1 year ago
"ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለፕሬዚዳንት ፑቲን የማያቋርጥ ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል" - አሜሪካ
#ethiopia | ህንድ ከፕሬዚዳንት ትራምፕ አስተዳደር የ25% ታሪፍ ቢጣልባትም ከሩሲያ ነዳጅ መግዛቷን አላቆመችም ተብሏል።
ስማቸው እንድገለጽ ያልፈለጉ አንድ ከፍተኛ የዋይትሃውስ ባለስልጣን "ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለፕሬዚዳንት ፑቲን የማያቋርጥ ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል" ሲሉ ወቅሰዋል።
"የሞዲ መንግስት የነዳጅ ኩባንያዎች ከሩሲያ ነዳጅ እንዳያስገቡ መከልከል ቢችልም ግዥ እንዲቆም የተላለፈ ውሳኔ የለም" ብለዋል ባለስልጣኑ።
እኚሁ ስማቸው ያልተጠቀሰው ከፍተኛ ባለሥልጣን የነዳጅ ግብይት አለመቆሙን ፣"ህንድ በዩክሬን ጦርነት ለሩሲያ ድጋፍ እያደረገች ነው" በማለት ገልጿል።
በዚህ እርምጃ አሜሪካ ደስተኛ አለመሆኗንም ጠቁመዋል። #thejapantimes #thiqah

Comments