Logo
TIKVAH-ETHIOPIA
ጃፓን ህወሓት/TPLF ወስዷል ያለችውን ወታደራዊ እርምጃ እንደምታወግዝ ገለጸች።

የጃፓን መንግሥት በሰሜናዊ ኢትዮጵያ  እየተባባሰ የመጣውን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ጥልቅ ስጋቱን ገልጿል።

ህዝባዊ ወያኔ ሓነት ትግራይ (TPLF) በክልሉ የሚገኙ አውሮፕላን ማረፊያዎችን መቆጣጠርን ጨምሮ የወሰዳቸውን ወታደራዊ እርምጃዎች አውግዟል።

ሁሉም አካላት ወታደራዊ ውጥረትን እንዲያረግቡና አለመግባባቶችን በውይይት እንዲፈቱ ጥሪ አቅርቧል።

በተጨማሪም እ.አ.አ በ2022 የተፈረመው የፕሪቶሪያ ስምምነት መከበርና ተግባራዊ መሆን ወሳኝ መሆኑን የገለጸው የጃፓን መንግሥት በአፍሪካ ህብረት (AU) የሚመራውን የሰላም ድርድር ሂደት እንደሚደግፍ አሳውቋል።

ሁኔታውን ከሚያባብሱ ድርጊቶች በመቆጠብ ለተጎዱ ወገኖች የሰብአዊ እርዳታ እንዲደርስም አሳስቧል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia የካታር መንግሥት በኢትዮጵያ ፌዴራል ኃይሎች ላይ ወታደራዊ እርምጃ መካሄዱን በመግለጽ ድርጊቱን አወገዘ። የኢትዮጵያ ፌዴራል ኃይሎች ላይ የተፈጸመው ድርጊት የሀገሪቱን አንድነትና ሉዓላዊነት እንዲሁም የአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና መረጋጋት ላይ የከፋ ሥጋት መደቀኑን ገለጿል። ወታደራዊ ውጥረቱን እና ጠብ አጫሪ ድርጊቶችን በአስቸኳይ ማቆም፣ ሲቪሎችን መጠበቅ እንዲሁም የፕሪቶሪያን የሰላም ስምምነት አክብሮ መንቀሳቀስ…
9 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.