6 months ago
ትራምፕ ከመግለጫው በኋላ የጥቃቱን ምስጢር አወጡ
#ethiopia | ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ከዋይት ሃውስ በሰጡት መግለጫ፣ በጋዜጠኞች የእራት ግብዣ ላይ የተፈጠረውን አስደንጋጭ ክስተት በዝርዝር አብራርተዋል።
አንድ የሴክሬት ሰርቪስ (Secret Service) አባል በቅርብ ርቀት በጥይት ተመትቶ የነበረ ቢሆንም፣ የለበሰው ጥይት የማይበሳው መከላከያ (Bullet-proof vest) ህይወቱን እንደታደገው ትራምፕ ገልጸዋል። "አሁን አነጋግሬዋለሁ፣ በከፍተኛ ስሜት ላይ ይገኛል" ብለዋል።
ተኳሹ ግለሰብ በርካታ የጦር መሣሪያዎችን ይዞ ወደ ደህንነት መፈተሻው ጥሶ ለመግባት ሲሞክር በጀግኖች የደህንነት አባላት በቁጥጥር ስር መዋሉ ተረጋግጧል።
ፕሬዝዳንቱ ለግልጽነት ሲባል የተጠርጣሪውን ፎቶና የተኩሱ መጀመሪያ የሚያሳይ የቪዲዮ ምስል በማህበራዊ ሚዲያ ገፃቸው ላይ መልቀቃቸውን ገልጸዋል።
ይህ ጥቃት አዲሱ የዋይት ሃውስ አዳራሽ ግንባታ ለምን እንደሚያስፈልግ ትልቅ ማሳያ መሆኑንና "ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ የደህንነት ጥበቃ ያስፈልገናል" ሲሉ ትራምፕ አሳስበዋል።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ይህንን ጥቃት ከButler ፔንሲልቬንያው ሙከራ ጋር ማገናኘታቸው፣ በአሜሪካ ፖለቲካ ውስጥ ያለው የጥቃት ሰንሰለት አሁንም እንዳልተበጠሰ ያሳያል። የደህንነት ሰራተኛው በሰከንዶች ልዩነት መትረፉና ተኳሹ በርካታ መሣሪያዎችን መያዙ፣ ጉዳዩ ምን ያህል አስፈሪ ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ ይሰጠናል።
ጥይት የማይበሳው መከላከያና የደህንነት ሰራተኞች ጀግንነት የዛሬው ሌሊት ታሪኮች ናቸው!
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getu #trumpspeech #whitehousebriefing #secretservicehero #trumpattack #globalpolitics #breakingnews #ትራምፕ #መግለጫ #ዋይትሃውስ #ሰበርመረጃ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

8 months ago
"በህዳሴ ላይ አንድም ብር እርዳታ፣ አንድም ብር ብድር ኢትዮጵያ አልወሰደችም" - ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ
#ethiopia | ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ በዛሬ የፓርላማ ማብራሪያቸው አሜሪካ ስለህዳሴ ግድቡ በተደጋጋሚ ለምትለፍፈው ጉዳይ እክት ያለ ምላሽ ሰጥተዋል።
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ "ለህዳሴ ግድቡን በገንዘብ ረድታለች" በማለት ከሦስት ጊዜ በላይ መናገራቸው ይታወሳል።
ፕሬዝዳንቱ በቅርቡ በዋይትሃውስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫም፣ "ዩናይትድ ስቴትስ የህዳሴ ግድብን በገንዘብ በማገዟ ኃላፊነት ትወስዳለች" ሲሉ ተደምጠው ነበር።
ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ ደግሞ ዛሬ ከፓርላማ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት፣ "በህዳሴ ላይ አንድም ብር እርዳታ፣ አንድም ብር ብድር ኢትዮጵያ አልወሰደችም" ሲሉ አክት ያለ ምላሽ ሰጥተዋል።
"በጀግኖች ኢትዮጵያውያን ቁርጠኛ ጠቋም በሀገር ውስም በከሀገር ውጭም ያሉ ኢትዮጵያውያን በቁርጠኝነት ጨከሰነው በጋራ ቆመው ስለሰሩ የተከወነ ፕሮጀክት ነው" ሲሉም ተናግረዋል።
አቢይ (ዶ/ር) ይህን ያሉት ሜጋ ፕሮጀክቶች እምብዛም ስለሌሉ ወጣቶች ለስራ አጥነት ጨምር እየተጋለጡ በመሆኑ ምላሽ እንዳጠሱ ለቀረቡ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሲሰጡ ሲሆን፣ ከዚህ ንግግራቸው አስከትለውም፣ "ግን በዚህ አላበቃም፤ ህዳሴ ከአፍሪካ አንደኛውን ሰርተናልና ሌላ አያስፈልግም እኮ አላለችም ኢትዮጵያ" ብለዋል።
"በአፍሪካ ሦስተኛውንም ኮይሻ እየገነባን ነው ያለነው። የንፋሱን ሳንጨምር። በርካታ ፕሮጀክቶች ይሰራሉ" ነው ያሉት።
"'ፕሮጀክቶ ቋሟል፤ ሜጋ፣ ሜጋ ፕሮጀክት የለም' ለተባለው። እውነት ነው ፕሮጀክት የለም። ግን ከአፍሪካ አንደኛው ኤርፓርት ኢትዮጵያ ውስጥ ተጀምሯል" ሲሉ መልሰዋል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #ጌጡ #thiqah #pm #abiy

1 year ago
"የሞት ቅጣት እርምጃን እንጠቀማለን" ትራምፕ
#ethiopia | ፕሬዚዳንት ትራምፕ በግድያ ወንጀል የተከሰሱ ተጠርጣሪዎች የሞት ፍርድ እንዲፈረድባቸው አዘዙ።
ትራምፕ በዋይትሃውስ የካቢኔ ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር በዋና ከተማዋ ዋሽንግተን የወንጀል ድርጊቶችን ለመቀነስ ያግዛል ያሉትን እርምጃ እንደሚወስዱ ገልጸዋል።
"የሞት ቅጣት እርምጃን እንጠቀማለን" ያሉት ፕሬዚዳንቱ፣ "ይህ እርምጃ ጠንካራ የወንጀል መከላከያ ዘዴ ነው" ሲሉም ተናግረዋል።
በዋሽንግተን ግድያ የሚፈጽሙ ወንጀለኞች የፍርድ ውሳኔ የሚሰጣቸው በዲሲ የከተማ ፍርድ ቤት ነው። በዚህ ፍርድ ቤት ከፍተኛው ቅጣት የእድሜ ልክ እስራት ነው ተብሏል።
በአሜሪካ የሞት ፍርድ የሚተላለፈው በፌደራሉ ፍርድ ቤት ሲሆን ለሞት ቅጣት የሚዳርጉ ወንጀሎች ሲፈጸሙ ብቻ ውስን የሞት ፍርድ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ተገልጿል። በዋሽንግተን ለሞት ፍርድ የሚያበቃ አስተማማኝ ማስረጃ የለም ተብሏል።
ትራምፕ በዋና ከተማዋ ዋሽንግተን በዚህ ወር መግቢያ ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን ለሰላም ማስከበር አሰማርተዋል።
ፕሬዚደንቱ በምርጫ ወቅት ዲሞክራቶች ባሸነፉባቸው ባልቲሞር ቺካጎ እና ኒውዮርክ ከተሞች ለማሰማራት አማራጮችን እያዩ ነው ተብሏል።
ትራምፕ ይህ ውሳኔያቸው በዜጎች እና በአንዳንድ የፖለቲካ ተንታኞች ዘንድ ከፍተኛ ትችት እና ተቃውሞ ያስከተለባቸው ሲሆን፣ ዲሞክራቶችም "አምባገነን" ሲሉ ትራምፕን ተችተዋል።
ትራምፕ በበኩላቸው "አውቃለሁ ብዙ ሰዎች እንደሚተቹኝ እኔ ግን አምባገነን አይደለሁም" ብለዋል። "ወንጀልን ለማጥፋት አምባገነን ብሆን እመርጣለሁ" ሲሉ ተናግረዋል።#euronews #thiqaheth

"ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለፕሬዚዳንት ፑቲን የማያቋርጥ ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል" - አሜሪካ
#ethiopia | ህንድ ከፕሬዚዳንት ትራምፕ አስተዳደር የ25% ታሪፍ ቢጣልባትም ከሩሲያ ነዳጅ መግዛቷን አላቆመችም ተብሏል።
ስማቸው እንድገለጽ ያልፈለጉ አንድ ከፍተኛ የዋይትሃውስ ባለስልጣን "ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለፕሬዚዳንት ፑቲን የማያቋርጥ ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል" ሲሉ ወቅሰዋል።
"የሞዲ መንግስት የነዳጅ ኩባንያዎች ከሩሲያ ነዳጅ እንዳያስገቡ መከልከል ቢችልም ግዥ እንዲቆም የተላለፈ ውሳኔ የለም" ብለዋል ባለስልጣኑ።
እኚሁ ስማቸው ያልተጠቀሰው ከፍተኛ ባለሥልጣን የነዳጅ ግብይት አለመቆሙን ፣"ህንድ በዩክሬን ጦርነት ለሩሲያ ድጋፍ እያደረገች ነው" በማለት ገልጿል።
በዚህ እርምጃ አሜሪካ ደስተኛ አለመሆኗንም ጠቁመዋል። #thejapantimes #thiqah

Comments