የኢሬቻ ሆረ ሀርሰዴ ‘የኢሬፈና’ /ምስጋና የማቅረብ/ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው
*****************
የኢሬቻ ሆረ ሀርሰዴ ‘የኢሬፈና’ /ምስጋና የማቅረብ/ ሥነ ሥርዓት በአባ ገዳዎች እና ሃደ ሲንቄዎች መሪነት ተጀምሯል።
የበዓሉ ታዳሚዎች በባህላዊ አልባሳት ተውበው ከዋዜማው ጀምሮ በምስጋና እና በጭፈራ ለሥነ ሥርዓቱ ሲዘጋጁ ቆይተዋል።
በዋዜማው ቢሾፍቱ ከተማ እና ሆረ ሀርሰዴም ከባለፈው ዓመት ይበልጥ ተውበው የበዓሉ ታዳሚዎችን ተቀብለዋል።
በሥነ ሥርዓቱ አባ ገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎች፣ ቄሮዎች፣ ቀሬዎች፣ ሁሉም እንደየደረጃቸው የክረምቱ ጭጋግ መገፈፉን፣ ፈጣሪያቸው ምሕረት ማድረጉን፣ ከዘመን ዘመን ማሸጋገሩን እያበሰሩ ነው።
በኢሬቻ በዓል እናቶች እና አባቶች፣ ቄሮ እና ቀሬዎች ‘ጮቆርሳ’ (ለምለም ሣር) እና አደይ አበባ ይዘው “መሬ ሆ…!” እያሉ በታላቅ እልልታ ምስጋና ያቀርባሉ።
ኢሬቻ በኦሮሞ ሕዝብ ለዋቃ (ለፈጣሪ) ምስጋና የሚያቀርብበት እና ሰላም የሚያጠናክርበት፣ ይቅርታ እና እርቅ የሚፈፀምበት በዓል ነው።
እንኳን ለ2019 የኢሬቻ ሆረ ሀርሰዴ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
#ትልቅ_ሀገር ! #ትልቅ_ሕዝብ ! #ታላቅ_ርዕይ !
📸 - EBCDOTSTREAM
#ethiopia #ebc #irreecha #horaharsadii #ኢሬቻ

2 days ago