አዲስ አበባ እና በርበራ ወደብ በኤሌክትሪክ ባቡር ሊገናኙ ነው።
በዱባዩ ዓለምአቀፍ የወደብ አገልግሎት አቅራቢ Dubai Port World - DP world አማካኝነት የለማውን የሶማሊላንዱን የበርበራ ወደብን ከአዲስ አበባ ጋር በፈጣን የኤሌክትሪክ ባቡር መስመር ለማስተሳሰር መታቀዱ ተሰምቷል።
አዲስ አበባ እና በርበራ ወደብን በኤሌክትሪክ ባቡር ለሚያስተሳሳረው ፕሮጀክት የሚውል 3 ቢሊዮን ዶላር ከዩናይትድ አረብ ኢሜሬትስ እንደሚገኝም መረጃው ጠቁሟል።
ፕሮጀክቱ በአዲሱ 2018 ዓ.ም በይፋ እንደሚጀመር ታውቋል።
Seledadotio

12 months ago