13 days ago
ቲክቶከሮች ሚሊዮን ብር ከአዋሽ ባንክ ተሸለሙ
#fastmereja I አዋሽ ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የፈጠራ ክህሎት እና ተሰጥኦ ያላቸውን ወጣቶች በተለያዩ ዘርፎች አወዳድሮ በመሸለም የበኩሉን አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ ይገኛል።
በዚሁ መሠረት ባንኩ የ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ያዘጋጀውን የአበባየሆሽ/ሽኖዬ የቲክቶክ ቻሌንጅ ውድድር የማጠቃለያ እና የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ሐሙስ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም በዮድ አቢሲኒያ ባህላዊ ሬስቶራንት በደመቀ ሁኔታ አካሂዷል።
በዚሁ ማጠቃለያ መርሃ-ግብር ላይ በውድድሩ የላቀ የፈጠራ ሥራ አቅርበው ከአንደኛ እስከ ሰባተኛ ደረጃን የያዙ ወጣቶች የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
በዚህም መሠረት Bootina አንደኛ በመውጣት የ1 ሚሊዮን ብር ስትሸለም Iamsamson 500ሺ ብር ተሸላሚ ሆኗል፣ Maria Luna የ300 ሺህ ብር ተሸላሚ ሆናለች።
በተጨማሪም ተወዳዳሪዎቹ Biniye21 የ150 ሺህ ብር፣ Fikade Unkuraa የ100 ሺህ ብር፣ እንዲሁም Edu sine እና Fiyorii እያንዳንዳቸው የ75 ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት አሸናፊ በመሆን ተሸልሟል።

28 days ago
አዋሽ ባንክ በአበባየሆሽ / ሽኖዬ ቲክቶክ ውድድር የ2 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ሽልማት አዘጋጀ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዋሽ ባንክ መጪውን የ2019 አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ የ2 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የአበባየሆሽ / ሽኖዬ የቲክቶክ ቻሌንጅ ሽልማት ማዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡
ተወዳዳሪዎች በአበባየሆሽ ወይም ሽኖዬ ግጥም በማዘጋጀትና የፈጠራ ጥበብን በማሳየት እስከ 1 ሚሊየን ብር መሸለም ይችላሉ፡፡
ስለሆነም ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥን በአማርኛ ወይም በአፋን ኦሮሞ ግጥም በማዘጋጀት በአበባየሆሽ ወይም ሽኖዬ ዜማ ፈጠራ የታከለበት የቲክቶክ ቪዲዮ መስራት ይጠበቅባቸዋል፡፡
የተሰራውን ቪዲዮም ከጳጉሜን 3 አስከ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም ቲክቶክ ገጻቸው ላይ በመለጠፍ መወዳደር፣ ማሸነፍና መሸለም ይችላሉ ፡፡
ርዕሰ ጉዳዮች፡-
1. የአዋሽ ባንክን አጠቃላይ ገጽታን በተመለከተ
2. የአዋሽብር ፕሮ የዲጂታል አገልግሎት እና
3. የአዋሽ ሬሚት የዲጂታል አገልግሎት።
ተወዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ዜማ የግጥም ይዘት ከተዘረዘሩት አንዱን በመምረጥ መወዳደር ይችላሉ።
አዋሽ ባንክ ለውድድሩ ያዘጋጀው ሽልማት፡-
1ኛ. 1 ሚሊየን ብር
2ኛ. 700 ሺህ ብር
3ኛ. 500 ሺህ ብር
ተወዳዳሪዎች የሰሩትን የቪዲዮ ማስፈንጠሪያ በዚህ ቴሌግራም https://t.me/+ma2_m3DGlTsx... መላክ ይጠበቅባቸዋል።
ተወዳዳሪዎች ለውድድር ብቁ ለመሆን ቢያንስ 500 ሺህ ቪው እና 10 ሺህ ላይክ ማግኘት አለባቸው።
ለበለጠ መረጃ እና የመወዳደሪያውን ደንብና ሁኔታዎች ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን https://t.me/awash_bank_of... ይጫኑ!
ተወዳዳሪዎች የአዋሽ ባንክን የቲክቶክ ገጽ መጥቀስ https://www.tiktok.com/@aw... አለባቸው።

1 month ago
u12e8u130eu1264 u12a5u1293 u123du1296u12ec u134cu1235u1272u126bu120d u1260u12a0u12f2u1235 u12a0u1260u1263
#ebcdotstream #gobe #shinoye #oromia #culturalfestival ","delight_ranges":[],"image_ranges":[],"inline_style_ranges":[],"aggregated_ranges":[],"ranges":[{"entity":{"__typename":"Hashtag","__isEntity":"Hashtag","url":"https://www.facebook.com/h...
የጎቤ እና ሽኖዬ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ
#ebcdotstream #gobe #shinoye #oromia #culturalfestival
Sponsored by
Surafel
1 month ago
አዲስ አበባ‼️
"በአዲስ አበባ የክረምቱን ማብቃትና የጸደይ (ብራ) መግባት የሚያበስረው የጎቤ እና ሽኖዬ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።"
ወጣቶች ባህላዊ አልባሳት አጊጠው በየጎዳናው፣ በታዋቂ ግለሰቦችና በመንግሥት ኃላፊዎች መኖሪያ ቤቶች በመዘዋወር መልካም ምኞት እየገለፁና ስጦታዎችን እየተቀበሉ ይገኛሉ።
Seledadotio

1 year ago
የህዝብ ክብረ በዓላትን ለማስተዋወቅ እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ
#ethiopia | የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የባህልና ቋንቋ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ነፊሳ አልማህዲ በኢትዮጵያ የሚከበሩ የህዝብ ክብረ በዓላትን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል።
ሚኒስቴር ዴኤታዋ እንደገለጹት፣ ኢትዮጵያ ለዘመናት የዳበሩ እና በትውልድ ቅብብሎሽ የጎለበቱ እምቅ የባህል ሀብቶች ባለቤት ነች። እነዚህን ሀብቶች በመጠቀም ሀገራዊ አንድነትን ለማጠናከር እና ባህል ለማህበረ-ኢኮኖሚ እድገት ያለውን አስተዋጽኦ ለማሳደግ ሚኒስቴሩ በፖሊሲ ላይ የተመሰረተ ሰፊ ስራ እየሰራ ነው።
በመግለጫቸው፣ በመጪዎቹ ሶስት ወራት የተለያዩ የህዝብ በዓላት እንዲከበሩ የባህል ንቅናቄ መጀመሩን አስታውቀዋል። ይህ ንቅናቄ ከፌደራል እስከ ታችኛው መዋቅር ድረስ በቅንጅት የሚከናወን ሲሆን፣ የህዝብ ተሳትፎን በማሳደግ የጋራ እሴቶችን ለማጎልበት ያለመ ነው።
በ2018 በጀት ዓመት የአዲስ ዓመት አቀባበል እና የጳጉሜ ቀናት በኪነ-ጥበብ ስራዎችና የተጎዱ ዜጎችን በመርዳት የመተሳሰብ እና የአብሮነት ባህላችንን በማጎልበት መከበራቸውን ወ/ሮ ነፊሳ ገልጸዋል።
በተጨማሪም በተለያዩ ክልሎች የተከበሩ የባህል በዓላትን በመጥቀስ፣ በትግራይ አሸንዳ፣ በአማራ ሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል፣ እንግጫ ለቀማና ቡሄ፣ በኦሮሚያ ጎቤ እና ሽኖዬ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ጉዋንዳ፣ እንዲሁም በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የዳውሮ ቶኢ-ቤኣ እና የኮንታ እንግጫ ክብረ በዓላት በደመቀ ሁኔታ መከበራቸውን አብራርተዋል።
በመስከረም ወር የሚከበሩ በዓላትን በተመለከተም መግለጫ የሰጡ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል በደቡብ ኢትዮጵያ የጊፋታ፣ የዮ መስቀላ እና የጋዜ መስቀላ፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የማሳላ፣ ያሆደ፣ መስቀል እና ሄቦ፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ማሽቃሮ ባሮ፣ በኦሮሚያ ኢሬቻ እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ጋሪ ዎሮ ክብረ በዓላት በደመቀ ሁኔታ እንዲከበሩ ሰፊ ዝግጅት መደረጉን ተናግረዋል።
በመጨረሻም፣ እነዚህ በዓላት የህዝቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ትስስር የሚያጠናክሩ በመሆናቸው፣ ህዝብና መንግስት በጋራ ተቀናጅተው የተሳካ በዓል እንዲሆን ጥሪ አቅርበዋል። እንዲሁም፣ ሚዲያዎች እነዚህን በዓላት በአገር አቀፍ፣ በአህጉር አቀፍ እና በአለም አቀፍ ደረጃ በማስተዋወቅ አገራዊ ገፅታን በመገንባት ረገድ ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው አሳስበዋል።

Comments