10 hours ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው ግጭት እንዲሁም በተለይም በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል እያደገ ያለው ቀጠናዊ ውጥረት እጅግ እንዳሳሰበው አስታውቋል። ህብረቱ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ኃላፊው በኩል ባወጣው መግለጫ፣ ይህ ሁኔታ በመላው የአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና መረጋጋት ላይ አስከፊ መዘዝ የሚያስከትል ሰፋ ያለ ቀጠናዊ ጦርነት ሊቀሰቅስ የሚችል አደገኛ አዝማሚያ መሆኑን አስጠንቅቋል።
በሁሉም ግንባሮች ውጥረቶች በአስቸኳይ እንዲረግቡ ጥሪ ያቀረበው ህብረቱ፣ የሚመለከታቸው አካላት ሁኔታዎችን ከሚያባብሱ ድርጊቶች እና ንግግሮች እንዲቆጠቡ አሳስቧል። የዘላቂ ግጭት ማቆም ስምምነት (CoHA) ፈራሚ ወገኖችም በአፍሪካ ህብረት ማዕቀፍ ስር ስምምነቱን ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ ዳግም ቁርጠኝነታቸውን ሊያሳዩ ይገባል ብሏል።
ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ህጎች ሊከበሩ እንደሚገባ ያሳሰበው መግለጫው፣ ሲቪሎች በማንኛውም ጊዜ ሊጠበቁ እና ያልተገደበ የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት ሊረጋገጥ እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥቷል።
ከዚህም በተጨማሪ የሁሉም ሀገራት ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት መከበር እንዳለበት ህብረቱ በጽኑ አሳስቧል።
የውጭ ኃይሎች ከጣልቃ ገብነት እንዲቆጠቡና ይልቁንም ያላቸውን ተፅዕኖ በመጠቀም ውጥረቱ እንዳይባባስ፣ እንዲሁም ፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄዎች እንዲመጡ ሊሰሩ እንደሚገባ ጥሪ አቅርቧል። በመጨረሻም፣ የአውሮፓ ህብረት በአፍሪካ ቀንድ ቀጠናዊ መረጋጋት፣ ሰላማዊ ትብብር እና የኢኮኖሚ ትስስር እንዲኖር ያለውን ጽኑ አቋም ገልጾ፤ ትርጉም ላለው ውይይት እና ሰላማዊ የግጭት አፈታት የሚደረጉ የዲፕሎማሲ ጥረቶችን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን አረጋግጧል።

18 hours ago
የባህላዊ ዕቁብን ታማኝነትና አገልግሎት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስደገፈው ቨርቹዋል ዕቁብ፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ታሪካዊ ስምምነት ተፈራርሟል!
ይህ ስምምነት ምን ጥቅም ይሰጥዎታል?
መጠባበቅና መንገላታት ቀረ! በፈለጉበት ሰዓትና ቦታ ሆነው በ ንግድ ባንክ አፕሊኬሽን 'Pay for' በሚለው አማራጭ ዕቁብዎን በታማኝነትና በደህነንት መክፈል ይችላሉ።
አሁኑኑ ይመዝገቡና የዕቁብ አባል ይሁኑ
መተግበሪያዉን ለማውረድ እዚህ ይጫኑ https://onelink.to/2vm4e9
ለበለጠ መረጃ ወደ 📞 8171 ላይ ይደዉሉ
ማህበራዊ ድህረ ገጾቻችንን ይከተሉ! 👉https://virtualequb.com/so...
ቨርቹዋል ዕቁብ
ኑ ህልማችንን በጋራ እዉን እናርግ!

2 days ago
የኦሮሚያ ጤና ቢሮ የደም እጥረትን ለማቃለል በሆስፒታሎች "ሚኒ ደም ባንክ" ለማቋቋም ማቀዱን አስታወቀ
የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ በሆስፒታሎች የሚያጋጥመውን የደም እጥረት ችግር ለመፍታት በክልሉ ከሚገኙ 17 የደም ባንኮች በተጨማሪ በሆስፒታሎች ደረጃ አነስተኛ የደም ባንክ ወይም "ሚኒ ደም ባንክ" ለማቋቋም ማቀዱን አስታውቋል።
አዲሱ አሠራር ሆስፒታሎች የራሳቸውን ደም በራሳቸው እንዲሰበስቡና እንዲያከማቹ እንዲሁም ደም እና የደም ተዋጽኦዎችን ለሚያስፈልጋቸው ለመስጠት የሚያስችል ነው።
የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ደረጀ አብደና ለአሐዱ ሬድዮ እንደገለጹት፤ አሠራሩ በበጀት ዓመቱ አዳዲስ የደም ባንኮችን ከማቋቋም ጎን ለጎን በሆስፒታሎች የሚኒ ደም ባንክ አገልግሎትን ለማስፋፋት ያለመ ነው።
በተለይም የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ሆስፒታሎች የራሳቸው የደም ባንክ እንዲኖራቸው ይደረጋል ተብሏል።
አገልግሎቱ በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የወሊድ ሕክምና በሚሰጡ ሆስፒታሎች ላይ የተጀመረ ሲሆን፤ በተያዘው የበጀት ዓመት በሁሉም አካባቢዎች በሚገኙ ሆስፒታሎች ለማስፋት ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል።
በክልሉ የማኅበረሰቡ የደም ልገሳ ባህል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱን አቶ ደረጀ ተናግረዋል። ደም መለገስ ላይ የነበሩ የአመለካከት ችግሮችም መፈታታቸውን ገልጸዋል።
በክልሉ ከዓመት ዓመት የሚሰበሰበው የደም መጠን እየጨመረ የመጣ ሲሆን፤ ከተጽዕኖ ፈጣሪዎች፣ ከሃይማኖት አባቶች እና አባቶች ገዳዎች ጋር በተሠራ ሥራ የማኅበረሰቡን አመለካከት መለወጥ ተችሏል ተብሏል።
በህይወቴ ጌትነት
#አሐዱ_ሬዲዮ_94 .3
#አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ

3 days ago
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በክልሉ የሚገኙ ስምንት ግዙፍ የኢኮኖሚ እና የንግድ ማዕከል የሆኑ ከተሞችን ከዞን አስተዳደር በማውጣት በቀጥታ በማዕከላዊው የክልሉ መንግሥት ስር እንዲተዳደሩ መወሰኑን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሺመልስ አብዲሳ ከኦቢኤን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ የከተሞቹን የፋይናንስ፣ የእቅድ እና የሰው ኃይል ምደባ ክልሉ በቀጥታ እንደሚመራው አረጋግጠዋል።
በክልሉ መንግሥት ቀጥተኛ እዝ ስር የገቡት ከተሞች አዳማ፣ ሸገር፣ ነቀምት፣ ጂማ፣ ሻሸመኔ፣ ሮቤ፣ ማያ እና ቢሾፍቱ መሆናቸውን ርዕሰ መስተዳድሩ ገልጸዋል፡፡ በሌላ በኩል፣ ቀሪዎቹ 15 የከተማ አስተዳደሮች አዲስ በተዋቀሩት ስድስት ዞኖች ስር ሆነው እንደሚተዳደሩ ተገልጿል፡፡
ይህ የአስተዳደር መዋቅር ለውጥ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች እና የፖለቲካ ታዛቢዎች ዘንድ ትልቅ ትኩረት የሳበ ሲሆን፣ ውሳኔው የክልሉን ዋነኛ የኢኮኖሚ ሞተሮች ከመቆጣጠር ጋር ቀጥተኛ ተያያዥነት እንዳለው ይነገራል፡፡
እነዚህ ስምንት ከተሞች የክልሉን አጠቃላይ የከተማ ኢኮኖሚ፣ የግብር ገቢ እና የኢንቨስትመንት ፍሰት በበላይነት የሚቆጣጠሩ ናቸው፡፡ ለአብነትም ሸገር እና ቢሾፍቱ የክልሉን የማኑፋክቸሪንግ፣ የኢንዱስትሪ ዞኖች እና የቱሪዝም ገቢ ሲይዙ፤ አዳማ ከ70 በመቶ በላይ የኢትዮጵያ የገቢና ወጪ ንግድ የሚያልፍባት ዋነኛ የሎጂስቲክስና የትራንዚት ቋት ነች፡፡ ጂማ እና ማያ በቢሊዮን የሚቆጠር የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኘውን የቡና እና የጫት ንግድ ሲቆጣጠሩ፣ ሻሸመኔ፣ ሮቤ እና ነቀምት ደግሞ የግብርና ምርቶች፣ የማዕድን እና የንግድ መተላለፊያ ማዕከላት ሆነው ያገለግላሉ፡፡
የከተሞቹ በቀጥታ በክልሉ መንግሥት ስር መሆን፣ ክልሉ በቢሊዮን የሚቆጠር የግብር፣ የታክስ እና የመሬት ሊዝ ገቢን ያለ ዞን አስተዳደሮች ጣልቃ ገብነት በቀጥታ ወደ ማዕከላዊ ካዝናው እንዲያስገባ ያስችለዋል፡፡ ይህ የፋይናንስ ማዕከላዊነት፣ የክልሉ መንግሥት ያለውን የፋይናንስ አቅም እና የፖለቲካ ቁጥጥር እጅግ ግዙፍ ያደርገዋል ተብሎ ይታመናል፡፡
ከዚህም ባሻገር በእነዚህ ከተሞች ላይ የሰው ኃይል ምደባን ክልሉ መምራቱ፣ በከተሞቹ የሚሾሙ ከንቲባዎች እና የካቢኔ አባላት በቀጥታ በማዕከላዊው መንግሥት እይታ ስር እንዲወድቁ ያደርጋቸዋል።
በአንጻሩ አዳዲሶቹ ስድስት ዞኖች ቀሪዎቹን 15 ከተሞች እንዲያስተዳድሩ ቢደረግም፣ ከፍተኛ ገቢ የሚያመነጩትን ስምንቱን ከተሞች በመነጠቃቸው ጠንካራ የፋይናንስ አቅም እንዳይኖራቸው ያደርጋል የሚል ስጋት ፈጥሯል፡፡ ይህም አዲሶቹ ዞኖች ለበጀታቸው እና ለልማት እንቅስቃሴያቸው ሙሉ በሙሉ በክልሉ መንግሥት ፈቃድ እና ድጎማ ላይ ብቻ ጥገኛ እንዲሆኑ ሊያደርጋቸው እንደሚችል ትንታኔዎች ያሳያሉ፡፡
በአጠቃላይ የኦሮሚያ ክልል አዲሱ የከተሞች አስተዳደር መዋቅር፣ ስልጣንን ወደ ታች የማውረድ ሳይሆን፣ የኢኮኖሚ እና የፖለቲካ ሀብትን በማዕከላዊ መንግሥት እጅ የመጠቅለል ግልጽ እርምጃ መሆኑን ምሁራን ያስገነዝባሉ፡፡ ውሳኔው የክልሉን መንግሥት የፋይናንስ አቅም እጅግ የሚያጎለብት ቢሆንም፣ በዞን እና በከተማ አስተዳደሮች መካከል ያለውን የሀብት ክፍፍል አዲስ መልክ የሚያሲዝ መሆኑ ተጠቁሟል።

Sponsored by
Surafel
3 days ago
10 ሺህ የቡና ሲኒዎች የተሰበሰቡበት ዝግጅት በአፍሪካ ድንቃ ድንቅ መዝገብ ሰፈረ
በኢትዮጵያ የቡና ታሪክና ባህልን ከቴክኖሎጂ ጋር በማቀናጀት 10 ሺህ ባህላዊ የቡና ሲኒዎች የተሰባሰቡበት ዝግጅት በአፍሪካ ድንቃ ድንቅ መዝገብ ማስፈሩ ተገለጸ።
ምስራቅ አፍሪካ ኢንተርቴመንት ከባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ይህ መርሃ-ግብር፣ በልዩ ዲዛይን የተገነባ መሆኑ ተጠቅሷል።
በዝግጅቱ ላይ የተገኙት የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የባህል እሴቶችና ሀገር በቀል እውቀቶች ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ እስከዳር ግሩም እንዳስረዱት፣ የቡና ሥነ-ሥርዓት ለሽምግልና እና ለማኅበራዊ ግንኙነቶች የሚያገለግል ባህላዊ እሴት ነው።
ባህሉን በዓለም ደረጃ ለማስተዋወቅ እና የቱሪዝም አበርክቶውን ለማሳደግ በቀጣይ ተጨማሪ ሥራዎች እንደሚሠሩም ገልጸዋል።
የአፍሪካ ድንቃ ድንቅ መዝገብ ሥራ አስኪያጅ አሸናፊ ዓለሙ በበኩላቸው፣ ክንውኑ ሀገራዊ የቡና ከፍታን ከማሳየት ባለፈ ለአፍሪካ የባህልና ቱሪዝም ልማት ከፍተኛ ፋይዳ እንዳለው ተናግረዋል።
በአበረ ስሜነህ
#አሐዱ_ሬዲዮ_94

4 days ago
በአንድ ቦታ 10 ሺህ ስኒ ቡና መጠጣቱን ተከትሎ የአፍሪካ ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ተመዘገበ
#ethiopia | በአዲስ አበባ 10 ሺህ ስኒ ቡና በአንድ ቦታ በማዘጋጀትና በማጠጣት የአፍሪካ ድንቃድንቅ መዝገብ ተመዘገበ
በአዲስ አበባ 10 ሺህ ስኒ ቡና በአንድ ቦታ በማዘጋጀትና በማጠጣት የአፍሪካ ድንቃድንቅ መዝገብ መመዝገቡ ተገለጸ።
የቡና ጠጡ ሥነ-ሥርዓቱ በኢስት አፍሪካ ቢዝነስ ግሩፕ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓልንና የዓለም የቡና ቀንን በማስመልከት መካሄዱ ታውቋል።
በዝግጅቱ 100 ኪሎ ግራም ቡና እና 10 ሺህ የቡና ስኒዎች ጥቅም ላይ ውለዋል። ለዚህም 200 ሊትር የሚይዝ ትልቅ ጀበና እና 18 ሜትር ዙሪያ ያለው ረከቦት ተዘጋጅቷል።
10 ሺህ ስኒ ቡና መጠጣቱም በሶፍትዌር በተደገፈ የቆጠራ ሥርዓት መረጋገጡ ተገልጿል።
በተለይም የቡና ጠጡ ሥነ-ሥርዓቱ የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔን በዓል ለማክበር ወደ መዲናዋ የሚመጡ እንግዶችን በባህላዊ የቡና ሥነ-ሥርዓት ለመቀበልና ቡና እንዲጠጡ ለመጋበዝ የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል።
አዘጋጆቹ ዝግጅቱ የኢትዮጵያን የቡና ባህልና ቅርስ ለአፍሪካና ለዓለም ማስተዋወቅ፣ የቡና ባህሉንም በሰፊው ማስተዋወቅ ያለመ መሆኑን ገልጸዋል።
#ethiopia #ethiopiancoffee #coffeeceremony #coffeeculture #africanrecord #guinnessrecord #addisababa #irreecha #horafinfinne #worldcoffeeday #ethiopianculture #coffeelovers

በአዲስ አበባ 10 ሺህ ስኒ ቡና በማጠጣት በድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ለመመዝገብ ያለመ መርሃ ግብር ተካሄደ
#fastmereja I በዘንድሮው የኢሬቻ ዋዜማ የኢትዮጵያን የቡና ባህል፣ ኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ትስስር የሚያጎላ ታላቅ የቡና መጠጣት እና በአፍሪካ ድንቃድንቅ ሪኮርድ የማስመዝገብ መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በግዮን ሆቴል ተካሂዷል።
በኢስት አፍሪካ ኢንተርቴይንመንትና ኤቨንት ኦርጋናይዘር አዘጋጅነት በተዘጋጀው በዚህ መርሃ ግብር በርካታ ሴቶች ቡናውን በማፍላትና በማስተናገድ ስራ ላይ የተሰማሩ ሲሆን፣ 10 ሺህ ቡና ሲኒ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች በአንድ ቦታ ተሰባስበው ቡና እንዲጠጡ ተደርጓል።
ዝግጅቱ የኢትዮጵያን የቡና ባህል በዓለም አቀፍ እና በአፍሪካ ደረጃ በድንቃድንቅ መዝገብ (Guinness World Records) ላይ ለማስመዝገብ ያለመ ታላቅ ጥረት አካል መሆኑም ተጠቅሷል።
በዝግጅቱ ላይ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ አባገዳዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች ታድሟል።

አቶ አብዱላሂ አደን የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ሆነው ተሾሙ
*የቀድሞ የከተማዋ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ምክትል ከንቲባ በመሆን ተመርጠዋል
#ethiopia | የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ የሥራ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤ የተከበሩ አቶ አብዱላሂ አደንን የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አድርጎ አሾመ።
ምክር ቤቱ የከንቲባውን ሹመት በሙሉ ድምፅ ያጸደቀ ሲሆን፣ ተሾሚው አቶ አብዱላሂ አደን በምክር ቤቱ አባላት ፊት ቀርበው የተሰጣቸውን የመንግሥትና የሕዝብ አደራ በታማኝነት፣ በቅንነትና በትጋት ለማገልገል ቃለ መሐላ ፈጽመዋል።
አዲሱ ከንቲባ ከተሾሙ በኋላ ባደረጉት ንግግር፣ በከተማ አስተዳደሩ የተጀመሩ የልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራዎችን አጠናክሮ ለማስቀጠል፣ የከተማዋን ምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴ ለማፋጠን እና የነዋሪዎችን ሁለገብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ ገልጸዋል።
አክለውም ድሬዳዋ ያላትን የንግድ፣ የኢንዱስትሪና የኮሪደር ማዕከልነት አቅም የበለጠ ለማሳደግ ከሕዝቡና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እንደሚሰሩ ተናግረዋል።
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በጉባኤው
በከንቲባው ሹመት ላይ ከመከረ በኋላ፣ በተለያዩ የአስተዳደሩ አደረጃጀቶች እና የካቢኔ አባላት ሹመቶች እንዲሁም በወቅታዊ የአስተዳደሩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ማሳለፉን ቀጥሏል።
በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) #getutemesgen #getu

5 days ago
ነገ በግዮን ሆቴል ታሪክ ሊሠራ ነው!
#ethiopia | 10,000 ስኒ ቡና በአፍሪካ ድንቃድንቅ መዝገብ ሊመዘገብ ነው!
ነገ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ የአፍሪካ ድንቃድንቅ መዝጋቢዎች በግዮን ሆቴል ተገኝተው ይህን ታሪካዊ ኩነት ይመዘግባሉ።
በዝግጅቱም፦
10,000 ስኒ ቡና ይቀርባል፤
ለድንቃድንቅ ምዝገባው ብስራት ርችቶች ይተኮሳሉ፤
የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች፣ ታዋቂ እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ይታደማሉ፤
አንጋፋና ወጣት ድምጻውያን ልዩ የሙዚቃ ዝግጅት ያቀርባሉ፤
ከሚስ ዩኒቲ ጋር ትልቅ ኬክ ይቆረሳል፤
የአንድነት ዝማሬም በጋራ ይዘመራል።
እርስዎም በቦታው ተገኝተው ከ10,000 ስኒ ቡና እንዲቋደሱና የዚህ ድንቅ ታሪክ አካል እንዲሆኑ፣ አዘጋጁ ኢስት አፍሪካ ኢንተርቴይመንትና ኤቨንት ኦርጋናይዘር በክብር ጋብዞዎታል።
ቦታ፦ ግዮን ሆቴል
ጊዜ፦ ነገ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት
ለበለጠ መረጃ፦
0989 444 400
0989 444 411
ነገ አብረን ታሪክ እንሥራ!

ነገ በግዮን ሆቴል ታሪክ ሊሰራ ነው!
10,000 ስኒ ቡና በአፍሪካ ድንቃድንቅ መዝገብ ሊመዘገብ ነው።
ነገ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ የአፍሪካ ድንቃድንቅ መዝጋቢዎች በቦታው ተገኝተው ኩነቱን ይመዘግባሉ። የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች፣ ታዋቂና ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ይታደማሉ። ለድንቃድንቅ ምዝገባው ብስራትም ርችቾች ይተኮሳሉ። ምሽት ላይ ደግሞ አንጋፋና ወጣት ድምጻውያን ከሚስ ዩኒቲ ጋር ትልቅ ኬክ ይቆርሳሉ የአንድነት ዝማሬም ይዘምራሉ። እርስዎም በቦታው ተገኝተው ከ10,000 ስኒው ቡና እንዲቋደሱና የዚህ ድንቅ ታሪክ አካል እንዲሆኑ አዘጋጁ ኢስት አፍሪካ ኢንተርቴይመንትና ኤቨንት ኦርጋናይዘር በክብር ጋብዞዎታል።
ለበለጠ መረጃ 0989444400 ወይም 0989444411

" በ48 ሰዓት ውስጥ ኢትዮጵያ ለቃችሁ ውጡ ! " - ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኤርትራ። አስመራ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለመዝጋት መወሰኑን አስታውቋል።
ሚኒስቴሩ ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ ለፈጸመችው ቀጥተኛ እና ተዘዋዋሪ የጠብ አጫሪነት እና የትንኮሳ ድርጊቶች ምላሽ ለመስጠት በአስመራ፣ ኤርትራ የሚገኘውን ኤምባሲውን ለመዝጋት ወስኗል።
ሚኒስቴሩ በቪየና የዲፕሎማሲ ስምምነትን በመጣስ ለብሔራዊ ደህንነት ስጋት ፈጥረዋል የተባሉ አስር ኤርትራውያን ዲፕሎማቶች በ48 ሰዓታት ውስጥ ኢትዮጵያን እንዲለቁ ትዕዛዝ ሰጥቷዋል።
ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያላትን ታሪካዊ እና የህዝብ ትስስር እንደምታከብርና አለመግባባቶችን በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ቁርጠኛ መሆኗን የሚኒስቴሩ መግለጫ ያመለክታል።
መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia ጃፓን ህወሓት/TPLF ወስዷል ያለችውን ወታደራዊ እርምጃ እንደምታወግዝ ገለጸች። የጃፓን መንግሥት በሰሜናዊ ኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣውን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ጥልቅ ስጋቱን ገልጿል። ህዝባዊ ወያኔ ሓነት ትግራይ (TPLF) በክልሉ የሚገኙ አውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጠርን ጨምሮ የወሰዳቸውን ወታደራዊ እርምጃዎች አውግዟል። ሁሉም አካላት ወታደራዊ ውጥረትን እንዲያረግቡና አለመግባባቶችን በውይይት…

ዛሬ አለም አቀፍ የቡና ቀን ነው ለቡና ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ ✌️✌️ 🤎🤎
Ethiopian Airlines

☕️ ሳትበሉ እንዳትጠጡ! መልካም ዓለም አቀፍ የቡና ቀን 😂☕️
🍔 Bena Foods Special Single Burger 244 ETB 60% OFF
🌮 Dagi Tacos Beef Taco 285 ETB 50% OFF
🍔 Grand Pizza Cheese Burger 325 ETB 50% OFF
😱 Super Delicious Burger BBQ Burger 350 ETB 50% OFF
🍔 Bite Addis Big Bite 382 ETB 60% OFF
🔥 Divine Burger BBQ Burger 390 ETB 40% OFF
🍔 Double A Burger Jambo Burger 400 ETB 50% OFF
Order now on beU Delivery and enjoy your favorite deals! 😋

6 days ago
በዕርዳታ ሰራተኞች እና ንብረቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በእጅጉ እንዳሳሰባቸው የተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች አስተባባሪ አስታወቁ።
በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የነዋሪዎች እና የሰብአዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ኦዞኒያ ኦጂየሎ (ዶ/ር) በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ተለዋዋጭ ሁኔታ አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ አውጥተዋል።
አስተባባሪው በመግለጫቸው በተለይም በቀደመው ግጭት ተፈናቅለው የነበሩ ዜጎች ለተደራራቢ የደህንነት ስጋት መጋለጣቸው እና አዳዲስ መፈናቀሎች መከሰታቸው በሰላማዊ ሰዎች ጥበቃ ላይ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል ብለዋል።
የሰብአዊ እርዳታ ማህበረሰብ በተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ መስጠቱን ቢቀጥልም፣ በተለይ በቅርቡ በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል ከተከሰተው ውጥረት መባባስ ጋር ተያይዞ በዕርዳታ ሰራተኞች፣ በንብረቶች፣ በቢሮዎች እንዲሁም በሲቪል መሰረተ ልማቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች በእጅጉ እንዳሳሰቧቸው ገልጸዋል።
እንደ መግለጫው ማብራሪያ በፈረንጆች 2025 እና 2026 መካከል በተጎዱ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ የዕርዳታ ድርጅቶች ከፍተኛ የስራ መስተጓጎል ገጥሟቸዋል።
በታጣቂ ቡድኖች ቢያንስ 10 የሰብአዊ እርዳታ ተሽከርካሪዎች የተዘረፉ ሲሆን፣ እስካሁን የተመለሱት ሁለት ብቻ ናቸው ተብሏል።
የዕርዳታ ሰራተኞች ላይ የእገታ፣ የማስገደድ እና ወከባ ጥቃቶች የተፈጸሙ ሲሆን፣ የህዝብ ተቋማት እና መሰረተ ልማቶችም መወረራቸው፣ መውደማቸውና ጉዳት እንደደረሰባቸው ተመላክቷል።
እነዚህ ድርጊቶች የዕርዳታ ስራዎችን ከማስተጓጎላቸውም በላይ ከፍተኛ የዕርዳታ ፍላጎት ባላቸው ማህበረሰቦች ዘንድ ወሳኝ ድጋፍ እንዳይደርስ እንቅፋት ፈጥረዋል ይላል መግለጫው።
አስተባባሪው የዕርዳታ ሰራተኞችና ንብረቶች በአለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ህግ መሰረት ከጥቃት የተጠበቁ መሆናቸውንና መቼም ቢሆን ኢላማ መደረግ እንደሌለባቸው አሳስበዋል።
የተዘረፉ የሰብአዊ እርዳታ ተሽከርካሪዎች በሙሉ በአፋጣኝና ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲመለሱ የጠየቁ ሲሆን፣ ሁሉም ወገኖች አለም አቀፍ ህጎችንና መርሆዎችን እንዲያከብሩ፣ የዕርዳታ ስራዎችን ከማደናቀፍ እንዲቆጠቡ እንዲሁም ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ያለምንም እንቅፋት እርዳታ እንዲደርስ ሁኔታዎችን እንዲያመቻቹ ጥሪ አቅርበዋል።
በተጨማሪም በኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰሩ የሰብአዊ ድርጅቶች ተሽከርካሪዎቻቸውና ቁሳቁሶቻቸው በግልጽ የሚታዩ መለያዎች እንዲኖራቸው፣ የስነ-ምግባር ደንቦችን በጥብቅ እንዲከተሉ እና ከፍተኛ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ አስፈላጊውን የማሳወቂያ ስርዓት እንዲተገብሩ አሳስበዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia ጃፓን ህወሓት/TPLF ወስዷል ያለችውን ወታደራዊ እርምጃ እንደምታወግዝ ገለጸች። የጃፓን መንግሥት በሰሜናዊ ኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣውን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ጥልቅ ስጋቱን ገልጿል። ህዝባዊ ወያኔ ሓነት ትግራይ (TPLF) በክልሉ የሚገኙ አውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጠርን ጨምሮ የወሰዳቸውን ወታደራዊ እርምጃዎች አውግዟል። ሁሉም አካላት ወታደራዊ ውጥረትን እንዲያረግቡና አለመግባባቶችን በውይይት…
በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የነዋሪዎች እና የሰብአዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ኦዞኒያ ኦጂየሎ (ዶ/ር) በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ተለዋዋጭ ሁኔታ አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ አውጥተዋል።
አስተባባሪው በመግለጫቸው በተለይም በቀደመው ግጭት ተፈናቅለው የነበሩ ዜጎች ለተደራራቢ የደህንነት ስጋት መጋለጣቸው እና አዳዲስ መፈናቀሎች መከሰታቸው በሰላማዊ ሰዎች ጥበቃ ላይ ከፍተኛ ስጋት ፈጥሯል ብለዋል።
የሰብአዊ እርዳታ ማህበረሰብ በተጎዱ አካባቢዎች ድጋፍ መስጠቱን ቢቀጥልም፣ በተለይ በቅርቡ በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል ከተከሰተው ውጥረት መባባስ ጋር ተያይዞ በዕርዳታ ሰራተኞች፣ በንብረቶች፣ በቢሮዎች እንዲሁም በሲቪል መሰረተ ልማቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች በእጅጉ እንዳሳሰቧቸው ገልጸዋል።
እንደ መግለጫው ማብራሪያ በፈረንጆች 2025 እና 2026 መካከል በተጎዱ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ የዕርዳታ ድርጅቶች ከፍተኛ የስራ መስተጓጎል ገጥሟቸዋል።
በታጣቂ ቡድኖች ቢያንስ 10 የሰብአዊ እርዳታ ተሽከርካሪዎች የተዘረፉ ሲሆን፣ እስካሁን የተመለሱት ሁለት ብቻ ናቸው ተብሏል።
የዕርዳታ ሰራተኞች ላይ የእገታ፣ የማስገደድ እና ወከባ ጥቃቶች የተፈጸሙ ሲሆን፣ የህዝብ ተቋማት እና መሰረተ ልማቶችም መወረራቸው፣ መውደማቸውና ጉዳት እንደደረሰባቸው ተመላክቷል።
እነዚህ ድርጊቶች የዕርዳታ ስራዎችን ከማስተጓጎላቸውም በላይ ከፍተኛ የዕርዳታ ፍላጎት ባላቸው ማህበረሰቦች ዘንድ ወሳኝ ድጋፍ እንዳይደርስ እንቅፋት ፈጥረዋል ይላል መግለጫው።
አስተባባሪው የዕርዳታ ሰራተኞችና ንብረቶች በአለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ህግ መሰረት ከጥቃት የተጠበቁ መሆናቸውንና መቼም ቢሆን ኢላማ መደረግ እንደሌለባቸው አሳስበዋል።
የተዘረፉ የሰብአዊ እርዳታ ተሽከርካሪዎች በሙሉ በአፋጣኝና ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲመለሱ የጠየቁ ሲሆን፣ ሁሉም ወገኖች አለም አቀፍ ህጎችንና መርሆዎችን እንዲያከብሩ፣ የዕርዳታ ስራዎችን ከማደናቀፍ እንዲቆጠቡ እንዲሁም ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ያለምንም እንቅፋት እርዳታ እንዲደርስ ሁኔታዎችን እንዲያመቻቹ ጥሪ አቅርበዋል።
በተጨማሪም በኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰሩ የሰብአዊ ድርጅቶች ተሽከርካሪዎቻቸውና ቁሳቁሶቻቸው በግልጽ የሚታዩ መለያዎች እንዲኖራቸው፣ የስነ-ምግባር ደንቦችን በጥብቅ እንዲከተሉ እና ከፍተኛ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ አስፈላጊውን የማሳወቂያ ስርዓት እንዲተገብሩ አሳስበዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia ጃፓን ህወሓት/TPLF ወስዷል ያለችውን ወታደራዊ እርምጃ እንደምታወግዝ ገለጸች። የጃፓን መንግሥት በሰሜናዊ ኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣውን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ጥልቅ ስጋቱን ገልጿል። ህዝባዊ ወያኔ ሓነት ትግራይ (TPLF) በክልሉ የሚገኙ አውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጠርን ጨምሮ የወሰዳቸውን ወታደራዊ እርምጃዎች አውግዟል። ሁሉም አካላት ወታደራዊ ውጥረትን እንዲያረግቡና አለመግባባቶችን በውይይት…
7 days ago
እንዲህ ቀላል ነው !
Heleph Coffee
In Media Partnership with Tikvah Ethiopia
በ100% አራቢካ ስፔሻሊቲ ቡና የተዘጋጀውን የሔሌፍ (HELEPH) ድሪፕ ቡና በሚጠጡበት ሲኒ ላይ፣ ሙቅ ውሃ ብቻ ጨምረው በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ትኩስና ጣፋጭ ቡናዎን ያጣጥሙ!
- ለተማሪዎች፣
- ለቢሮ ሠራተኞች፣
- ለጉዞ እንዲሁም ድካም በሚሰማዎት ጊዜ ሁሉ የሔሌፍ ድሪፕ ቡናን ይሞክሩት።
በዓለም አቀፍ ደረጃ የተመሰከረለት ጥራት ያለው ቡናችን፣ አሁን ለሀገር ውስጥ ቡና ወዳጆች ቀርቧል!
ተጨማሪ መረጃዎች helephcoffee
ያግኙን helephcoffee_Bot
#tikvahethiopia #helephcoffee

8 days ago
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ግጭት ካለበት የትግራይ ክልል 161 ሰዎችን ወደ ሌላ ሥፍራ ማዘዋወሩን አስታውቋል።
ዛሬ ሰኞ መስከረም 18/2019 ባወጣው መግለጫ ከትግራይ ክልል ካስወጣቸው መካከል ፦
- የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አባላት እና ቤተሰቦቻቸው፣
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞች እና ቤተሰቦቻቸው፣
- የሲቪል አቪዬሽን ደኅንነት ሠራተኞች፣
- የአፍሪካ ኅብረት ታዛቢዎች እና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አባላት ይገኙበታል።
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ፤ 161ዱን ሰዎች ከትግራይ ያዘዋወረው " ሁሉም የሚመለከታቸው ኃላፊዎች ባቀረቡት ጥያቄ እና በሰጡት ይሁንታ መሠረት፣ የገለልተኛ ሚና በመወጣት " እንደሆነ መግለጹን ቢቢሲ ዘግቧል።
መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia ጃፓን ህወሓት/TPLF ወስዷል ያለችውን ወታደራዊ እርምጃ እንደምታወግዝ ገለጸች። የጃፓን መንግሥት በሰሜናዊ ኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣውን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ጥልቅ ስጋቱን ገልጿል። ህዝባዊ ወያኔ ሓነት ትግራይ (TPLF) በክልሉ የሚገኙ አውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጠርን ጨምሮ የወሰዳቸውን ወታደራዊ እርምጃዎች አውግዟል። ሁሉም አካላት ወታደራዊ ውጥረትን እንዲያረግቡና አለመግባባቶችን በውይይት…
ዛሬ ሰኞ መስከረም 18/2019 ባወጣው መግለጫ ከትግራይ ክልል ካስወጣቸው መካከል ፦
- የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አባላት እና ቤተሰቦቻቸው፣
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞች እና ቤተሰቦቻቸው፣
- የሲቪል አቪዬሽን ደኅንነት ሠራተኞች፣
- የአፍሪካ ኅብረት ታዛቢዎች እና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር አባላት ይገኙበታል።
ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ፤ 161ዱን ሰዎች ከትግራይ ያዘዋወረው " ሁሉም የሚመለከታቸው ኃላፊዎች ባቀረቡት ጥያቄ እና በሰጡት ይሁንታ መሠረት፣ የገለልተኛ ሚና በመወጣት " እንደሆነ መግለጹን ቢቢሲ ዘግቧል።
መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia ጃፓን ህወሓት/TPLF ወስዷል ያለችውን ወታደራዊ እርምጃ እንደምታወግዝ ገለጸች። የጃፓን መንግሥት በሰሜናዊ ኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣውን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ጥልቅ ስጋቱን ገልጿል። ህዝባዊ ወያኔ ሓነት ትግራይ (TPLF) በክልሉ የሚገኙ አውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጠርን ጨምሮ የወሰዳቸውን ወታደራዊ እርምጃዎች አውግዟል። ሁሉም አካላት ወታደራዊ ውጥረትን እንዲያረግቡና አለመግባባቶችን በውይይት…
8 days ago
" በተወሰደው ድንገተኛ እምርጃ ተቸግረናል " - የባንክ ሒሳባቸው የታገደባቸው ዜጎች
ሰሞኑን ከተፈጠረው ወቅታዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ ከመስከረም 16 ቀን 2019 ዓ/ም ለሊት ጀምሮ በትግራይ ክልል የተከፈቱ የባንክ ሂሳቦች በጅምላ ታግደዋል።
በዚህም ምክንያት በርካታ ዜጎች ገንዘባቸውን አውጥተው መጠቀም፣ መገልገል አልቻሉም። በርካታ ዜጎችም እየተጉላሉ ይገኛሉ።
መልዕክታቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የላኩ ዜጎች፤ ምክንያቱ እንኳን ሳይነገር ለምን እንዲህ ያለው እርምጃ እንደተወሰደ እንዳልገባቸእ፣ በድንገተኛው እገዳ በጣም መቸገራቸውን ፤ የመስቀል በዓልን ለማክበርም ችግር ገጥሟቸው እንደነበር ገልጸዋል።
እስካሁን ድረስ በምን ምክንያት እገዳ እንደተጣለ ለህዝብ ወጥቶ ያስረዳ አንድም አካል የለም።
አሁን ላይ ደግሞ የኢትዮጵያ ባንክ በአዲስ አበባ ያሉ ደንበኞቹ የታገደባቸውን ሒሳብ ለማንቀሳቀስ ማመልከቻ እንዲያስገቡ እያደረገ ነው።
ለደምበኞች መፍትሄ ለመስጠት በሚል 13 ቅርንጫፎች በስራ ላይ እንደሚገኙ ለማወቅ ችለናል።
እነዚህም ፦
• አዲስ አበባ ቅርንጫፍ
• አቃቂ
• ተክለሃይማኖት
• ንፋስ ስልክ
• ሾቤ አያት
• ስድስት ኪሎ
• ሲኤምሲ (CMC)
• ተፈራ ደግፌ
• መሪ
• ጠመንጃ ያዥ
• ቴሌ መድኃኔዓለም
• ጦር ኃይሎች ናቸው።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ዛሬ ተዘዋውሮ ምልከታ አድርጎ ነበር። በዚህም በርካታ በትግራይ የባንክ ሒሳብ ቁጥር ከፍተው የታገደባቸው ዜጎች ለማስለቀቅ ለበርካታ ሰዓታ ረጅም ሰልፍ ይዘው ታዝቧል።
ከጥዋት ጀምረው የተሰለፉ በርካታ ዜጎችንም አግኝቷል።
በተመለከትናቸው የባንኩ ቅርንጫፎች የሒሳብ ባለቤቶች (የሒሳቡ ሕጋዊ ወኪል) ወደ ተጠቀሱት ቅርንጫፎች በአካል በመቅረብ ማንነታቸውን፣ ፊርማቸውንና አስፈላጊውን መረጃ ካረጋገጡ በኋላ የታገደውን ሒሳባቸውን ወደ አዲሶቹ ቅርንጫፎች የማዛወርና የማንቀሳቀስ ቅጽ እንዲሞሉ እየተደረገ ይገኛል። ነገር ግን የሂሳብ ቁጥሮቹ መንቀሳቀስ የሚጀምሩት አስፈላጊውን የማረጋገጥ ስራ ከተሰራ በኋላ መሆኑ ታውቋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ደንበኞችን በማስተናገድ ላይ ከሚገኙት የንግድ ባንክ ሰራተኞች አንዱን አናግሯል።
ይኸው ሰራተኛ " ተገልጋዮቹ የፋይዳ መታወቂያቸውን ኮፒ በመያዝ በአካል ባመለከቱበት በ24 ሰዓታት ወስጥ የታገደው የባንክ ሂሳባቸው ይለቀቃል " ብለዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለምን የባንክ ሒሳቦች እንደታገዱ ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ይሰራል።
በትግራይ ክልልና አዋሳኝ አፋር እንዲሁም አማራ ክልሎች ዳግም ባገረሸው ጦርነት የስልክ እና የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሁም ወደ ትግራይ የሚደረጉ በረራዎች መቋረጣቸው ይታወቃል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስረከም 18 ቀን 2019 ዓ/ም

ኤርትራ አዲስ ያስገነባችውን ግድብ አስመረቀች
#fastmereja I በኤርትራ ማዕከላዊ ዞን በገላ-ነፍሒ ንኡስ ዞን ስር በሚገኘው ዓዲ ሓዎሻ አስተዳደር አካባቢ በ11 ሚሊዮን ናቅፋ ገደማ ወጪ የተገነባ አዲስ የውሃ ግድብ መስከረም 16 ቀን 2019 ዓ.ም ተመረቀ። ግድቡን የመረቁት በሀገሪቱ የጦር ኃይሎች ውስጥ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ማጀር ጄኔራል ረመዳን ኦስማን አወልያይ መሆናቸው ታውቋል።
ይህ በአካባቢው ነዋሪዎች እና በሕዝባዊ ግንባታ አስተዋጽኦ በጋራ የተገነባው ግድብ፣ እስከ 180 ሺህ ሜትር ኩብ ውሃ የማከማቸት አቅም ያለው ሲሆን፣ ለአካባቢው ማህበረሰብ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ለማቅረብና ለመስኖ ልማት ስራዎችን ለማስፋፋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተገልጿል። በግንባታው ሂደትም የሀገር መከላከያ ኃይል አባላትና ነዋሪዎች ንቁ ተሳትፎ አድርገዋል።
በምረቃው ስነ-ስርዓት ወቅት የተገኙ የመንግሥት ባለስልጣናት አካባቢው ያገኘውን ይህን የውሃ ሀብት ህብረተሰቡ በአግባቡና በዘላቂነት እንዲጠቀምበት ጥሪ አቅርበዋል። በተጨማሪም ለግድቡ ግንባታ መሳካት የጎላ አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላትና ነዋሪዎች የእውቅና ሰርተፊኬት መሰጠቱን ሻባይት ዘግቧል።

9 days ago
ጃፓን ህወሓት/TPLF ወስዷል ያለችውን ወታደራዊ እርምጃ እንደምታወግዝ ገለጸች።
የጃፓን መንግሥት በሰሜናዊ ኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣውን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ጥልቅ ስጋቱን ገልጿል።
ህዝባዊ ወያኔ ሓነት ትግራይ (TPLF) በክልሉ የሚገኙ አውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጠርን ጨምሮ የወሰዳቸውን ወታደራዊ እርምጃዎች አውግዟል።
ሁሉም አካላት ወታደራዊ ውጥረትን እንዲያረግቡና አለመግባባቶችን በውይይት እንዲፈቱ ጥሪ አቅርቧል።
በተጨማሪም እ.አ.አ በ2022 የተፈረመው የፕሪቶሪያ ስምምነት መከበርና ተግባራዊ መሆን ወሳኝ መሆኑን የገለጸው የጃፓን መንግሥት በአፍሪካ ህብረት (AU) የሚመራውን የሰላም ድርድር ሂደት እንደሚደግፍ አሳውቋል።
ሁኔታውን ከሚያባብሱ ድርጊቶች በመቆጠብ ለተጎዱ ወገኖች የሰብአዊ እርዳታ እንዲደርስም አሳስቧል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia የካታር መንግሥት በኢትዮጵያ ፌዴራል ኃይሎች ላይ ወታደራዊ እርምጃ መካሄዱን በመግለጽ ድርጊቱን አወገዘ። የኢትዮጵያ ፌዴራል ኃይሎች ላይ የተፈጸመው ድርጊት የሀገሪቱን አንድነትና ሉዓላዊነት እንዲሁም የአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና መረጋጋት ላይ የከፋ ሥጋት መደቀኑን ገለጿል። ወታደራዊ ውጥረቱን እና ጠብ አጫሪ ድርጊቶችን በአስቸኳይ ማቆም፣ ሲቪሎችን መጠበቅ እንዲሁም የፕሪቶሪያን የሰላም ስምምነት አክብሮ መንቀሳቀስ…

10 days ago
“ ሲቲ ቅጣቱን መቀበል አለበት ” ሮይ ኪን
የቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ሮይ ኪን ማንችስተር ሲቲ ቅጣቱን መቀበል አለበት በማለት ተናግሯል።
“ ማንችስተር ሲቲ ማጭበርበርን መርጦ ጥፋተኛ ሆኖም ተገኝቷል ” ያለው ሮይ ኪን “ አሁን ቅጣቱን መቀበል አለበት ” ብሏል።
አክሎም “ ሮድሪ ዋንጫዎቹ ይገቡናል በማለት በሰጠው አስተያየት አልስማማም “ ሲል ተናግሯል።
“ ማንችስተር ሲቲ ከቀረበበት 115 ክሶች በ 114 ጥፋተኛ ሆኖ መገኘቱ አስደንጋጭ ነው "ሲል ጨምሮ ተናግሯል።
@tikvahethsport kidusyoftahe “ ስኬታችንን ማንም ሊቀማን አይችልም ” ሮድሪ ስፔናዊው አማካይ ሮድሪ የቀድሞ ክለቡ ማንችስተር ሲቲ በቀረበበት ክስ ጥፋተኛ ስለመባሉ አስተያየቱን ሰጥቷል። ሮድሪ በሰጠው ቃል“ በፍትህ ስርዓቱ አምናለሁ ” ያለ ሲሆን “ በማንችስተር ሲቲም ንፁህነት እርግጠኛ ነኝ " ሲል ተደምጧል። “ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ያሳካነውን ነገር ማንም ከእኛ ቀምቶ ሊወስድ አይችልም ” ሲል ሮድሪ ተናግሯል። “ በገንዘብ…

ሂውማን ራይትስ ዎች፣ ነሐሴ 14 አጋማሽ ላይ በመቀሌ በመኖሪያ ግቢ ላይ የተፈጸመው የድሮን ጥቃት እንደ "የጦር ወንጀል" ተቆጥሮ ሊመረመር ይገባል አለ።
ድርጅቱ፣ በጥቃቱ ሰባት ሕጻናትን ጨምሮ 13 ሰላማዊ ሰዎች ጉዳት እንደደረሠባቸው የጠቀሠው ድርጅቱ፣ በወቅቱ ምንም ዓይነት ወታደራዊ ዒላማ እንዳልነበርና ጥቃቱ "ሕገወጥ" እና "ማንንም ያልለየ" እንደነበር ገልጧል። ባለሥልጣናት ጥቃቱን ገለልተኛና ግልጽ በኾነ መንገድ እንዲመረምሩ፣ በድርጊቱ የተሳተፉት አካላትን ለሕግ እእንዲያቀርቡና ለተጎጂዎች በቂ ካሳ እንዲከፍሉ ድርጅቱ ጠይቋል።
ከመንግስት ወገን እስካሁን የተሰጠ ምላሽ የለም።
Seledadotio

@Yenetube Fikerassefa

ቢሾፍቱ የላቀ አስተዋፅዖ ያበረከቱ ግለሰቦችንና ተቋማትን ልታከብር ነው
በቢሾፍቱ ከተማ ላለፉት አምስት ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች ለማህበረሰቡና ለሀገር አገልግሎት እና አስተዋፅዖ ያደረጉ ግለሰቦችንና ተቋማትን ሲያከብር የቆየው “ክብር ሰው አዋርድ” ለ6ኛ ዙር ዝግጅቱን ጀምሯል።
የ6ኛው ዙር የክብር ሰው አዋርድ ዝግጅትን አስመልክቶ ይፋዊ ጋዜጣዊ መግለጫ በቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው ፒራሚድ ሪዞርት ተካሂዷል።
በመግለጫው የዘንድሮው የሽልማት መርሃ ግብር አላማ፣ የሚከተለው አካሄድ እና የሽልማቱ የምርጫ ሂደት ዙሪያ ለተገኙ የሚዲያ ተቋማትና እንግዶች ሰፊ ማብራሪያ ተሰጥቷል።
የ6ኛው ዙር የክብር ሰው አዋርድ መርሃ ግብር ጥቅምት 8 ቀን 2019 ዓ.ም በፒራሚድ ሪዞርት ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ በቢሾፍቱ ከተማ እንደሚካሄድ ተገልጿል።
በዝግጅቱ ከፍተኛ አመራሮች፣ የተለያዩ ባለሙያዎችና ግለሰቦች፣ የሚዲያ ተቋማት እንዲሁም ተፅዕኖ ፈጣሪዎች እንደሚሳተፉ አዘጋጆቹ ገልጸዋል።
የመርሃ ግብሩ አዘጋጆች በተጨማሪም ከዝግጅቱ ጋር በተያያዘ ለበለጠ መረጃ ወይም አጋር መሆን ለሚፈልጉ አካላት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች እንዲያገኙ ጥሪ አቅርበዋል።
📞 +251 912 218 001
📞 +251 919 359 807

11 days ago
🚨 ወደ ትግራይ ክልል የሚደረጉ የየብስ ትራንስፖርት እና የሸቀጦች ዝውውር ሙሉ በሙሉ መቋረጡ ተገለጸ
ከመስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እና ከጅቡቲ መሠረታዊ አቅርቦቶችን እና ሸቀጣ ሸቀጦችን ጭነው ወደ ትግራይ ክልል በመጓዝ ላይ የነበሩ በርካታ የጭነት ተሽከርካሪዎች በመንገድ ላይ መቆማቸው ተሰማ።
🔹 ዋና ዋና ነጥቦች፦
የተሽከርካሪዎች መቆም፦ በወልድያ-ቆቦ-አለማጣ፣ በአባላ-መቀሌ እና በጨርጨር-መሆኔ መስመሮች ላይ የተሰማሩ ከባድ መኪኖች ከሶስት ቀናት በላይ መንገድ ላይ ቆመው እንደሚገኙ፤ በተለይም በወልድያ እና በቆቦ ከተሞች በርካታ አቅርቦት የጫኑ ተሽከርካሪዎች መታቆማቸው ተገልጿል።
የመንገዶች መዘጋት፦ በጎንደር-ጠለምት፣ በሁመራ (በሁለቱም የተከዜ በኩል)፣ በራያ እና በዋግህምራ በኩል ወደ ክልሉ የሚገቡና የሚወጡ የየብስ ትራንስፖርት እንቅስቃሴዎች ሙሉ በሙሉ መቋረጣቸው ተመላክቷል።
አጠቃላይ ሁኔታ፦ በአሁኑ ወቅት ወደ ክልሉ የሚገባም ሆነ የሚወጣ ማንኛውም የየብስ ትራንስፖርት እና የጭነት እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ መገደቡ ተመላክቷል።

12 days ago
"የአምብር ክትፉወ ከረ"
*ለሴቶች መስቀል "የጎመን ክትፎ"ዕለት
#ethiopia | ብዙ አይነት የጎመን ዝርያዎች ቢሆኖሩም ሁሉም አይነት የጎመን ዝርያዎች ግን ለጎመን ክትፎ ተመራጭ አይደሉም።
ለክትፎ የሚሆን ጎመን ለይቶ በማዘጋጀት ፣የተለያዩ ማጣፈጫዎችን ጨምሮ ቂቤ በማንጠር በባህላዊ የጎመን ክትፎ በመጨመር ሽማግሌዎች መርቀው፣ሴቶችና ልጆች ተሰባስበዉ በአንድነት የተዘጋጀዉን በመመገብና ቡና በመጠጣት የጎመን ክትፎ በአልን በደስታ ያከብሩታል።
ክትፎ ከጉራጌ ማህበረሰብ ጋር ያለው ግንኙነት በጣም ጥልቅ ነው።
ይህ ምግብ በእኛ በጉራጌዎች ባህል ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለው ሲሆን ከምግብነት ባለፈም የማህበራዊና የባህል ትርጉም አለው።
ክትፎ የጉራጌን ህዝብ የባህል ማንነት ከሚያሳዩ ዋና ዋና ነገሮች አንዱ ሲሆን፣ምግቡን የማዘጋጀት እና የመመገብ ባህሉም ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ የኖረና የጉራጌን የማህበረሰብ አኗኗርና ወግን የሚያሳይ ነው።
የጎመን ክትፎ በጉራጌ ማህበረሰብ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድና ለእንግዶች የሚቀርብ ተወዳጅ ምግብ ነው።
አንድ ላይ ተሰብስቦ ክትፎ መብላት የቤተሰብንና የጓደኝነት ትስስር ያጠናክራል።
በተለይ እንደ መስቀል እና ሌሎች ክብረ በዓላት ሲከበሩ ክትፎ የደመቀው የበዓሉ አካል ሆኖ ያገለግላል።
ክትፎ ከዕለት ተዕለት ምግብነት ይልቅ ለልዩ አጋጣሚዎች የሚዘጋጅ ነው።
ለአብነት እንደ ሰርግ፣ ሀዘን፣ ቤተሰብ ጉብኝት፣ እንዲሁም የሀይማኖት በዓላት ላይ ክትፎ መቅረብ የተለመደ ነው።
ይህም ክትፎ ምን ያህል እንደሚከበርና ልዩ ቦታ እንደሚሰጠው ያሳያል።
ክትፎ አብዛኛውን ጊዜ ከሌሎች የአካባቢው ባህላዊ ምግቦች ጋር አብሮ ይቀርባል።
ከእነዚህም መካከል ጎመን (ጎመን ክትፎ) እና አይብ ጎልተው የሚጠቀሱ ሲሆን፣ ብዙውን ጊዜ ከጤፍ እንጀራ ይልቅ ቆጮ ተብሎ ከእንሰት የሚዘጋጀው ዳቦ አብሮ ይቀርባል።
ይህ ልዩ አዘገጃጀት የጉራጌን የምግብ አሰራር ዘይቤ ልዩና ውብ ያደርገዋል።
ክትፎ በዛሬው ጊዜ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በውጪ ሀገርም ተወዳጅነት ያገኘ ምግብ ቢሆንም፣ አመጣጡና ባህላዊ አሰራሩ እንደዚሁም ጣዕሙ ግን ከጉራጌ ስም ጋር አብሮ የሚጠራ እንደሆነ ይታወቃል።
🖋Gurage Zone Government communication affairs
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #guragemeske #zone #government #communication

Comments