የግብፅ ፕሬዚዳንት አብድልፈታህ አልሲሲ ፣ የኤርትራዉ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ፣ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ እና የሱዳኑ የጦር ሀይል መሪ አል ቡርሃን በአንድ መድረክ በዛሬው እለት እንደሚገናኙ ተዘግቧል።
#ዳጉ_ጆርናል
#ዳጉ_ጆርናል
3 days ago