አቶ ተስፋዬ በልጅጌ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አዲስ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 7ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ተስፋዬ በልጅጌን(ፒ. ኤች. ዲ) የክልሉ ፕሬዝዳንት አድርጎ ሾሟል።
አቶ ተስፋዬ ወደ አዲሱ የኃላፊነት ቦታቸው የመጡት የቀድሞው የክልሉ ፕሬዝዳንት አቶ ጥላሁን ከበደ ወደ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመዛወራቸው ነው።
አቶ ጥላሁን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ ሆነው መሾማቸው ይታወሳል።
@YeneTube FikerAssefa

4 days ago