#one_pack_for_one_child Challenge #አንድ_እሽግ_ለአንድ_ልጅ ዘመቻ በይፋ ተጀመረ!
-----------------——-------------------------
" በትምህርት ቁሳቁስ ምክንያት አንድም ተማሪ እቤቱ መቅረት የለበትም " ! በሚል መርህ ለአዲስ አመት 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች አቅም ለሌላቸው ህጻናት ልጆች የትምህርት ቀሳቁስ በመስጠት ወደ ትምህርት ቤት እንዲሄዱ ያድርጉ በማለት በNew Dawuro Foundation ዘመቻ እና ገቢ የማሰባሰብ መረሀ ግብር ለሶስተኛ ጊዜ አሰጀምራል።
ይህን ዘመቻ ከተለያዩ አከባቢዎች ግለሰቦች እና ድርጅቶች ተቀላቅላችሁ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታበረክቱ ጥሪ እናቀርባለን።
እንደ ሀገር ትምህርት የሚጀምርበት ቀን መስከረም በመሆኑ ፤ ከተለያዩ በጎ ሰዎች እና ግለሰቦች ያምናሰባስበው ደብተር እና ስክሪብቶ ለተፈለገለት ዓላማ ለማዋል አንድ ወር ብቻ ስለቀረን ፤ የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ዘመቻ ሁላችሁም እንድትቀላቀሉ ጥሪ እናቀርባለን።
አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ
12 ደብተር
2 እስኪርቢቶ
2 እርሳስ
2 መቅረጫ
2 ላጲስ
የአንድ እሽግ ዋጋ 1000 ብር ሲሆን ፤ እርሶ እንደ አቅሞ የቻሉትን በመለገስ የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ ዘመቻ እንድትቀላቀሉ በትህትና እንጠይቃለን!!
የOne Pack For one Child (የአንድ እሽግ ለአንድ ልጅ) ዘመቻ በመቀላቀል ይህንን መልካም ዓላማችንን ይደግፉ፡፡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው አካውንት 1000563357798 አቅሞ የፈቀደው ያግዙ። በተጨማሪ የባንክ ስሊፕ በቴሌግራም በ0917411711 ይላኩሉን ፤ ይደውሉልን። በቅርብ ይላችሁ ከላይ የተጠቀሱ የትምህርት ቁሳቁሶችን ለመስጠት ሲፈልጉ ፤ በ0917411711 ይደውሉሉን!
#new Dawuro Foundation #በጋራ እንችላለን! #onepack #onepackforonechild #charity #gooddeeds #onecanreallymakeadiffernce

12 months ago