓስፖርት እና በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የተከፈቱ "መሶብ" የአንድ ማዕከላት አገልግሎቶችን በአንድ ጣሪያ ስርና በበይነመረብ በማቅረብ ወጪን፣ ጊዜንና እንግልትን አስቀርተዋል።
ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ጋር በመተባበር የእየተተገበረ የሚገኘው የ5 ሚሊዮን ኮደርስ ነፃ የኦንላይን ስልጠና ወጣቶችን በዳታ ሳይንስ፣ ፕሮግራሚንግ፣ ኤአይ (AI) እና አንድሮይድ ሶፍትዌር ግንባታ በማሰልጠን የራሳቸውን የቴክኖሎጂ ድርጅቶች እንዲፈጥሩ እያበቃቸው ይገኛል።
ዲጂታላይዜሽን የአሰራር ባህል ለውጥና የሀገርን የወደፊት አቅም የመገንባት ሂደት በመሆኑ፣ ቴክኖሎጂውን በአግባቡ መጠቀምና በዲጂታል እውቀት ማደግ የሁላችንም የጋራ ኃላፊነት ነው።
በብሌን ደምበሎ
#ebc #ethiopia #digitalethiopia #digitalethiopia2030 #artificialintelligence #mesob

ud83dude4cud83cudffd ud83cudf3c u12a0u12f2u1231u1295 u12d3u1218u1275 u1260u1260u130eu1290u1275 u12edu1300u121du1229!
ud83dudcac u12c8u12f0 8019 u12e8u1348u1208u1309u1275u1295 u12e8u1308u1295u12d8u1265 u1218u1320u1295 u1260u1218u120bu12ad u1208u1260u130e u12a0u12f5u122bu130eu1275 u12f5u122du1305u1276u127d u12f5u130bu134du12ceu1295 u12edu1208u130du1231u1362
u12a5u122du1235u12ce u1260u121au1208u130du1231u1275 u120bu12ed u1328u121du1228u1295 u12f5u130bu134du12ceu1295 u12a5u1293u12f0u122du1233u1208u1295u1362
u12c8u12edu121d u1260u1274u120cu1265u122d u1231u1350u122du12a0u1355 https://bit.ly/AddisunAmet... u12edu1208u130du1231!
#u1260u1260u130eu1290u1275 #u1260u12a0u12f2u1235_u1305u121bu122e_u1260u12a0u12f2u1235_u1270u1235u134b_u1260u12a0u12f2u1235_u12d5u12edu1273_2019_u12a0u12f2u1235_u12d3u1218u1275 ! #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #csr #realizingdigitalethiopia ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"ExternalUrl","__isEntity":"ExternalUrl","url":"https://l.facebook.com/l.p...
🙌🏽 🌼 አዲሱን ዓመት በበጎነት ይጀምሩ!
💬 ወደ 8019 የፈለጉትን የገንዘብ መጠን በመላክ ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ድጋፍዎን ይለግሱ።
እርስዎ በሚለግሱት ላይ ጨምረን ድጋፍዎን እናደርሳለን።
ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/AddisunAmet... ይለግሱ!
#በበጎነት #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019_አዲስ_ዓመት ! #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #csr #realizingdigitalethiopia
1 month ago
ኢትዮጵያ ወደ ዲጂታል ዓለም
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ የኢኮኖሚ ተሳትፎን በማሳደግ፣ ግልጽነትን በማጠናከር እና ጠንካራ የህዝብ ዲጂታል መሰረተ ልማትን በመገንባት ላይ ይገኛል።
ለዓመታት አስፈላጊ የመንግሥት አገልግሎቶችን ለማግኘት የወረቀት ቅጾችን መሙላት እና በቢሮዎች ረጅም ሰዓት መጠበቅ ግድ ይል ነበር።
ዛሬ ግን የመንግሥት ተቋማት አገልግሎቶችን በቀጥታ በዜጎች እጅ ላይ ለማድረስ የሚያስችል አጠቃላይ ማሻሻያ እያደረጉ ይገኛሉ።
ለአብነትም ለዜጎች የፋይዳ መታወቂያ በመሰጠቱ መጭበርበርን ለመቀነስ እና አስተማማኝ የባንክ አገልግሎቶችን በቀላሉ ለማግኘት የሚያስችል ጠንካራ መሰረት ጥሏል።
በመንግሥት ድረ ገጾች አማካኝነት ዜጎች በአካል ሳይገኙ እንደ ፓስፖርት ማመልከት፣ የንግድ ምዝገባ ማካሄድ እና የፍጆታ ክፍያዎችን መፈጸም ችለዋል።
በግብርናው ዘርፍ የማዳበሪያ ግዢ እና ስርጭትን በዲጂታል መንገድ በመምራት አርሶ አደሮች ጋር ማድረስ ተችሏል።
የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ክፍያዎችን፣ የህክምና ተቋማት ሂሳቦችን እና የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለትን በዲጂታል ማከናወን ተጀምሯል።
በሽግግሩ ለፋይናንስ አካታችነት ተብሎ የተጀመረው ቴሌብር፣ ዛሬ የገንዘብ ማስተላለፊያ መተግበሪያ ብቻ ሳይሆን ዋና የፋይናንስ አንቀሳቃሽ ሆኗል።
በ2018 በጀት ዓመት ብቻ ከ4 ትሪሊየን ብር በላይ ግብይት ተፈጽሟል፡፡ ከ 60 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ተጠቃሚዎችን በማገልገል የዕለት ተዕለት የገንዘብ ዝውውሮችን፣ ክፍያዎችን እና ብድሮችን እያስተናገደ ይገኛል።
የሀገሪቱ የክፍያ መስመር በተለያዩ የባንክና የፋይናንስ መተግበሪያዎች ገንዘብ ማዘዋወር በማስቻሉ የመንግሥት እና የግል ባንኮች እንዲሁም ድርጅቶች የሞባይል ባንክ መተግበሪያዎቻቸውን አስፋፍተዋል።
በገቢዎች ሚኒስቴር የሚደረግ የዲጂታል ታክስ ስብሰባ እና በመላ ሀገሪቱ በነዳጅ ማደያዎች የተተገበረው የዲጂታል ክፍያ የአሰራር ብክነትን ቀንሷል፣ የታክስ ህጋዊነትን አሳድጓል፣ እንዲሁም የከተሞች ገቢ አሰባሰብን ዘመናዊ አድርጓል።
ባለፉት አምስት ዓመታት የተመዘገበው ውጤት ሽግግሩ በቀሪ ዘርፎች ላይም ተደራሽ ሆኖ በትኩረት እንዲሰራ የሚያበረታታ ነው።
እንደ 4G እና 5G ያሉ የኔትወርክ መሰረተ ልማቶችን ወደ ገጠር አካባቢዎች ማስፋፋት የክልል ማህበረሰቦች ከከተሞች እኩል የቴክኖሎጂው ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል ወሳኝ ርምጃ ነው።
የዲጂታል ስራዎች የህዝቡን የየዕለት አጠቃቀም በማሳደግ እያንዳንዱ ዜጋ ከከተማ ነጋዴ እስከ ገጠር አርሶ እና አርብቶ አደር በዲጂታል ኢኮኖሚው ሙሉ በሙሉ ተጠቃሚ እንዲሆን ማስቻል ነው፡፡
ኢትዮጵያ ወደ ዲጂታል ዓለም እያደረገች ያለችው ሽግግር ግልጽ የፖሊሲ አቅጣጫ፣ የዘመነ መሰረተ ልማት እና ሀገራዊ ቁርጠኝነት የታየበት ነው፡፡
በምሕረት ደምሴ

ከተስፋ ወደ ፍሬ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ዓመታት የልማት ታሪኳን በተግባር በአዲስ መልክ ጽፋለች።
በዓለም አቀፍ ታዛቢዎች ዘንድ የማይሳካ እቅድ ተብሎ የተፈረጀው የልማት ርዕይ ዛሬ ለመላው ዓለም የሚታይ የሚዳሰስ እውነታ ሆኗል።
የፖሊሲ ማሻሻያዎች የተዳከመውን የማሳካት አቅም ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚያዊ ስኬት ሲቀይሩት ማየት ተችሏል፡፡
በባለፉት 5 ዓመታት ከተመዘገቡ ስኬች አንዱ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሙሉ በሙሉ መጠናቀቅና መመረቅ ነው።
በራስ አቅምና በሀገር ውስጥ ሀብት የተገነባው ይህ ሜጋ ፕሮጀክት፤ የሀገራዊ አንድነት ህያው ምስክር ሆኗል።
የልማት እንቅስቃሴው በዓባይ ግድብ ብቻ አልቆመም። ባለፉት አምስት ዓመታት በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ስር በርካታ ሀገራዊ ስኬቶች ተመዝግበዋል፡፡
በከተሞች የኮሪደር ልማት ሰፋፊ የእግረኛ እና የተሸከርካሪ መንገዶች የዘመናዊ ትራፊክ ፍሰት መቆጣጠሪያዎች እና አረንጓዴ የህዝብ ስፍራዎችን በማስፋፋት የዋና ከተማዋን እንዲሁም የክልል ከተሞችን ገጽታ ሙሉ በሙሉ ቀይሯል።
በግብርና የመስኖ ስንዴ ልማት ኢትዮጵያን ከስንዴ አስመጪነት ወደ ውጭ ሀገር ላኪነት ያሸጋገረ ትልቅ ስኬት ሆኗል።
እንደ አንድነትና እንጦጦ ፓርክ እንዲሁም የዓድዋ ድል መታሰቢያ ስራዎች እና የቅርስ እድሳት ፕሮጀክቶች ሀገራዊ ኩራትን በማደስ አዲስ የከተማ ቱሪዝም ገቢ ሆነዋል።
በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 የቴሌኮም ዘርፍ ክፍት መደረጉ አዲስ የገበያ ውድድር እንዲፈጠር፣ የ4G እና 5G የሞባይል ሽፋን በመላ ሀገሪቱ እንዲስፋፋና የሞባይል ገንዘብ ዝውውር እንዲለመድ አድርጓል።
የአፈር መሸርሸርን በመከላከል የኃይል ምርትን ከአካባቢ ጥበቃ ጋር ባጣጣመው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በቢሊየኖች የሚቆጠሩ ችግኞችን በመትከል ኢትዮጵያ ተምሳሌት ሀገርነቷን አስቀጥላለች፡፡
የቀጣይ 5 ዓመታት የልማት እቅድም በተለያዩ ዘርፎች የሀገሪቱን ከፍታ እና ተጽዕኖ ፈጣሪነቷን የሚጨምር ነው፡፡
የተቀናጁ የግብርና-ኢንዱስትሪ ፓርኮችን በቀጥታ ከሕዳሴ ግድብ የኃይል መስመሮች ጋር በማገናኘት ተጨማሪ እሴት ያላቸውን ምርቶች ወደ ውጭ በመላክ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለሚሊየኖች የሥራ እድል መፍጠር የሚያስችል ነው።
በንግድ እና ሎጅስቲክስ ዘርፎች የኬንያውን ላሙ ወደብ ከኢትዮጵያ እና ከደቡብ ሱዳን ጋር በሚያገናኝ ግዙፍ የመሠረተ ልማት ኮሪደር ፕሮጀክት ትስስርን እና የኤሌክትሪክ ባቡር የጭነት መስመሮችን በማስፋፋት የወደብ ማጓጓዣ ጊዜን የሚቀንስ እና የወጪ ንግድ አቅምን እጥፍ የሚያደርግ ይሆናል።
እቅዱ የመረጃ እና የቴክኖሎጂ ማዕከላትን በማስፋፋት በህዝባዊ መሠረተ ልማቶች አዲስ አበባን የምስራቅ አፍሪካ ዋና የዲጂታል አገልግሎት ማዕከል ያደርጋታል፡፡
ሀገራዊ ርዕይ ከጠንካራ አመራር ጋር ሲጣመር ታሪካዊ ፈተናዎችን ወደ ዘላቂ ስኬት መቀየር እንደሚያስችል የሀገሪቱ ያለፈ ጉዞ አመላካች ነው፡፡
የኢኮኖሚውን መዋቅራዊ ማሻሻያ እና ፈጣን እድገትን ታላቅ ግብ አድርጎ የተጀመረው ሁለንተናዊ ልማት በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ፍሬው ወደ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ቤት ይገባል።

ኩባንያችን የ“ቀጣዩ አድማስ” ስትራቴጂ ሁለተኛ ዓመት የቢዝነስ እቅዱን ለህዝብ ይፋ አደረገ
ኩባንያችን በ“ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታል እና ከዚያም ባሻገር 2028” ስትራቴጂው ሁለተኛ ዓመት ማለትም በ2019 በጀት ዓመት ተግባራዊ የሚያደርገውን ዓመታዊ የቢዝነስ እቅዱን ይፋ አድርጓል።
በ2019 በጀት ዓመቱ የ4G የህዝብ ሽፋንን ወደ 95% ለማድረስ፣ የ4G አገልግሎት ተጠቃሚ ከተሞችን ቁጥር ከ1,200 ወደ 1,500 ከፍ ለማድረግ እንዲሁም የ5G አገልግሎት የሚሰጡ ከተሞችን ቁጥር ከ33 ወደ 73 ለማድረስ ታቅዷል።
በአጠቃላይ በጀት ዓመቱ የደንበኞችን ቁጥር 96.2 ሚሊዮን እንዲሁም የቴሌብር ተጠቃሚ ደንበኞችን ብዛት 67.69 ሚሊዮን ለማድረስ ታቅዷል።
በበጀት ዓመቱ 312 አዳዲስና የተሻሻሉ ምርትና አገልግሎቶችን ለግለሰብ እና ድርጅት ደንበኞች ወደ ገበያ በማቅረብ፣ አጠቃላይ ዓመታዊ ገቢን ወደ 295 ቢሊዮን ብር ለማድረስ ዕቅድ ተይዟል።
ኩባንያችን በ“ቀጣዩ አድማስ” የሦስት ዓመት ስትራቴጂ የመጀመሪያ ዓመት በርካታ ስኬቶችን በማስመዝገብ፤ በተለይም ከቁጥር ዕድገት ባሻገር ለሀገራችን ሁለንተናዊ ኢኮኖሚያዊ ዕድገትና ለዜጎች ትርጉም ያለው የአኗኗር ዘይቤ መሻሻል የላቀ አስተዋጽኦ አበርክቷል።
ኩባንያችን የኢትዮጵያን የዲጂታል ኢኮኖሚ እውን ለማድረግ እንዲሁም በቀጣናዊና በዓለም አቀፍ የዲጂታል ኢኮኖሚ ዘርፍ አዳዲስ ዕድሎችን ለመክፈት እያደረገ የሚገኘውን ሁሉን አቀፍ ጥረት አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/3UvAR5j
#ethiotelecom #telebirr #nexthorizon #digitalethiopia #digitalafrica #gsma #itu #worldbank #oecd #g6countries #hopr #hof

295 ቢሊዮን ብር ገቢ ለማግኘት አቅዷል‼
ኢትዮ ቴሌኮም “ቀጣዩ አድማስ ዲጂታል እና ከዚያም ባሻገር 2028” የተሰኘውን የሶስት ዓመት ስትራቴጂካዊ ፍኖተ ካርታውን ሁለተኛ ዓመት (የ2019 በጀት ዓመት) አጠቃላይ የቢዝነስ እቅድ ይፋ አድርጓል።
📌በእቅዱ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
💰 የገቢ እና የውጭ ምንዛሪ ግብ
አጠቃላይ ገቢ፦ የ36.7% (የ79.2 ቢሊዮን ብር) እድገት በማስመዝገብ 295 ቢሊዮን ብር ለማድረስ ታቅዷል።
የውጭ ምንዛሪ፦ 253.7 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት ታቅዶ እየተሰራ ይገኛል።
📌👥 የደንበኞች ቁጥር እድገት
አጠቃላይ ደንበኞች፦ በ6.7% በማሳደግ 96.2 ሚሊዮን ለማድረስ፤
የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች፦ የሞባይል ዳታ እና ኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን በ16.5% በማሳደግ 60.01 ሚሊዮን ለማድረስ ግብ ተይዟል።
📌📱 የቴሌብር እና የዲጂታል ፋይናንስ እድገት
የቴሌብር ደንበኞች፦ 67.69 ሚሊዮን ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል።
የግብይት መጠን፦ የንቁ ግብይቶች መጠን 7.4 ትሪሊዮን ብር (በብዛት 4.99 ቢሊዮን) ይደርሳል ተብሏል።
አነስተኛ ብድር፦ በቴሌብር የሚሰጠው የዲጂታል አነስተኛ ብድር ከ19.51 ቢሊዮን ብር ወደ 35.04 ቢሊዮን ብር ከፍ ይላል።
📌📡 የመሰረተ ልማት እና የኔትወርክ
የ4G ኔትወርክ፦ 5,417 አዳዲስ የ4ጂ ጣቢያዎችን በመገንባት ሽፋኑን ከ82.23% ወደ 95% ለማሳደግ ታቅዷል።
የ5G አገልግሎት፦ ተደራሽ የሚሆንባቸውን ከተሞች ቁጥር ከ33 ወደ 73 በማሳደግ የጣቢያዎቹን ቁጥር 648 ለማድረስ ዝግጅት ተጠናቋል።
📱 ስማርት ስልኮች እና የአገራዊ ልማት ድጋፍ
"ዘኔክሰስ" ስማርት ስልኮች፦ ዲጂታል አካታችነትን ለማረጋገጥ 1 ሚሊዮን ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን ስልኮች ለገበያ ያቀርባል።
የመንግስት ገቢ፦ 43.1 ቢሊዮን ብር የትርፍ ክፍፍል እና 83.8 ቢሊዮን ብር ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆነ ግብር ገቢ ለማድረግ ማቀዱን ዋና ስራ አስፈፃሚዋ ፍሬህይወት ታምሩ ዛሬ በስካይላይት ሆቴል ለህዝብ ይፋ አድርገዋል።
Seledadotio

2 months ago
u12a5u1295u12f0u121du1295u127du120d u12ebu1233u12e8u1295u1260u1275 u121du12adu12adu122d
https://youtu.be/ZiGahaa5l...
#ethiopia #nationaldialogue #u12a2u1275u12eeu1335u12eb ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"ExternalUrl","__isEntity":"ExternalUrl","url":"https://l.facebook.com/l.p...
እንደምንችል ያሳየንበት ምክክር
https://youtu.be/ZiGahaa5l...
#ethiopia #nationaldialogue #ኢትዮጵያ
2 months ago
ከ“ምናባዊ ዕቅድ” ወደ ተጨባጭ አህጉራዊ የኢኮኖሚ ልዕልና
******************
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የወደፊቱን የማክሮ-ኢኮኖሚ መዋቅር እና የአፍሪካን አህጉራዊ ተወዳዳሪነት የሚወስን ስትራቴጂያዊ መሳሪያ ስለመሆኑ በተደጋጋሚ ያስገነዝባሉ።
ይህ አቋም፣ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ተዓምራዊ ለውጥ ይዞ እንደሚመጣ እና በ2036 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በአፍሪካ ትልቁ ኢኮኖሚ እንደሚሆን በሙሉ ልበ-ሙሉነት ከገለጹባቸው መልዕክቶች ጋር በጥብቅ የተቆራኘ ነው።
ይህ ስትራቴጂያዊ ራዕይ ቀደም ሲል “ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025” ሲቀረጽ “መሬት የማይነካ ምናባዊ ዕቅድ ነው” በማለት ይሞግቱ የነበሩ ወገኖችን ትችት በተግባር በተረጋገጡ እውነታዎች እና ስኬቶች የቀለበሰ ነው።
የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታው አዳዲስ የገበያ ዕድሎችን ከመፍጠር ባሻገር የመንግሥት አገልግሎቶችን ግልጽነት በማረጋገጥ፣ የታክስ አሰባሰብ አቅምን በማሳደግ እንዲሁም የፋይናንስ አካታችነትን በማስፋት ጠቅላላ ብሔራዊ ምርትን በከፍተኛ ሁኔታ በማሳደግ ላይ ይገኛል።
ለዚህም የዘመናዊ ቴሌኮም መሠረተ ልማቶች መስፋፋት፣ የአራተኛው ትውልድ (4G) እና አምስተኛው ትውልድ (5G) ኔትወርክ ተደራሽነት እንዲሁም የግዙፍ የዳታ ማዕከላት ግንባታ ዋነኛ ሞተሮች በመሆን እያገለገሉ ነው።
የዲጂታል ጉዞው ስኬት ይበልጥ ጎልቶ የሚታየው ደግሞ በዲጂታል የፋይናንስ ሥርዓት እና በዲጂታል መታወቂያ ዘርፎች በተመዘገቡት ተጨባጭ እመርታዎች ነው።
የዚህ ተግባራዊ ለውጥ ማሳያዎች የቴሌብር እና የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚዎች ፈጣን ዕድገት ነው። ወቅታዊ የኢቲዮ ቴሌኮም ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት፥ የቴሌብር ተጠቃሚዎች ቁጥር 60.6 ሚሊዮን የደረሰ ሲሆን፣ የመተግበሪያው ጠቅላላ የግብይት መጠን ከ9.13 ትሪሊዮን የኢትዮጵያ ብር አልፏል።
መተግበሪያው በቀን በአማካይ 11 ቢሊዮን ብር የገንዘብ ዝውውር የሚያስተናግድበት ደረጃ ላይ የደረሰ ሲሆን፣ ከ19.72 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ደግሞ የዲጂታል ብድር አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን ችለዋል።
በተመሳሳይ በብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም መረጃ መሠረት፣ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝጋቢዎች ቁጥር 50 ሚሊዮን ተቃርቧል። ይህ የፋይዳ አሠራር ሥርዓት ከ150 በላይ ተቋማት ጋር በመተሳሰር ከ190 ሚሊዮን በላይ ደኅንነታቸው የተጠበቀ ማረጋገጫዎችን አስተናግዷል።
በዲጂታል አገልግሎት አሰጣጥ በኩልም ሰፋፊ የለውጥ ሥራዎች በመተግበር ላይ ናቸው። ከ800 በላይ የመንግሥት አገልግሎቶችን በኤሌክትሮኒክ ፖርታል የማቅረብ እና የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን በስፋት የማዳረስ ሥራ በከፍተኛ ፍጥነት እየተከናወነ ነው።
በተቋማት መካከል የዲጂታል ፊርማ እና የክላውድ ቴክኖሎጂዎችን በመተግበር የተቀናጀ ወረቀት-አልባ የመንግሥት አሠራር እየተዘረጋ ይገኛል።
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ፣ የመረጃ ልውውጥ ሥርዓት እና የተቀናጀ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት በጋራ የሚሠሩበት ዲጂታል የሕዝባዊ መሠረተ ልማት ማዕቀፍ የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ወደ ተጨባጭ ኢኮኖሚያዊ ውጤት የቀየረ ጠንካራ መሠረት ጥሏል።
እነዚህን የ“ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025” ስኬቶች መሠረት በማድረግ የ“ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030” ስትራቴጂያዊ ማዕቀፍ በ2030 የዲጂታል ኢኮኖሚውን የጥቅል ሀገራዊ ምርት ድርሻ ወደ 12 በመቶ ለማሳደግ አቅዶ ወደ ሥራ ገብቷል።
ይህ ስትራቴጂ፥ ዜጎችን እና ተቋማትን ማብቃት፣ አካታች የዲጂታል ኢኮኖሚ ዕድገትን ማፋጠን፣ ሁለንተናዊ የዲጂታል ተደራሽነትን ማረጋገጥ እና ኢትዮጵያን የዲጂታል የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ቀዳሚ መዳረሻ ማድረግ የሚሉ ዓላማዎችን አንግቧል።
በተለይም በሰው ሠራሽ አስተውሎት፣ ‘ማሽን ለርኒንግ' እና የነገሮች ኢንተርኔትን (The Internet of Things) የመሳሰሉ የኢንዱስትሪ 5.0 ቴክኖሎጂዎችን በስፋት መተግበር የስትራቴጂው ዋነኛ አካል ነው።
ከዚህ ጋር ተያይዞ ከተባበሩት ዓረብ ኢምሬትስ ጋር በመተባበር የተጀመረውን የ5 ሚሊዮን ኮደሮች ስልጠና ፕሮግራም አድማስ በማስፋት 7 ሚሊዮን ኮደሮችን ለማፍራት የተያዘው ግብ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ያለውን የክህሎት ክፍተት ለመሙላት ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
መደበኛ ያልሆነውን ኢኮኖሚ ወደ መደበኛው የፋይናንስ ሥርዓት በማስገባት እና የታክስ መሠረትን በማስፋት ኢትዮጵያ በ2036 በአፍሪካ ትልቁ ኢኮኖሚ ለመሆን የሰነቀችው ብሔራዊ ራዕይ በጠንካራ የዲጂታል መሠረት ላይ እውን እየሆነ ይገኛል።
በለሚ ታደሰ
#ethiopia #digitaleconomy #digitalethiopia2030 #digitaltransformation #techinnovation #ebc

ለጥቅሉ ብቻ ከፍለው ስልኩን ይውሰዱ!!
‣ዘኔክሰስ L131
በየወሩ 50 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,189 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ4GB +80Min+50SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።
‣ ዘኔክሰስ L2028
በየወሩ 70 ብር ብቻ የአየር ሰዓት በመሙላት ቀድመው የከፈሉት 3,395 ብር ለ1 ዓመት በየወሩ በ5GB +50Min+20SMS መልኩ ተመላሽ ይሆናል።
ቀድመው ይምጡ - ያሻውን ይምረጡ!
#ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ

ያልተገደቡ አማራጮች በዘኔክሰስ ስልኮች!!
‣ ዘኔክሰስ L131

ለጥቅሉ ይከፍላሉ ከነስልኩ ይወስዳሉ!

#znexus #ዘኔክሰስ #ethiotelecom #telebirr #ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ

As we successfully conclude Year One of our Next Horizon: Digital & Beyond 2028 Strategy, Ethio telecom continues to expand and modernize the critical digital infrastructure powering Ethiopia’s transformation.
During the year, we deployed 603 new mobile sites, expanding our nationwide footprint to 10,613 sites, while adding capacity for 10.2 million customers and scaling total mobile network capacity to 115.1 million. To strengthen network resilience, 44% of our sites are supported by backup generators, while 24% of off-grid sites are powered by solar energy.
We expanded 4G/LTE services to 264 additional towns, bringing the total to 1,200 towns and increasing 4G population coverage to 82.2%. Our 5G network now reaches 33 towns, including seven added during the year accelerating access to high-speed, next-generation digital services.
We also strengthened the high-capacity foundation of Ethiopia’s digital economy. Our national backbone fiber and OPGW network now spans 23,422 km, supported by 15,615 km of metro fiber. Total Optical Distribution Network capacity reached 1.46 million, comprising 708,992 greenfield capacity and 759,735 copper-switch-off capacity.
During the year, we migrated 100,000 customers from copper to fiber, helping the fixed-broadband customer base surpass the historic milestone of one million, of whom 443,298 are connected through fiber.
International gateway and local content-cache capacity increased by 1.8 Tbps to 4.3 Tbps, achieving 172% of the annual target. Expanded caching for leading global platforms, including Google, Meta, Netflix, TikTok and Cloudflare, is bringing content closer to users, improving speed and service experience while reducing international bandwidth dependency.
Together, these achievements reinforce Ethio telecom’s role as a principal architect and catalyst of Digital Ethiopia 2030 building a high-speed, resilient, inclusive and future-ready digital infrastructure that connects citizens, empowers businesses, modernizes institutions and unlocks new opportunities across Ethiopia.
#ethiotelecom #eca #telebirr #eca #digitalinfrustructure #digitalethiopia #gsma #itu #hopr #hof

3 months ago
🚀 ሥራዎን በ5G የድርጅት ሞባይል ጥቅል ያቀላጥፉ!
ፈጣን፣ አስተማማኝና ያልተቋረጠ ግንኙነት፤ ለሥራዎ የሚያስፈልጉት ሁሉ በአንድ ላይ!
⚡️ ፈጣን ግንኙነት
🤝 የተሻለ ትብብር
📈 ከፍተኛ ምርታማነት
🔗 ለተጨማሪ መረጃ፡ https://www.ethiotelecom.e...
📍 የድርጅት አገልግሎት ማዕከላችንን ይጎብኙ።
#5gmobilepackage #ethiotelecom #telebirr #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

ለጥቅሉ ይከፍላሉ
ከነስልኩ ይወስዳሉ

ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ!

Comments