የ50 ሚሊየን ብር አሸናፊ ማን ይሆኑ? የመኖሪያ ቤትና የመኪና አሸናፊዎችስ የት ገቡ?
መልሱ ተገኝቷል!!!
#ethiopia | በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታሪክ እጅግ ግዙፍ የሆነው የ50 ሚሊዮን ብር የሎተሪ አሸናፊ ተገኙ።
በቶምቦላ ሎተሪ የቤትና መኪና አሸናፊዎችም የታወቁ ሲሆን እንዲሁ ሽልማታቸውን ይረከባሉ።
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ስራውን ከጀመረበት ከ 1954 ዓ,ም ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የሽልማት ጣራውን ወደ 50 ሚሊዮን ብር ከፍ አድርጎ፤ የመቁረጫ እና መዳረሻ መንገዱን አዘምኖ አዲስ የዕድል በረከት ይዞ መምጣቱ ይታወቃል፡፡
በ50 ሚሊዮን ብር ሎተሪ ዕጣ ከ50 ሚሊዮን ብር ጀምሮ የ25 ሚሊዮን ፤ የ10 ሚሊዮን ፤ የ9 ሚሊዮን ፤ የ8 ሚሊዮን እና የተለያዩ የሚሊዮን ብር ዕጣዎች መውጣታቸው ይታወሳል፡፡፡
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በአንድ ጀምበር ከ12 በላይ ሰዎችን ሚሊየነር ያደረገበት የዕጣ ቁጥሮች ግንቦት 30/2017 ዓ.ም ይፋ አድርጎ ተሸላሚዎችን ሲጠብቅ ነበር፡፡
ከወራት ቆይታ በኋላ የ50 ሚሊዮን ብር የሎተሪ አሸናፊዎች ተገኝተው ሽልማታቸውን በይፋ ይረከባሉ፡፡
ከዚህ በተጨማሪም የቶምቦላ ሎተሪ አሸናፊዎችም ተገኝተዋል!
በአዲስ መልክ የቤት እና የመኪና ዕጣዎችን ከተጨማሪ የገንዘብ ሽልማት ጋር ያቀረበው ቶምቦላ ሎተሪ ባለፈው ሰኔ 29 አሸናፊዎቹን ዕጣ ቁጥሮች ይፋ ማድርጉ ይታወቃል፡፡
በቶምቦላ ሎተሪ 1ኛ እና 2ኛ ዕጣ የባለ3 እና የባለ2 መኝታ መኖሪያ ቤት ዳጎስ ካለ ተጨማሪ የገንዘብ ሽልማት ጋር አቅርቦ ዕድለኞችን በጉጉት ሲጠባበቅ ነበር፡፡
የሽልማት ቀኑ ደረሰና የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድለኞችን በሽልማት ሊያንበሸብሽ ሰዓታት ቀርተዋል።
አፍሪካ ህብረት አጠገብ የሚገኘው ዘመናዊ የባለ3 እና የባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤት ተሸላሚዎች እንዲሁም ቮልስዋገን ID-6 እና የBYD- SUV የመኪና ተሸላሚዎች ከተጨማሪ የገንዘብ ሽልማት ጋር ሽልማታቸውን ይረከባሉ።
የ50 ሚሊዮን ብር ተሸላሚን ጨምሮ በቶምቦላ ሎተሪ የቤት እና የመኪና እድል ከተጨማሪ ገንዘብ ገር ያሸነፉ ሌሎች የሎተሪ አሸናፊዎች በነገው ዕለት ማለትም ቅዳሜ 19/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በስካይ ላይት ሆቴል ‹‹ሚሊየነሮቹ›› የሚል ስያሜ በተሰጠው መርሀ ግብር በይፋ ሽልማታቸውን ይረከባሉ፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ የዘንድሮው የእንቁጠጣሽ ሎተሪ ከ66 ሚሊየን ብር በላይ ሽልማት በተለያዮ ዕጣዎች አጠቃሎ ለዕድለኞች አቅርቧል፡፡
በአንደኛ ዕጣ ከቀረበው የ20 ሚሊዮን ብር ዕጣ በተጨማሪ በሁለተኛ ዕጣ የ10 ሚሊየን ብር፣ በሶስተኛ ዕጣ ደግሞ የ5 ሚሊዮን ብር ዕጣን አጠቃሎ በጥቅሉ የ66 ሚሊዮን ብር ሽልማት በእንቁጣጣሽ ሎተሪ እድለኞችን ይጠብቃል።
ይህንን የሎተሪ ዕድል በቴሌብር እና በ ethiolottery.et ላይ በመግዛት ባለዕድል ይሁኑ፡፡
ለበለጠ መረጃ በ +251977717272
+251950189808 እና
+251950199808 ይደውሉ!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት!

11 months ago