የመቐለ ከተማን ለቆ የወጣው ህወሓት መራሹ «የትግራይ ክልል መንግስት» በተለያዩ አካባቢዎች የተፈጸሙ የድሮን ጥቃቶች እንደሚቀጥሉ አስታወቀ። የክልሉ መንግስት በሚቆጣጠረው የፕሬዚደንት ፅሕፈት ቤት የፌስቡክ ገጽ የተሰራጨው መግለጫ «የትግራይ ሰራዊት ከፍተኛ ድል እየተቀዳጀ ነው» ብሏል።
አዲስ አበባን ጨምሮ በተላያየ አካባቢዎች ለተፈጸሙ ጥቃቶች እስከ አሁን ኃላፊነት የወሰደ አካል አልነበረም። ራሱን የትግራይ ክልል መንግስት ብሎ የሚጠራው መንግስት ትላንት ማምሻውን ባሰራጨው መግለጫ የትግራይ ሰራዊት «ዘር አጥፊ» ያለውን የመከላከያ ሰራዊትን እየደመሰሰ ትልቅ ድል እያስመዘገበ ነው ብሏል። መግለጫው አያይዞም «“ሰማዩ የኛ ነው” ሲል የነበረ «ጠላት» ሐቁ እሱ እንዳልሆነ በተግባር ማየት ጀምሯል፤ ገና ይቀጥላልም» ብሏል።
ዶቼቬሌ
Seledadotio

2 days ago