Logo
Tikvah-University
#universityofgondar

ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተመርቃችሁ ዋናውን ዲግሪ (Original Degree) ሰርቲፊኬት ያልወሰዳችሁና እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ የቀድሞ የተቋሙ ተመራቂዎች ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አሰራር መሰረት ዋናውን ዲግሪ ለማሳተም ታቅዷል፡፡

በመሆኑም የዲግሪ ህትመት እንዲደረግላችሁ የምትፈልጉ https://forms.gle/voGNjL2Y... ላይ ትክክለኛ መረጃ በመሙላት እስከ ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

በወጭ መጋራት የተማራችሁ አመልካቾች የሚጠበቅባችሁን ግዴታ መፈፀማችሁን ወይም በአገልግሎት መወጣታችሁን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

@tikvahuniversity
9 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.