በ20ኛው የዓለም ሻምፒዮና ከሚጠበቁ አትሌቶች መካከል አንዷ የረጅም ዕርቀት አትሌት ናት።
#ethiopia | አትሌቷ በዘንድሮው በዓለም ሻምፒዮናው በማራቶን ውድድር ኢትዮጵያን ትወክላለች።ከአለም የማራቶን የሴት አትሌቶች የደረጃ ሰንጠረዥ በሁለተኝነት ትገኛለች።
~#ሱቱሜ_አሰፋ
~የትውልድ ቦታ ነቀምቴ
~ቁመት 1:65
~ ዕድሜ 28
~ ክብደት 48 ኪሎግራም
~ ክለብ XXXX
~አሰልጣኝ ብርሀኑ መኮንን
~ የማናጀር ተወካይ ብርሀኑ መኮንን
~ ማናጀር ማርክ ጎላዞ
~ ስፖንሰር On Running
~ አትሌቷ የሜጀር ማራቶን የሆነዉን የቶኪዮ ማራቶንን በተከታታይ አመት ለሁለት ጊዜ አሸንፋለች።
~ በ2024 በቶኪዮ ማራቶን አንደኛ በመዉጣት የሮጠችበት 2:15.55 የግል ምርጥ ሰዐቷ ነዉ።
~በ2025 2:16.31 ቶኪዮ ማራቶን ላይ 1ኛ በመዉጣት የሮጠችበት ፈጣን ሰዐቷ ነዉ።
~ በ2023 ህንድ ካልካታ ላይ በ25 ኪሜ ዉድድር ላይ 1:18.47 1ኛ በመግባት የግል ምርጧ ሰዐቷ ነዉ።
~ በ2024 የሂዉስተን ግማሽ ማራቶንን 1:04.37 በ1ኝነት በመግባት የግል ምርጥ ሰዐቷን ይዛለች።
መልካም እድል
ተስፋዬ አብዲሳ ( ቻይና አብዲ)

1 year ago