የምሥራቅ አፍሪካን የነዳጅ ማነቆ የሚፈታው ፕሮጀክት
***************
የምሥራቅ አፍሪካን ወቅታዊ የነዳጅ ፍላጎት ከመሸፈን ባሻገር ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት የነዳጅ ጥያቄ ምላሽ ይሰጣል የተባለለት የላሙ ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ፕሮጀክት ግንባታ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡
በናይጄሪያዊው ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ የሚገነባው ይህ የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ በምሥራቅ አፍሪካ ትልቁ የነዳጅ ማጣሪያ እንደሚሆን ተገልጿል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች የአፍሪካ መሪዎች በኬንያ በተካሄደው የላሙ ግዙፍ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ የመሰረተ ድንጋይ የማስቀመጥ ስነሥርዓት ላይ ተገኝተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ በአህጉራችን የምትገኙ የኢንዱስትሪ መሪዎች፣ ባለሀብቶችና ሥራ ፈጣሪዎች፤ በአፍሪካ ላይ ኢንቨስት ልታደርጉ፣ ባለን አቅምና የጋራ ጸጋ ላይ እምነት ልትጥሉ እንዲሁም የአህጉራችንን መፃኢ ዕድል የሚወስኑ ለውጥ አምጪ ፕሮጀክቶችን ልትገነቡ ይገባል ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ለግንባታው 16 ቢሊዮን ዶላር የተመደበለት ይህ ፕሮጀክት በቀን እስከ 700 ሺህ በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ የማጣራት አቅም ያለው ነው፡፡
ፕሮጀክቱ የምሥራቅ አፍሪካን ወቅታዊ የነዳጅ ፍላጎት ከመሸፈን ባሻገር ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ነዳጅ ለመላክ ያስችላል።
በሶስት ዓመታት ውስጥ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል ተብሎ የሚጠበቀው ይህ ማጣሪያ፤ ቤንዚን፣ ናፍጣና የአውሮፕላን ነዳጅን በማቅረብ የቀጠናውን ሀገራት የአቅርቦት እጥረት እንደሚፈታ ይታመናል።
በዓይናለም ሃድራ
#ትልቅሀገር_ትልቅሕዝብ_ታላቅርዕይ #ethiopia #pmoethiopia #lamurefinery #ebc

5 days ago