3 days ago
#እንድታውቁት
በየዓመቱ የበጀት ዓመቱ ሲጠናቀቅ የዳኝነት አገልግሎት ክብደትና ውስብስብነት ከግምት ውስጥ በማስገባት የፌዴራል የመጀመሪያ፣ ከፍተኛና ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ከነሐሴ 1 እስከ መስከረም 30 ለ2 ወራት በከፊል ዝግ ሆነው የሚቆዩ መሆኑ ይታወቃል።
ይህንን ተከትሎ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዝግ ሆኖ በሚቆይበት የክረምት ወራት በተረኛ ችሎት የሚያስተናግዳቸውን አስቸኳይ ጉዳዮች አሳውቋል።
ፍርድ ቤቱ ይፋ ባደረገው መረጃ እንዳመለከተው፣ አገልግሎቱ የሚሰጠው በፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/13 አንቀጽ 38 ንዑስ አንቀጽ 3 በተደነገገው መሠረት ነው።
ይህም መሰረታዊ የመብት ጥሰት እንዳይከሰት እና አፋጣኝ ውሳኔ ካልተሰጠባቸው ሊካስ የማይችል ጉዳት ሊያስከትሉ የሚችሉ ጉዳዮችን ለመፍታት የታለመ እንደሆነ ተገልጿል።
በዚሁ መሠረት በክረምቱ የተረኛ ችሎት የሚታዩ የፍትሐብሔር ጉዳዮች ዝርዝር፦
• አስቸኳይ የእግድ አቤቱታዎች እና የልጅ ቀለብ ጥያቄዎች፣
• አካል ነጻ ለማውጣት እና እንቅስቃሴን ገዳቢ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የሚቀረቡ አቤቱታዎች፣
• የሠራተኞች የደመወዝ ክፍያ አፈጻጸም ጉዳዮች፣
• ከግልግል ዳኝነት ትዕዛዞች ጋር ተያይዞ የሚቀርቡ አስቸኳይ የማኅተም አገልግሎት ጥያቄዎች፣
• እንዲሁም ሌሎች መደበኛ የሥራ ጊዜን መጠበቅ የማይችሉ አጣዳፊ ጉዳዮች በዳኛው ውሳኔ የሚስተናገዱ ይሆናል።
በወንጀል ጉዳዮች በኩል ደግሞ የሚከተሉት ነጥቦች ተለይተዋል፦
• የዋስትና እና የአምክሮ ጥያቄዎች፣
• እስረኛ ያለባቸው የክስ መዛግብት፣
• የጊዜ ቀጠሮ ጉዳዮች (በአራዳ ምድብ ችሎት)፣
• በተሰብሮ የሚቀርቡ አቤቱታዎች እና ለመሰየም የሚቀርቡ ጥያቄዎች፣
• ሌሎች ጊዜ የማይሰጡ አንገብጋቢ የወንጀል ጉዳዮች ይስተናገዳሉ።
ፍርድ ቤቱ በከፊል ዝግ በሆነባቸው በእነዚህ ሁለት ወራት፣ ለዳኞች ተራ ወጥቶ አገልግሎቱ እንደሚሰጥ የገለጸ ሲሆን፤ የፍርድ ቤቱ ማኅበረሰብም ሆነ ተገልጋዩ ለሥራው መሳካት አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርጉ ጥሪውን አቅርቧል።
Seledadotio

19 days ago
#እንድታውቁት
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ በጀመረው የሞዴል ማህበረሰብ ትምህርት ቤቱ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከ1ኛ-7ኛ ክፍል ለማስተማር ማቀዱን አስታውቋል።
ትምህርት ቤቱ ቅድሚያ ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ልጆች ዕድል እንደሚሰጥ የገለጸ ሲሆን ባለው ክፍት ቦታ መሠረት ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ውጭ ላሉ ተማሪዎችም በውድድር ተደራሽ ይሆናል ብሏል።
ዩኒቨርሲቲው ትምህርቱን ለመስጠት ያቀደው 5 ኪሎ (በቀድሞው ድህረ ምረቃ/ፋርማሲ ትምህርት ቤት ግቢ) ሲሆን ምዝገባውም ማክሰኞ ሐምሌ 14 - ሐምሌ 21 /2018 ዓ.ም እንደሚከናወን ገልጿል።
ለመመዝገብ ምን ያስፈልጋል ?
- የመመዝገቢያ ክፍያ 1,000 ብር፤
- የተመዝጋቢ ልጆች የልደት ካርድ እንዲሁም ከቀድሞ ትምህርት ቤት ያጠናቀቁበት ሰርተፊኬት፤
- 2 የወላጅ እና 4 የልጅ ፎቶግራፍ እንዲሁም ወላጆች ከሚሰሩበት የሥራ ክፍል የሰው ሀብት ቢሮ የተመዝጋቢው ወላጅ ወይም ህጋዊ አሳዳጊ መሆናቸውን የሚገልፅ ደብዳቤ፤
- የመመዝገቢያ ክላሰር እና የክፍያ ደረሰኝ
ዩኒቨረሲቲው በማኅበራዊ ሚዲያው ባወጣው መረጃ ወርኃዊ የተማሪዎች ክፍያን አላሳወቀም።

24 days ago
አሽከርካሪዎች #እንድታውቁት
ነገ ሀምሌ 08/2018 ዓ.ም ታሪካዊ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ በመዲናችን አዲስ አበባ ይጀመራል፡፡ ከመላ ሀገሪቱ የተውጣጡ የጉባኤው ተሳታፊዎችም ወደ ከተማችን ገብተዋል፡፡
የጉባኤው ተሳታፊዎች በሲኤምሲ መስመር የተባበሩት አደባባይ ወደ ሚገኘው አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ሴንተር ጠዋትና ማታ ሲገቡና ሲወጡ የሚጓዙባቸው መስመሮች ማለትም ከሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በሳህሊተ ምህረት አንዲሁም ከኢትዮ ቻይና መስመር በሳህሊተ ምህረት እስከ አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ሴንተር የትራፊክ መጨናነቅ ያጋጥማል፡፡
በመሆኑም ከነገ ጀምሮ ጉባኤው እስከሚጠናቀቅበት ጊዜ ድረስ በመስመሮቹ የምትጓዙ አሽከርካሪዎች አስቀድማችሁ አማራጭ መንገዶችን እንድትጠቀሙ ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን

4 months ago
#እንድታውቁት
ቅዳሜ መጋቢት 19/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚሰጡ እና በማደያዎቹ በመሰራጨት ላይ ያለው የተሽከርካሪዎች ናፍጣና ቤንዚን አቅርቦት መጠን መረጃ
ምንጭ: የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ
seledadotio

Sponsored by
Surafel
10 months ago
#እንድታውቁት
ከዚህ ቀደም የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ሳይኖራችሁ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላችሁ ግብር ከፋዮች ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥራችሁን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በአካል መሔድ ሳይጠበቅባችሁ https://mor-migration.fayd... በመጠቀም ማያያዝ የሚቻል መሆኑን የብሔራዊ መታወቂያ አስታውቋል።
እስካሁን በኢትዮጵያ ከ25 ሚሊዮን በላይ ዜጎችን በፋይዳ አገልግሎት መመዝገብ ተችሏል ሲባል ከ91 በላይ ተቋማት ጋርም ትስስር ተፈጥሯል።via.tikvah

12 months ago
አቤት እንደአንዳዶቻችሁ ቢሆን ትላንት ነበር በአደባባይ የምሰቀለው 🙆🏽♀️
አሁን የምፅፍላችሁ ከእናንተ ጋር መልስ ለመመላለስ ሳይሆን፤ እንድታውቁት የምፈልገው ነገር ስላለ ነው፤ እኔ ዘፋኝ ነኝ፤ አምኜ ተቀብየው ብዙ ቤተሰብ የማስተዳድርበት የተከበረ ሞያዬ ነው፤ ማንም አቁሚ ብሎኝ የማቆመው ሳይሆን እሱ በቸርነቱ በቃሽ ሲለኝ የማቆመው ጉዳይ ነው የዛኔ እንኳን ሙያዬን፤ ዓለምን ክጄም ልመንን እችላለሁ፤
እኔ እና ፈጣሪ ያለንን ንግግር ሰምታችሁ አታውቁም፤ እኔ እምነቴ ላይ ያለኝን ጥንካሬም አታውቁም፤ ሁሌ ፈጣሪዬን ተንበርክኬ የምጠይቀውን ጥያቄም አታውቁም፤ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ምድር ላይ እያለ እኮ ውሎው ከፃድቃን ጋር አልነበረም፤ ልክ እንደ አንዳንዶቹ ምን ሁኖ ነው ከሀፅያን ጋር የሚውለው ጥያቄያቸውም ነበር፤
የእመቤቴን የቅድስት ድንግል ማርያም ንቅሳት መነቀስ የዘመናት ህልሜ ነበር ማለት፤ መነቀስ አቅቶኝ ነበር ማለት ሳይሆን ልነቀሳት ወይስ አልነቀሳት የሚለው ጥያቄ ውስጥ ለዘመናት ነበርኩ ማለት ነው፤ መነቀሴ ልክ ነበር በጣም ደስተኛም ነኝ፤ የትም ብሆን ድሮም አብራኝ ነች አሁን ደግም በይበልጥ ይሰማኛል፤ (አንዳንዶቻችሁ) ልታደርግ ትችላለች ብላችሁ ያሰባችዋቸው አፀያፊ ተግባሮች፤ ትላንት ከእናንተ ገና ሰማሁት፤ እንምታስቡትም በዚ ልክ የወረድኩ ሴት አይደለሁም፤ ልኬን የማቅ ነኝ አሁን ደግሞ በይበልጥ ራሴን እንዳከብር እና ከብዙ ነገር እንድቆጠብ ትረዳኛለች፤ ለሰው እማ ቢሆን አልነቀሳትም ነበር፤
ማንም ምንም ቢል፤ እሷን በመነቀሴ ደስተኛ ነኝ ድሮም አብራኝ ነች አሁን ደግሞ በተለየ ❤️

Veronica Ada me

Comments