Logo
TIKVAH-SPORT
“ ሮናልዶ ስለ ቆይታው በራሱ ይወስናል ” ጆርጅ ጄሱስ

“ ለመፍታት ቀላል ነገር ነው የተፈጠረው "

የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወቅታዊ ሁኔታ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

አሰልጣኙ በሰጡት ቃል “ አሁንም ሁሉም ነገር ክፍት ነው በሩ አልተዘጋም “ ሲሉ መመለስ እንደሚችል ተናግረዋል።

“ ሮናልዶ ስለወደፊት ቆይታው በራሱ ይወስናል “ ያሉት አሰልጣኙ “ እኔ አይደለሁም ይሄን የምወስነው ብለዋል።

የተፈጠረውን ክስተት “ አለመግባባት ነው ” ሲሉ የገለፁት ጆርጅ ጄሱስ “ ለመፍታት በጣም ቀላል ነገር ነው "ሲሉ ተናግረዋል።

ሮናልዶ በቀጣይ ጥሪ ይቀርብለት እንደሆነ የተጠየቁት አሰልጣኙ “ እሱ መጫወት ከፈለገ ለምን አይሆንም "ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።

@tikvahethsport      kidusyoftahe “ ስለ ሮናልዶ ከጨዋታው በኋላ እንነጋገራለን ” ጆርጅ ጄሱስ “ ሮናልዶ የፖርቹጋል ምልክት ነው " የፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጆርጅ ጄሱስ ከነገው የኖርዌይ ጨዋታ በፊት ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታ እያደረጉ ይገኛሉ። ከሮናልዶ ጋር ችግራቸውን ለመፍታት ዝግጁ ስለመሆናቸው የተጠየቁት አሰልጣኙ “ አሁን ትኩረቴ ጨዋታው ላይ ነው “ ብለዋል። “ ነገርግን ይሄን ስል የክርስቲያኖ ሮናልዶን ጉዳይ…
2 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.