#rayauniversity
ራያ ዩኒቨርሲቲ የነባር ተማሪዎች እንዲሁም የቦርዲንግና ስቴም መርሐግብር ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የመግቢያ እና የምዝገባ ሒደት ጥቅምት 17 እና 18/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ገልጿል።
@tikvahuniversity #moe ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ ለነበሩ ነባር ተማሪዎች ካደረገው ጊዜያዊ ምደባ ጋር በተያያዘ ለቀረቡ ቅሬታዎች የማጣራት ሥራ አጠናቆ ምላሽ ሰጥቷል። በጊዜያዊነት የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ ለመመልከት 👇 https://student.ethernet.e... የምደባ መረጃችሁ በቀጥታ ለየዩኒቨርሲቲዎቹ የሚላክ ሲሆን፣ ተቋማቱ በሚያወጡት…

2 days ago