Logo
Getu Temesgen
አትሌት ትዕግስት አሰፋ በበርሊን ማራቶን የሦስተኛ ጊዜ የድል አክሊል ተቀዳጀች
#ethiopia | በ2026 የበርሊን ማራቶን የሴቶች የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ የበላይነቱን በመያዝ ለሦስተኛ ጊዜ አሸናፊ መሆን ችላለች።

በርቀቱ የዓለም የክብረ ወሰን ባለቤት የሆነችው አትሌቷ፣ ውድድሩን በቀዳሚነት ለማጠናቀቅ 2 ሰዓት ከ11 ደቂቃ ከ04 ሰከንድ ወስዶባታል።
#የበርሊንማራቶን #አትሌቲክስ #ትዕግስትአሰፋ #የሴቶችማራቶን #berlinmarathon #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

10 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.