የፍላይዱባይ አውሮፕላንን በቴል አቪቭ ረጅም ሕንፃዎች ላይ የመከስከስ ሕልም ነበረኝ ሲል ኦማናዊው ረዳት አብራሪ ገለጸ
#ethiopia | ወደ እስራኤል ይበር የነበረውን የፍላይዱባይ አውሮፕላን ለመጠለፍና ለመከስከስ ሞክሯል በሚል የተጠረጠረው ኦማናዊው ረዳት አብራሪ ሀማም አል-ሀማሚ ለመርማሪዎች በሰጠው ቃል፣ ዋነኛ ፍላጎቱ አውሮፕላኑን በቤን ጉሪዮን ኤርፖርት ወይም በቴል አቪቭ በሚገኙ ረጅም ሕንፃዎች ላይ መከስከስ እንደነበር ተናግሯል።
ጀሩሳሌም ፖስት የእስራኤልን ምንጭ ጠቅሶ እንደዘገበው፣ ረዳት አብራሪው በተደረገለት ምርመራ ወቅት ይህንን ዕቅዱን አምኖ ተናግሯል።
#flydubai #israel #telaviv #oman #aviation #news #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

3 days ago